ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 788 подписчиков, занимая 6 303 место в категории Религия и духовность и 2 575 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 788 подписчиков.

Согласно последним данным от 06 ноября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -183, а за последние 24 часа — -6, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 25.02%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.58% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 450 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 907 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 07 ноября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 788
Подписчики
-624 часа
-267 дней
-18330 дней
Архив постов
‏{ اهدِنا الصراط المستقيم} قال الإمام ابن القيم - رحِمهُ الله "العبد لا سبيل له إلى سعادته إلا بإستقامته على الصراط المستقيم ، وأنه لا سبيل له إلى الإستقامة إلا بهداية ربه له".
الفوائد صـ٢٦
=

【ቀኑ ሙሉ በተለያዬ ነገሮች ተጠምደን ዉለን ማታ ማረፊያ እንቅልፍ ባይኖር ኖር ምን ይዉጠን ነበር ?! በሉ በጊዜ አረፍ በሉ የሌሊት እንቅልፍ ጥሩ ነዉ ተኙ አታምሹ ይበቃል ! ስልካችሁ ዝጉ ! 👓 ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን ..! =

قال: العلامة صالح الفوزان حفظه الله : حُسنُ الظّن بالله واجبٌ  مِن واجبات التّوحيد.
[إعانة المستفيد 587]
=

የባልሽ እህት ለአንችም እህት ነች ሁለዬ አክብረሽ እና ወደሽ መኖር ያለብሽ ! ግን እሷ ጠልተሽ እና ንቀሽ ከሱ ልኑር ብተይ ለተወሰነ ባልሽ ታግሶሽ ሊኖር ይችላል ግን ከጠና ነገሩ ምርጫዉ እህቱ እንደሆነች አትርሺ ሚስት በሚስት ይተካል እሕት ግን እሕት ነች መተኪያ የላትም። እና ደረጃሽ እወቂ ማለቴ ነዉ! የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ይዘሺ ተቀመጪ ያለ ደረጃሽ አትንጠላጠይ! =

በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦ { وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) } "ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156] አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له. "የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999] በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው። ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦ { قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ } " 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15] አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ያለ መድሃኒት የምትተኛ ከሆነ ያለ ህመም እና ድካም ከተኛህበት የምትነሳ ከሆነ አንተን ካማንም በላይ ሀብታም ነህ الحمد لله በል !!    منقول =         

👉"ከዱንያም ድርሻህን እንዳትረሳ"!! ከዱንያ ድርሻህን እንዳትረሳ ሚበቃህም ያህል ያዝ ነገር ግን ዱንያን ልብህ ውስጥ ሳይሆን እጅህ ላይ አድርጋት። 📝ሸርህ ሪያዱ ሷሊህን 3/369

አሁንም እላለሁ ወደፊትም እደግመዋለሁ ከትዳር በፊት ማንም ላይ ልባችሁን አትስቀሉ ! ያ የሰቀላችሁበት ሳይሳካ ሲቀር ሌላ ሒወት ለመጀመር ትቸገራላችሁ እና ልባችሁ ጠብቁ ተጠንቀቁ እሺ። =

........አንዳንዴ.... አንድት መስመር አለች ሲከፋኝ የፃፍኳት፡ ሰው ያላነበባት ደብቄ የያዝኳት..... ......እንድህ ትቀኛለች..... ቀን በሔደ ቁጥር የሚታየኝ ፊደል፡ ህይወት ያልኩት ቅዥት ሞት የሚባል ገደል፡ ......ኑር...... https://t.me/nuredinal_arebi

«ጤናማው ከዓፊያ ውጪ የህይወትን ጣፋጭ ነገሮች ሁሉ ይመኛል። ህመምተኛው ግን ከዓፊያ ውጪ ሌላ ምኞት የለውም!» አላህ ሆይ! ካንተ ውጪ ህመሙን ማንም የማያውቅለትን በሽተኛ ሁሉ ዓፊያ ለግሰው! =

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከናንተ አንዳችሁ አመስጋኝ ልብ፣ ጌታዋን የምትዘክር አንደበት፣ በአኼራው ጉዳይ የምታግዘው አማኝ ሚስትን ይያዝ።" «ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል/አልባኒ ሰሒህ ብለውታል።» = t.me/https_Asselefya1

➾ጌታቹህን እስከምትገናኙ ድረስ ታገሱ ‼ ረሱል "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" እንዲህ አሉ፦ "ታገሱ! አንድ ዘመን አይመጣም ያ ከእርሱ ቡሃላ ያለዉ ዘመን ከርሱ የበለጠ የከፋ ቢሆን እንጂ ጌታቹህን እስከ
➾ጌታቹህን እስከምትገናኙ ድረስ ታገሱ ‼ ረሱል "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" እንዲህ አሉ፦ "ታገሱ! አንድ ዘመን አይመጣም ያ ከእርሱ ቡሃላ ያለዉ ዘመን ከርሱ የበለጠ የከፋ ቢሆን እንጂ ጌታቹህን እስከምትገናኙ ድረስ" [ቡኻሪይ ዘግበዉታል] ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ http://t.me/https_Asselefya1

كان مِن دعاء عمر بن الخطاب          - رضي الله عنه - : «اللَّهُمَّ اجْعَل عملى كُله صَالحًا واجعله لوجهك خَالِصًا وَلَا تجْعَل لأحد فِيهِ شَيْئا»
«الإستقامة، لابن تيمية ٢٢٩/٢»

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «ما من مسلم يتوضأ فيُحسن وضوءه، ثم يقوم فيُصلي ركعتين، يُقبل عليهما بقلبه ووجهه إلا وجبت له الجنة» [رواه مسلم] “ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።” =

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «ما من مسلم يتوضأ فيُحسن وضوءه، ثم يقوم فيُصلي ركعتين، يُقبل عليهما بقلبه ووجهه إلا وجبت له الجنة» [رواه مسلم] “ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።” =