💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 788 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 303 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة إثيوبيا.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 788 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -183، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.02%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.58% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 907 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
الفوائد صـ٢٦=
ቀኑ ሙሉ በተለያዬ ነገሮች ተጠምደን ዉለን ማታ ማረፊያ እንቅልፍ ባይኖር ኖር ምን ይዉጠን ነበር ?! በሉ በጊዜ አረፍ በሉ የሌሊት እንቅልፍ ጥሩ ነዉ ተኙ አታምሹ ይበቃል ! ስልካችሁ ዝጉ ! 👓 ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን ..!
=[إعانة المستفيد 587]=
የባልሽ እህት ለአንችም እህት ነች ሁለዬ አክብረሽ እና ወደሽ መኖር ያለብሽ ! ግን እሷ ጠልተሽ እና ንቀሽ ከሱ ልኑር ብተይ ለተወሰነ ባልሽ ታግሶሽ ሊኖር ይችላል ግን ከጠና ነገሩ ምርጫዉ እህቱ እንደሆነች አትርሺ ሚስት በሚስት ይተካል እሕት ግን እሕት ነች መተኪያ የላትም።
እና ደረጃሽ እወቂ ማለቴ ነዉ! የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ይዘሺ ተቀመጪ ያለ ደረጃሽ አትንጠላጠይ!
=ያለ መድሃኒት የምትተኛ ከሆነ
ያለ ህመም እና ድካም ከተኛህበት የምትነሳ ከሆነ አንተን ካማንም በላይ ሀብታም ነህ الحمد لله በል !!
منقول
= ከትዳር በፊት ማንም ላይ ልባችሁን አትስቀሉ ! ያ የሰቀላችሁበት ሳይሳካ ሲቀር ሌላ ሒወት ለመጀመር ትቸገራላችሁ እና ልባችሁ ጠብቁ ተጠንቀቁ እሺ።
=ከናንተ አንዳችሁ አመስጋኝ ልብ፣ ጌታዋን የምትዘክር አንደበት፣ በአኼራው ጉዳይ የምታግዘው አማኝ ሚስትን ይያዝ።"
«ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል/አልባኒ ሰሒህ ብለውታል።»
=
t.me/https_Asselefya1ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።”
=ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።”
=