F.R.I.E.N.D.S
Ir al canal en Telegram
Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
Mostrar más3 861
Suscriptores
+324 horas
+77 días
+9830 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
agosto '26
agosto '26
+2
en 1 canales
julio '26
+216
en 10 canales
Get PRO
junio '26
+346
en 18 canales
Get PRO
mayo '26
+88
en 6 canales
Get PRO
abril '26
+105
en 11 canales
Get PRO
marzo '26
+78
en 10 canales
Get PRO
febrero '26
+31
en 5 canales
Get PRO
enero '26
+53
en 10 canales
Get PRO
diciembre '25
+61
en 5 canales
Get PRO
noviembre '25
+99
en 10 canales
Get PRO
octubre '25
+301
en 8 canales
Get PRO
septiembre '25
+336
en 8 canales
Get PRO
agosto '25
+358
en 8 canales
Get PRO
julio '25
+283
en 9 canales
Get PRO
junio '25
+90
en 13 canales
Get PRO
mayo '25
+231
en 12 canales
Get PRO
abril '25
+305
en 13 canales
Get PRO
marzo '25
+92
en 8 canales
Get PRO
febrero '25
+94
en 15 canales
Get PRO
enero '25
+169
en 11 canales
Get PRO
diciembre '24
+269
en 11 canales
Get PRO
noviembre '24
+245
en 11 canales
Get PRO
octubre '24
+259
en 20 canales
Get PRO
septiembre '24
+220
en 16 canales
Get PRO
agosto '24
+387
en 16 canales
Get PRO
julio '24
+252
en 10 canales
Get PRO
junio '24
+247
en 7 canales
Get PRO
mayo '24
+218
en 11 canales
Get PRO
abril '24
+214
en 14 canales
Get PRO
marzo '24
+208
en 11 canales
Get PRO
febrero '24
+240
en 13 canales
Get PRO
enero '24
+352
en 14 canales
Get PRO
diciembre '23
+487
en 10 canales
Get PRO
noviembre '23
+527
en 15 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 01 agosto | +2 |
Publicaciones del Canal
ወገን ወዴት እየሔድን ነው ቆይ፣ የወንድ ፀጉር 300 ብር ገባ እኮ። ኮፍያ አድርጌ አይታቹኝ ምን ሆነህ ነው የምትሉ ካላቹ እዛው ... ፒው😎
| 2 | Sin texto... | 0 |
| 3 | So ብላክ ቦርድ ሲሞላ፣ አስተማሪ እያነበበልን በቃል የፃፍን የመጨረሻ ትውልድ ነን እያላችሁኝ ነዋ😭 | 419 |
| 4 | መብራት ጠፍቶ ቡና ሲፈላ ያለው vibe 🔥
@PityTruth | 463 |
| 5 | ዛሬ ምን ታዘብኩ ...
እንደ ሀገር ሠለጠንን ብለን digital system መጠቀም ጀመርን፣ ይሁን ተባለ። ከዛ ከትናንሽ ሱቅ ጀምሮ እስከ ከትምህርት ቤት እና ሆስፒታልም ድረስ ክፍያውን ግዴታ Digital አደረግን። ከዛ ምን ተፈጠረ? የፈረደበት System እየጠፋ ሠው ቁም ስቅሉን ማየት ጀመረ ... ሆስፒታል ውስጥ Emergency የመጣ ሠው፣ መታከሙ ቀርቶ ካርድ ለማውጣት ራሱ System አይሠራም እየተባለ ነበር። ሙስና ለመከላከል በሚል የካሽ ክፍያን እንደ ሀጥያት ነው የሚያዩት። ብቻ ሀሳቡ መልካም ቢሆንም፣ ተግባራዊነት ግን ይጎድለዋል።
ብቻ ከሁሉም ... ሲጀመር አንታመም!
@PityTruth | 1 202 |
| 6 | የሚማርኩ ታሪኮች፣ ልብ የሚነኩ ገፀ ባህሪያት እና ወደ ሌላ አለም የሚወስዱ አጫጭር ልብ ወለዶች።
ቤተሰብ ይሁኑን!
https://t.me/Fiction_123 | 133 |
| 7 | "አሞራን ሲበሉ ስሟን ጅግራ ይሉ" ይላል ሀበሻ።
የሆንከውን ሳይሆን ሊያደርጉህ የፈለጉህን ስም ይሠጡሀል። ሊርቁህ ሲፈልጉ ስህተትህን ይጠብቃሉ፣ ካንተ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ደግሞ ጭብጨባው እንደዛው ነው። ብቻ ያሉንን ሳይሆን፣ መሆን ያለብንን ብንሆን መልካም ነው።
@PityTruth | 1 545 |
| 8 | የራማው ልዑል ገብርኤል፣
ተመላለስ መሐላችን፣ ስምህን ጠርተን ና ስንል🙏
ቅዱስ ገብርኤል ❤️
ሠናይ ሠንበት!
19-11-2018 E.C
@PityTruth | 754 |
| 9 | እንደኛ ትውልድ ግን የተመከረ፣ የተዘከረ ትውልድ አለ!?😭😭😭
@PityTruth | 863 |
| 10 | ጋሽ ብሬ said:
"የነዳጅ አጣሁ እንጂ መኪና መግዛት መች አቃተኝ😂"
@PityTruth | 830 |
| 11 | 75 GB እና 2000 ደቂቃ ለ4 ወር ተከፋፍሎ በ999 ብር፣
48GB እና 400 ደቂቃ ለ4 ወር ተፋፍሎ 599 ብር
40GB ብቻ ለ4 ወር ተከፋፍሎ 499 ብር
ያልተገደበ Internet እና 3ለ200 ደቂቃ ለ3 ወር በ3999 ብር
ተከፋፍሎ ማለት በየወሩ ነው። ለምሳሌ 40 GB በ499 ብር ብትገዛ። የመጀመሪያ ወር ላይ 10GB ብቻ ይሠጥሀል፣ ወሩ ሲያልቅ 10GB ምንም ሳትከፍል ይጨምርልሀል፣ ለቀጣይም ወር 10GB እያለ ለአራት ወር በራሱ ይታደሳል። | 1 |
| 12 | ወገን ለክረምቱ የInternet package ትንሽ እንዲያግዛቹ እነዚህን ርካሽ Pkg የሚፈልግ ለኔ @bahie721 ወይም ለ@Justpkg dm ኑ, Scam ምናምን አይደለም። እና ብዙ pkg ስለሌለ አፍጥኑት! | 1 387 |
| 13 | Mr. Yonas Hagos said:
"አክብሩኝ በማለት የሚገኝ እውነተኛ ክብር የለም። ስራችሁ ነው የሚያስከብራችሁ"
@PityTruth | 769 |
| 14 | አንባቢ ከሆኑ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነው።
ድንቅ ታሪኮች እና አስተማሪ ገፀ ባህሪያት በየቀኑ።
አሁኑኑ ይግቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 138 |
| 15 | የታሪክ አፍቃሪዎች መኖሪያ!
እጅግ ማራኪ ታሪኮች እና አስተማሪ ገፀ ባህሪያት።
አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑን
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 144 |
| 16 | Teme fellow:
"አንድ ፈላስፋ ነገር የተወሰኑ ሙሉ ጤነኛ ሠዎችን የተለያየ የአእምሮ ህክምና ወደሚሠጥበት ማዕከል እንዲሔዱ ይነግራቸዋል። እነሱም ወደየተባሉበት ህክምና ተቋም እየሔዱ እዛ ለሚያገኟቸው ዶክተሮች የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለባቸው ይነግሯቸው እና እዛው ሆነው መታከም ይጀምራሉ። ከብዙ ጊዜ በኋላ ያ የላካቸው ፈላስፋ በየሀኪም ቤቱ እየዞረ ለሁሉም፣ አሁን ለዶክተሮቹ እንደተሻላቹ ንገሯቸው እና ውጡ አላቸው። ሠዎቹም ለየዶክሮቻቸው እንደተሻላቸው ነገሯቸው፣ እንደበሽተኛ ማስመላቸውንም አቆሙ። በዚህ ጊዜ ግን ዶክተሮቹ አላመኑም፣ ሠዎቹ የሚያደርጉትን ድርጊት በሙሉ ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር እያመሳሰሉ ሠዎቹን አልተሻላችሁም ማለት ቀጠሉ"
ዋናው ሀሳብ በቃ ሠዎች አንዴ ስለናንተ የሆነ ነገር አምነው ከተቀበሉ እሱን መቀየር ከባድ ነው። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ራሳችሁን ለሠዎች prove ለማድረግ አትሞክሩ የምለው። ብቻ በዙሪያችሁ ያሉት ሠዎች ስለናንተ የሚያስቡት ነገር ምቾት የሚነሳችሁ ከሆነ፣ ያለው አማራጭ አዲስ circle መፍጠር ወይ መቀላቀል ነው። በአዲሱ ማንነታችሁ አዲስ ነገር መጀመር እንጂ ተለውጫለሁ ብሎ የድሮውን ለማሳመን መሞከር ... ከባድ ነው አረ!
@PityTruth | 1 013 |
| 17 | የሚማርኩ ታሪኮች፣ ልብ የሚነኩ ገፀ ባህሪያት እና ወደ ሌላ አለም የሚወስዱ አጫጭር ልብ ወለዶች።
ቤተሰብ ይሁኑን!
https://t.me/Fiction_123 | 126 |
| 18 | BTW ለማታቁኝ፣ አጉል ለመበሻሸቅ ያህል እንጂ ለመዝናኛ Solid core ያለኝ ሠው አይደለሁም። ስለሜሲ ምናምን ያወራሁት ከደበራቹ፣ እንኳን እሰይ ደበራቹ። So የማስተባብለው ነገር ባይኖርም፣ የሚቀለድበት ነገር ሲኖር እየቀለድን እንሔዳለን።
ለምሳሌ፦ "ፊፋ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም" እንደሚባለው ማለት ነው😂😂😂 | 945 |
| 19 | ስለ ኳስ ብዙ ስላወራሁ ደብሯችሁ ይሆናል። ግን ተማር ያለው እንደ ቅዱስ ያሬድ ከትል ይማራል። የሠዎችን ካራክተር በዚህ ጊዜ ካልተረዳን ... Well we gonna learn it the hard way ብዬ ስለማስብ ነው። | 943 |
| 20 | ይሔንን ስል ሌላ የመጣልኝ ሀሳብ
በኛ gen የመጣ HATE-WATCH የሚባል የሌለለለለ Toxic character አለ ደግሞ። ከራሳችን ደስታ ይልቅ የሠውን ውድቀት celebrate ማድረግ ጀምረናል። ይሔንንም ከአርሰናል የተረዳሁት ነገር ነው። Like ዋንጫው ከአርሰናል ቢወጣ ሲቲ ጋር ነበር የሚገባው እኮ፣ So ውድድሩን ገለልተኛ ሆኖ enjoy ማድረግ እየተቻለ፣ የሌላውን ውድቀት ለምን እንደምንፈልግ አላውቅም።
@PityTruth | 856 |
