Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 350 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 644,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 351 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 350 名订阅者。
根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -124,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.86% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 625 次浏览,首日通常累积 1 702 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 350
订阅者
+124 小时
-327 天
-12430 天
帖子存档
14 345
ማሳረጊያ!
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን ጥርቅም አድርጎ ለመዝጋት እየተዘጋጀ ያለን መሪ "ከእንትና ወረዳ ወደ እንትና ዞን የሚወስደው መንገድ ስለተበላሼ ጥገና ቢደረግለት" እያሉ ሲጠይቁ የነበሩ የአማራ ተወካዮች ሞልተውላችሁ ሳለ... ከገብርዬ አስገራሚ ንግግር ላይ አቃቂር የምታወጡ እንኩሮዎች እራሳችሁን ባታስገምቱ ሼጋ ነው።
14 345
ላጋጠመን የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/0KkdN02-qzs?feature=share
14 345
ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/HxFBvRwsS8c?feature=share
14 345
ገዢው ፓርቲ የሆነ እኩይ ድርጊት መፈጸም ሲፈልግ እንቅፋት የሚሆኑበትን ማፈን የተለመደ ሙያው በመሆኑ ፤ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች ላይ ያነጣጠረው አምስተኛ ዙር የእስር ዘመቻ ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይን እና ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬን አፍኖ በመውሰድ ተጀምሯል።
14 345
#ሕፃን ምዕራፍ ስንታየሁ በአዋሽ ሰባት እስር ቤት ስለሚንገላታው አባቷ የተናገረችው/ሼር ይደረግ!
#ዝምታው ይሰበር!!
"ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንድ ቀን ይመጣል!
ስለ አንተ ፅናት እና ብርታት አፍን ከፍቶ የሚናገርበት፤የሚመሰክርበት አንተም በተራክ ከልጆችክ ጋር የምትስቅበት ቀን ይመጣል።
ሁሉንም ትተክ ልጆቼ ሳትል ወጣትነት ዕድሜዬን ሳትል ለተበደሉት ድምፅ እሆናለሁ ማለትክን ሰዎች ቢክዱ ማመን ባይፈልጉ ያለህበት አዋሽ 7 ምስክር ነው። አባቴ ሁሉም ዝም ቢል እኔ ግን ዝም አልልም።"
14 345
ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/VpJ0Y0vh1ik?feature=share
14 345
ትናንት ወደ አዲስ አበባ በሚመጡ ካሕናት ላይ ሲሰነዘር ያየነው ጥፊ ወደ ድንጋይ አድጎ እኒህ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ ካሕን ከቅዳሴ ሲወጡ በድንጋይ ተወግረው ሕይወታቸው አልፏል።
ነፍሳቸውን ይማርልን!
14 345
የአብን ጥቃት ከወልቃይትና ራያ እስከ ፕሪቶሪያ በሚል ርዕስ ከአምስት ደቂቃ በኋላ Live ስለምንገባ ከላይ ያለውን ሊንክ ተጭነው ይከታተሉነሰ ዘንድ ጋበዝን!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
