ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 788 подписчиков, занимая 6 303 место в категории Религия и духовность и 2 575 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 788 подписчиков.

Согласно последним данным от 06 ноября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -183, а за последние 24 часа — -6, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 25.02%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.58% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 450 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 907 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 07 ноября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 788
Подписчики
-624 часа
-267 дней
-18330 дней
Архив постов
➾የአላህ ባሪያዎች ሆይ ጥሩ ጓደኛ ካለን  አጥብቀን እንያዝ ።በተለይ አሁን ባለንበት ዘመን ወደ ትክክለኛው መስመር የሚያመላክተን  በድናችን ላይ እንድንጸና የሚያጠናክርንና ከሹብሃና ከሽሃዋ ብዥታዎችን የሚያስወግድልን  የሆነን ሰው አደራ ጠበቅ አድርገን እንያዛቸው እንዳይርቁብንም እንከባከባቸው። መልካም ጓደኛ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➽የልብ   ጓደኛ የሚባለው፦በደስታችን የሚደሰት በሃዘናችን የሚያዝን በችግራችን የሚደርስ ለሚስጥራችን ታማኝ  ከሱ ጋር መቀማመጣችን የሚያስደስተው በራቅንው ጊዜ የማይረሳን በዱኣው የሚያስታውሰን ምርጥ የአላህ ባሪያ ነው ።
❒ قال الشافعي - رحمه الله :إذا كان لك صديق يعينك على الطاعة فشد يديك به، فإن اتخاذ الصديق صعب ومفارقته سهل. حلية الأولياء (4/101)
➲ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ ኢድሪስ ኢማሙ ሻፈዕይ ረሒመሁሏህ ድንቅ ምክር አላቸውእንዲህም ይላሉ " በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ እንድትል የሚያግዝህ ጥሩ ጓደኛ ካለህ እጆቹን ጠበቅ አድርገህ ያዘው ።(ጥሩን )ጓደኛ መያዝ ትልቅ ፈተና ሲሆን መለያየቱ ግን በጣም ቀላል ነው"    [ ሒልየቱል ኣውሊያዕ 4 ፤ 101] አላህ እኛን ጥሩዎች ያድርገን ጥሩ ጓደኞችንም ይስጠን!! ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ http://t.me/https_Asselefya1

🎧تلاوة جميلة .. ارح بها مسمعك . =

•• أوصى أعرابي إبنه : ° واعلم أن الله إذا أراد بك خيراً أو شراً أمضاه فيك على ما أحب العباد أو كرهوا، وأرح نفسك من التعب.
‏‌‏⤶ بهجة المجالس (٢٢٧)
=

•• من أراد السّعادة فليطلبها في كتاب الله ‏‌‏⤶ الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله 🌹

=»እህቴ ሆይ ሰውነትሽ ላይ ባዕድ ነገር እየጨመርሽ እራስሽን አታርክሺ። አላህ በሰጠሽ ውበት ተብቃቂ። ኦርጅናል ሰውነትሽ በአርቴፊሻል ነገርና ሰው ሰራሽ የሆነ ነገር እየጨመርሽ ሰውነትሽን አታበላሺ። =»@AbuHafsaYimam

اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ቢስሚላህ በመጀመሪያ አምሳያ የሌለው የሆነው ጌታዬ አሏህ የምስጋና አይነት የተገባው ነውና በመቀጠል ካአሏህ በታች ሰበብ የሆነኝ ኡስታዜ ኡስታዝ ኡቡ ዑበይድ ሙሀመድ ሰዒድ ጀዛሁሏሁ ኽይራ አሏህ ይጠብቀው አሏህ እድሜውን ያርዝመው ከሚባለው በላይ በቂሪአት እንድበርታ አግዞኛል በመቀጠል እህቴም ጓደኛየም ••ጦይባ ሙሀመድ የራያ ወርቄዋ ثم አቢቲ ጋሻው የወርቄዋ ልእኔ እንደ ትልቅ እህቶች ናቸው አሏህ ይጠብቃችው የኔ ኮኮቦች በመቀጥል ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኽይር ጀዛከሏሁ ኽይራ ለብዙ ነገሮች ሰበብ ሁነከኛል አሏህ ይጠብቅህ ባጠቃላይ የኢብኑ ተይሚያህ አራሚዎችም ተማሪዎችም በጣም ጎበዞች ናችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ የእኔ እኛ በባዎች በመቀጠል ያአቂዳ ኪታቦችን ለመቅራት ሰበብ የሆነኝ ያገሬ ልጅ ወንድሜ አብደሏህ ያሲን አቡ ሐቲም አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ጊዜህንም አዕምሮህንም ይባርክልህ ወንድሜ  ሌሎችም በዙሪያዬ ያላችሁ እህቶች ወንድሞች ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ በተለይ ሊላህ ብላችሁ ለምታቀሩን أم جليبيب

በመጀመሪያ ሁሉን ቻይ የሆነዉን አላህን አመሠግናለሁ አልሃምዱሊላህ በመቀጠል ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኡስታዝ አቡ ጄወይሪያ በነሱ ትምህረት ብዙ ነገሬን ቀይሪያለሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ  በምንም አይነት ሁኔታ ላይ ብሆን እማትለየኝ እህቴ ሀሊማ ከጎኔ ስለነበርሽ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ወድሻለሁ ጀዛኪሏሁ ኽይር ባለሽበት አላህይጠብቅሽ ጎደኛዬ ፋፊ ቢንት አህመድ ልክ እደህት እደ ጎደኛ ሁሉ ነገሬ ቂረአት ስደክም አብሽሪ ጠክሪ ብላ ጠንክራ እምታጠነክረኝ አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ ብቻ ብዙ ማለት እፈልግ ነበር ፁሁፍ እዳይበዛ በዚሁ ላቆም። S bint Abdu✍

السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰه  وَبَرَكَاتُهُ በመጀመረያ ሁሉን ቻይ ለሆነው اللهምስጋና የተገባውነው  ወዴ ቀጥተኛው መንገድ ለመራኝ አልሀምድሊላህ ! በመቀጠል ቂርአቴ ላይ እንዲጠናከር ብዙ ውለታ የዋልሽልኝ ብሎም ወዴሱናመድረሳኢብኑ ተይማያ መድረሳ የጠቆምሽኝ የመጀመሪያዬ ብርቆዬ እህቴ ዙምራ አዴም(ኡሙ ረያን) የአልቡኮዋ አላህ ይጠብቀሽ ኡስታዜ አስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀዛከአሏህ ኸይረንአላህ መልካም ስራህንወዶ ይቀበልህ አላህ ይጠብቅህ!! በአንተ ሰበብ ስንቱ ተቀየረ!   የኢብኑ ተይሚያ ተማሪወች  ደከመን ሰለቼን ሳትሉ እኛንለማሳወቅ የምትሰሩ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !ሌሎች ኡስታዞቼም አላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ !! ✍ቢንት ኢድሪስ

Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatuhu ...det neshhh ... Ene alhamdulillah bemejemeriya kurann be  ህፃንነቴ  endaketm laderegugn ustaz shaikh ali  allah ytebqachhu amlet efelgalew ... siqetl wanawna asasabiwn guday menhajen  endaewq yaderegegnn ustaz bilal abu khewlah ena ustaz adshukur abu fewzan huletum ye assosa university ustazochen betaaaam mamesgen efelgalew allah huletachhunm eske betesebachhu yetbqachhu..bemeqetel ustaz kedr abu juweyriyan betaaam mamesgen efelgalew bzu be record adebn ke masreja ga endet endemikereb  temrebetalew esunm allah yetbklgn  ✍أم عرفان سعادة بنت علي (assosa university 2015  temeraki ) =

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እኔ ቁረአን ለመኽተም እና የአቂዳ ኪታቦችን እንድቀራ ያገዘቺኝ የመከረቺኝ ጠዋት ማታ አብሽሪልኝ እያለች ጥንካሬ የሆነቺኝን እህቴን ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ የኔ ጀግና እህት አሁን ላይ ጠፍታለች ከተገናኛችሁ ለአሏህ ብዬ እንደምወዳት ንገሪልኝ የኡለማዎችን ሙሀደራ እንድሰማ የምትመክረኝ ፌስቡክ ላይ ነበር የተገናኘንዉ ወደ ቴሌግራም በሱ ልፋት መጣሁኝ ዛሬ ላይ ጎበዝ ባልባልም በፊት ነበርኩበት ላይ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ ሀቢባዬ የኔ ዉድ እህት ጀዛኪሏሁ ኸይረን ቢንት አራጋዉ የኔ ጀግና በየትም ብለሽ አድርሽልኝ አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ስስቶች💧

እኔስ ሲከፋኝ የምፅናበት:ሲደብረኝ የምዝናናበት:ቀልቤም ሢደርቅ የማረጥብበት ብዙለኔ መለወጥሰበብ የሆነኝ የአቡ ሡፍያን ግሩብ ነው አላህ ጀዛውን ይክፈለው
እኔስ ሲከፋኝ የምፅናበት:ሲደብረኝ የምዝናናበት:ቀልቤም ሢደርቅ የማረጥብበት ብዙለኔ መለወጥሰበብ የሆነኝ የአቡ ሡፍያን ግሩብ ነው አላህ ጀዛውን ይክፈለው

ኑ በሉ ማመስገን የምትፈልጓቸዉ አጠር አድርጋችሁ በፀሑፍ ላኩልኝ እኔ አስተላልፋለሑ ገደብ አሁን 3:30 ነዉ 4:30 ድረስ ብቻ የምቀበል ! 𝚙𝚘𝚝፦ @Ass_selefyaa_bot

√ በመጀመሪያ ሁሉን ቻይ እና አድራጊ ለሆነዉ አላህ ምስጋና የተገባዉ ነዉ አልሃምዱሊላሂ ከዛ በመቀጠል በባሮቹ ባሮቹ እንድስተካከሉ ሰበብ ለሆኑን ሰዎች ቃኢዳ አስተካክዬ እንድቀራ ወደ አልሙኒር መድረሳ የጠቆመችኝ ስዓዳ ቢንት ኢብራሒም ወይም ኩንያ ኡሙ ዑመር ወይም አሁን የመንትዮች እናት {የወረባቦዋ} ጀዛኪላሁ ኸይር ክፉ አይንካሽ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ከዛ በመቀጠል ብዙ እያስቸገርኳት ችላ ቃኢዳ እንድጨርስ ያደረገችኝ ጃና መልካሙ ኡሙ አብዱረሕማን {የራያዋ} አንችም ጀዛኪላሁ ኸይር አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ! ከዛ በመቀጠል ወደ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ገብቸ በደንብ የአቂዳ ኪታቦች እንድቀራ ሰበብ የሆነችኝ ሀያት ነጋ ኡሙ ፋሩቅ {የአልቦኮዋ} ጀዛኪላሁ ኸይር ክፉ አይንካሽ ! ሌላ ደግሞ በትምሕርቶቹ ብዙ የተቀየርኩበት ኡስታዝ አቡ አብዲላሕ ኢብኑ ኸይሩ ጀዛከላሑ ኸይር ከፉ አይንህ ! ሌሎችም ያልጠቀስኳችሁ አላችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ክፉ አይንካችሁ ! አልችልበት ዝም ብዬ አወላገድኩኝ በጥቅሉ ኑሩልኝ ! ✍بنت أراغاو =

እስኪ ዛሬ አንድ ነገር ላካፍላችሁ እ? በአካል ሳናቃቸዉ በሶሻል ሚድያ ብቻ በድምፀ ብቻ ሒወታችን እንድቀየር ሰበብ የሆኑን ሰዎች እስኪ እናመስግናቸዉ እ? ቆይ እኔ ልጀምር ከዛ ቦት ለጥፌ እናንተ ትቀጥላላችሁ ! እነሱ ሰበብ ባይሆኑ እኛ ዛሬ የት ነበርን ወይ ዩቱበር ወይ ቲክቶከር ሆነን ሚድያ ለሚድያ እንቀዋለል ነበርኮ ! እኛ ለመቀየር ሰበብ የሆኑ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል ! ዛሬ እናመስግናቸዉ እስኪ በኛ ቤት ደስ ይበላቸዉ ! እኛም ደስ ይበለን ! ✍

➾ኢላሂ!! ተስፈኛ ነኝ እኔ ጉጉቴ ያየለ በጌታዬ እዝነት ልቤ እየታለለ ፈራሁኝ እንዳልሆን ዲኔ የቀለለ ሳይ ስመለከት ስራዬ ያነሰ ወንጀሌ የበዛ አይኔን ያስለቀሰ 👉አንድየ.......✍️