F.R.I.E.N.D.S
前往频道在 Telegram
Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
显示更多3 806
订阅者
-224 小时
-177 天
-4230 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+11
在1个频道中
九月 '26
+84
在11个频道中
Get PRO
八月 '26
+141
在12个频道中
Get PRO
七月 '26
+216
在10个频道中
Get PRO
六月 '26
+346
在19个频道中
Get PRO
五月 '26
+88
在6个频道中
Get PRO
四月 '26
+105
在11个频道中
Get PRO
三月 '26
+78
在10个频道中
Get PRO
二月 '26
+31
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+53
在10个频道中
Get PRO
十二月 '25
+61
在5个频道中
Get PRO
十一月 '25
+99
在10个频道中
Get PRO
十月 '25
+301
在8个频道中
Get PRO
九月 '25
+336
在8个频道中
Get PRO
八月 '25
+358
在8个频道中
Get PRO
七月 '25
+283
在9个频道中
Get PRO
六月 '25
+90
在13个频道中
Get PRO
五月 '25
+231
在12个频道中
Get PRO
四月 '25
+305
在13个频道中
Get PRO
三月 '25
+92
在8个频道中
Get PRO
二月 '25
+94
在15个频道中
Get PRO
一月 '25
+169
在11个频道中
Get PRO
十二月 '24
+269
在11个频道中
Get PRO
十一月 '24
+245
在11个频道中
Get PRO
十月 '24
+259
在20个频道中
Get PRO
九月 '24
+220
在16个频道中
Get PRO
八月 '24
+387
在16个频道中
Get PRO
七月 '24
+252
在10个频道中
Get PRO
六月 '24
+247
在7个频道中
Get PRO
五月 '24
+218
在11个频道中
Get PRO
四月 '24
+214
在14个频道中
Get PRO
三月 '24
+208
在11个频道中
Get PRO
二月 '24
+240
在13个频道中
Get PRO
一月 '24
+352
在14个频道中
Get PRO
十二月 '23
+487
在10个频道中
Get PRO
十一月 '23
+527
在15个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | +1 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | +1 | |||
| 03 十月 | +1 | |||
| 02 十月 | +4 | |||
| 01 十月 | +4 |
频道帖子
Smn just said:
"አንድን ሠው ምክር ስትጠይቁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ጥያቄያቹ ሠውየውን ከመጠየቃቹ በፊት የተመለሠ መሆኑን ነው። ያ ማለት ሠውየው የናንተን ችግር ሳይሆን፣ የራሱን Experience እና ህይወት ነው የሚነግራችሁ። ለምሳሌ ፍቅረኛው cheat ያደረገችበትን ሠውዬ፣ ያንተ ፍቅረኛ ፀባይዋ ስለተቀየረ ምን ማድረግ እንዳለብህ ብትጠይቀው፣ ቺት እያደረችብህ ስለሆነ ሳትጎዳህ በፊት እንድትተዋት ነው የሚመክርህ።"
The moral of the story is ሠው ምክር ሲሰጣችሁ፣ በራሱ አድርጎ መናገር የፈራው ታሪኩን ነው የሚናገረው።
So ለራሳችን ያለነው ፈጣሪ እና ራሳችን ነን፣ Let's deal with our life on our own!
@PityTruth
| 2 | ከይቅርታ ጋር ማለት የፈለኩትን ረሳሁት፣ እና ለማለት የፈለኩት ...😁
አሁን ላይ ብዙ ሠዎች ጤነኛ relationship ውስጥ ሆነው እያየሁ ነው። እና ከrelationship በኋላ ያላቸውን ለውጥ (በጥሩ መንገድ ነው ለውጡ) ስመለከት የተረዳሁት ምንድነው፣ Relationship የሚጎዳው ትክክለኛ ቦታ፣ ሰአት ወይም ከትክክለኛ ሠው ጋር ሳይሆን ሲቀር ነው!
@PityTruth | 387 |
| 3 | ወገንታት፣ ምን አስተዋልኩ መሠላችሁ...
Like በዙሪያችን ብዙ ሠዎች Relationship ውስጥ ናቸው፣ እናም የrelationshipን ምንነት በነሱ ሁኔታ የምንረዳው ይመስለኛል። ለምሳሌ አብዛኛው ሠው ስለራሱ relationship መልካም መልካም ነገሩን ብቻ ስለሚያወራ እና ስለሚያሳይ፣ እኛም ሁሌ አልጋ በአልጋ የሆነ ይመስለናል። አንዳንዴ ደግሞ በተቃራኒው ችግር የሆነ relationship ስናይ፣ relationship በሙሉ የጭቅጭቅ ይመስለናል።
አንዳንዶች ደግሞ አንዴ የገጠማቸው ነገር ሁሌ የሚገጥማቸው ይመስላቸዋል። በአጭሩ "ሁሉም ወንድ/ሴት አንድ አይነት ናቸው" የሚሉትን ማለቴ ነው።
ብቻ ስለ Relationship የምናስበው ነገር በሙሉ እውነተኛውን ነገር ሳይሆን፣ የሆነ Influence ያደረገን ነገር ስላለ ይመስለኛል። | 369 |
| 4 | አሁን ደግሞ የኮሪደር ልማት ላይ ዲም ላይት ሲጨርሱ፣ ጂፓስ ሊያስገጥሙልን ነው😂😭 | 574 |
| 5 | ሠላም ያለው እሁድ ያድርግልን!
ሠናይ ሠንበት🙏
@PityTruth | 688 |
| 6 | እና ለ2018 የታቀደው እቅድስ እንዴት እየሔደ ነው አላቹኝ😭? | 643 |
| 7 | የቴሌ network እኛ ጋር ብቻ ነው የጠፋው ወገን? | 747 |
| 8 | ድንግል ሆይ
ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል
እመቤቴ
ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል
ደካማ ነኝ እኔስ፣ ምግባር ይጎድለኛል
21-01-2019 E.C
@PityTruth | 855 |
| 9 | አዳሜ ዋጋሽ ሊገመት ነው።
ጥሩ ዋጋ ከተጠራ 👋 | 945 |
| 10 | ተፈላልገን እንጂ ሲሆን ደስ የሚለው
ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው! | 908 |
| 11 | የዛሬዋን ቀን 8 ቢሊየን ሠዎች አሳልፈዋታል
አንዳንዶች ሞተዋል
አንዳንዶች ቆስለዋል
አንዳንዶች ወድቀዋል
አንዳንዶች ከስረዋል
እኛ ግን በፈጣሪ እርዳታ አንዱም አልደረሰብንም።
#ተመስገን🙏
@PityTruth | 2 655 |
| 12 | መልካም የመስቀል በዓል ✝️ | 1 002 |
| 13 | አንድ ችቦ ሠባ ብር😭
የስልክ Flashlight ብናበራ ችግር አለው? ዋና "በራ" የሚለው concept አይደል እንዴ😭 | 1 112 |
| 14 | ከምግቡም፣ ከዳመራውም፣ ከልብሳቹም ... በቃ ከሁሉም ነገር አንድ አንድ instant እና የ3second snap ይበቃል! በፈጠራቹ አንድ ሠሀን ምግብ አስራ ሠባት instant አታድርጉ😭😭🙏🙏 | 1 406 |
| 15 | መልካም ደመራ 🔥 | 1 083 |
| 16 | መስቀል ❌
አርጌ ላላ ✅
እንደጊዜው መኖር ነው😂 | 1 109 |
| 17 | አሁን ሠርቷል ya'll❤️ | 1 116 |
| 18 | የባሠ አታምጣ🙏 | 1 289 |
| 19 | አረ ታናናሾቻችንን ቼክ እያደረግን 🙏 | 1 109 |
| 20 | ወይኔ እምዬ ኢትዮጵያ ጉድሽ ፈላ😭
የ3ኛ ክፍል ልጅ ንፅህና በሚል ቃል አረፍተ ነገር መስራት አይችልም 😭 | 1 044 |
