ru
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Открыть в Telegram

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Assaye Derbie

Канал Assaye Derbie (@asayede) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 355 подписчиков, занимая 2 646 место в категории Блоги и 2 354 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 355 подписчиков.

Согласно последним данным от 22 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -133, а за последние 24 часа — -3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 38.76%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 11.78% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 562 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 691 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 34.

📝 Описание и контентная политика

Описание канала не предоставлено.

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 23 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Блоги.

14 355
Подписчики
-324 часа
-387 дней
-13330 день
Архив постов
ማሳረጊያ! ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን ጥርቅም አድርጎ ለመዝጋት እየተዘጋጀ ያለን መሪ "ከእንትና ወረዳ ወደ እንትና ዞን የሚወስደው መንገድ ስለተበላሼ ጥገና ቢደረግለት" እ
ማሳረጊያ! ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን ጥርቅም አድርጎ ለመዝጋት እየተዘጋጀ ያለን መሪ "ከእንትና ወረዳ ወደ እንትና ዞን የሚወስደው መንገድ ስለተበላሼ ጥገና ቢደረግለት" እያሉ ሲጠይቁ የነበሩ የአማራ ተወካዮች ሞልተውላችሁ ሳለ... ከገብርዬ አስገራሚ ንግግር ላይ አቃቂር የምታወጡ እንኩሮዎች እራሳችሁን ባታስገምቱ ሼጋ ነው።

ወቅታዊ ዝግጅት https://youtu.be/FCx3Ln9zSyQ
ወቅታዊ ዝግጅት https://youtu.be/FCx3Ln9zSyQ

photo content

ላጋጠመን የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/0KkdN02-qzs?feature=share
ላጋጠመን የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/0KkdN02-qzs?feature=share

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/HxFBvRwsS8c?feature=share
ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/HxFBvRwsS8c?feature=share

ገዢው ፓርቲ የሆነ እኩይ ድርጊት መፈጸም ሲፈልግ እንቅፋት የሚሆኑበትን ማፈን የተለመደ ሙያው በመሆኑ ፤ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች ላይ ያነጣጠረው አምስተኛ ዙር የእስር ዘመቻ
+1
ገዢው ፓርቲ የሆነ እኩይ ድርጊት መፈጸም ሲፈልግ እንቅፋት የሚሆኑበትን ማፈን የተለመደ ሙያው በመሆኑ ፤ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች ላይ ያነጣጠረው አምስተኛ ዙር የእስር ዘመቻ ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይን እና ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬን አፍኖ በመውሰድ ተጀምሯል።

#ሕፃን ምዕራፍ ስንታየሁ በአዋሽ ሰባት እስር ቤት ስለሚንገላታው አባቷ የተናገረችው/ሼር ይደረግ! #ዝምታው ይሰበር!! "ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንድ ቀን ይመጣል! ስ
#ሕፃን ምዕራፍ ስንታየሁ በአዋሽ ሰባት እስር ቤት ስለሚንገላታው አባቷ የተናገረችው/ሼር ይደረግ! #ዝምታው ይሰበር!! "ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንድ ቀን ይመጣል! ስለ አንተ ፅናት እና ብርታት አፍን ከፍቶ የሚናገርበት፤የሚመሰክርበት አንተም በተራክ ከልጆችክ ጋር የምትስቅበት ቀን ይመጣል። ሁሉንም ትተክ ልጆቼ ሳትል ወጣትነት ዕድሜዬን ሳትል ለተበደሉት ድምፅ እሆናለሁ ማለትክን ሰዎች ቢክዱ ማመን ባይፈልጉ ያለህበት አዋሽ 7 ምስክር ነው። አባቴ ሁሉም ዝም ቢል እኔ ግን ዝም አልልም።"

photo content

➔"ከአቶ ልደቱ ጋር በኦሮሚኛ ካልሆነ በስተቀር አልከራከርም" ጠጋዬ አራርሳ ➔አ.የ.ለ (አፍም የለኝ ለአንተስ)😆
➔"ከአቶ ልደቱ ጋር በኦሮሚኛ ካልሆነ በስተቀር አልከራከርም" ጠጋዬ አራርሳ ➔አ.የ.ለ (አፍም የለኝ ለአንተስ)😆

photo content

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/VpJ0Y0vh1ik?feature=share
ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/VpJ0Y0vh1ik?feature=share

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉራጌ ሲገቡ የተደረገላቸው ሕዝባዊ አቀባበል...!😊 የኛ ሕዝብ ቢሆን ይሄን ጊዜ...😆
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉራጌ ሲገቡ የተደረገላቸው ሕዝባዊ አቀባበል...!😊 የኛ ሕዝብ ቢሆን ይሄን ጊዜ...😆

ትናንት ወደ አዲስ አበባ በሚመጡ ካሕናት ላይ ሲሰነዘር ያየነው ጥፊ ወደ ድንጋይ አድጎ እኒህ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ ካሕን ከቅዳሴ ሲወጡ በድንጋይ ተወግረው ሕይወታቸው አልፏል። ነፍሳቸውን ይማርል
ትናንት ወደ አዲስ አበባ በሚመጡ ካሕናት ላይ ሲሰነዘር ያየነው ጥፊ ወደ ድንጋይ አድጎ እኒህ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ ካሕን ከቅዳሴ ሲወጡ በድንጋይ ተወግረው ሕይወታቸው አልፏል። ነፍሳቸውን ይማርልን!

ቦታው ለልማት ተፈልጎ ይሆን? የዘመኑ አፍራሽ ግብረ ኃይል እኮ ግማሹን በዶዘር ፥ ግማሹን በእሳት የሚያወድም ነው‼️
ቦታው ለልማት ተፈልጎ ይሆን? የዘመኑ አፍራሽ ግብረ ኃይል እኮ ግማሹን በዶዘር ፥ ግማሹን በእሳት የሚያወድም ነው‼️

የአብን ጥቃት ከወልቃይትና ራያ እስከ ፕሪቶሪያ በሚል ርዕስ ከአምስት ደቂቃ በኋላ Live ስለምንገባ ከላይ ያለውን ሊንክ ተጭነው ይከታተሉነሰ ዘንድ ጋበዝን!