💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 795 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 302,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 795 名订阅者。
根据 05 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -180,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.60% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 779 次浏览,首日通常累积 910 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 795
订阅者
-424 小时
-247 天
-18030 天
帖子存档
{ اهدِنا الصراط المستقيم}
قال الإمام ابن القيم - رحِمهُ الله
"العبد لا سبيل له إلى سعادته إلا
بإستقامته على الصراط المستقيم ،
وأنه لا سبيل له إلى الإستقامة إلا بهداية ربه له".
الفوائد صـ٢٦=
【
ቀኑ ሙሉ በተለያዬ ነገሮች ተጠምደን ዉለን ማታ ማረፊያ እንቅልፍ ባይኖር ኖር ምን ይዉጠን ነበር ?! በሉ በጊዜ አረፍ በሉ የሌሊት እንቅልፍ ጥሩ ነዉ ተኙ አታምሹ ይበቃል ! ስልካችሁ ዝጉ ! 👓 ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን ..!
=قال: العلامة صالح الفوزان حفظه الله : حُسنُ الظّن بالله واجبٌ مِن واجبات التّوحيد.
[إعانة المستفيد 587]=
የባልሽ እህት ለአንችም እህት ነች ሁለዬ አክብረሽ እና ወደሽ መኖር ያለብሽ ! ግን እሷ ጠልተሽ እና ንቀሽ ከሱ ልኑር ብተይ ለተወሰነ ባልሽ ታግሶሽ ሊኖር ይችላል ግን ከጠና ነገሩ ምርጫዉ እህቱ እንደሆነች አትርሺ ሚስት በሚስት ይተካል እሕት ግን እሕት ነች መተኪያ የላትም።
እና ደረጃሽ እወቂ ማለቴ ነዉ! የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ይዘሺ ተቀመጪ ያለ ደረጃሽ አትንጠላጠይ!
=Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰجِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]
አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]
በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።
ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰلِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]
አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ያለ መድሃኒት የምትተኛ ከሆነ
ያለ ህመም እና ድካም ከተኛህበት የምትነሳ ከሆነ አንተን ካማንም በላይ ሀብታም ነህ الحمد لله በል !!
منقول
= 👉"ከዱንያም ድርሻህን እንዳትረሳ"!!
ከዱንያ ድርሻህን እንዳትረሳ ሚበቃህም ያህል ያዝ ነገር ግን ዱንያን ልብህ ውስጥ ሳይሆን እጅህ ላይ አድርጋት።
📝ሸርህ ሪያዱ ሷሊህን 3/369
አሁንም እላለሁ ወደፊትም እደግመዋለሁ
ከትዳር በፊት ማንም ላይ ልባችሁን አትስቀሉ ! ያ የሰቀላችሁበት ሳይሳካ ሲቀር ሌላ ሒወት ለመጀመር ትቸገራላችሁ እና ልባችሁ ጠብቁ ተጠንቀቁ እሺ።
=........አንዳንዴ....
አንድት መስመር አለች ሲከፋኝ የፃፍኳት፡
ሰው ያላነበባት ደብቄ የያዝኳት.....
......እንድህ ትቀኛለች.....
ቀን በሔደ ቁጥር የሚታየኝ ፊደል፡
ህይወት ያልኩት ቅዥት ሞት የሚባል ገደል፡
......ኑር......
https://t.me/nuredinal_arebi
«ጤናማው ከዓፊያ ውጪ የህይወትን ጣፋጭ ነገሮች ሁሉ ይመኛል። ህመምተኛው ግን ከዓፊያ ውጪ ሌላ ምኞት የለውም!»
አላህ ሆይ! ካንተ ውጪ ህመሙን ማንም የማያውቅለትን በሽተኛ ሁሉ ዓፊያ ለግሰው!
=
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"
ከናንተ አንዳችሁ አመስጋኝ ልብ፣ ጌታዋን የምትዘክር አንደበት፣ በአኼራው ጉዳይ የምታግዘው አማኝ ሚስትን ይያዝ።"
«ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል/አልባኒ ሰሒህ ብለውታል።»
=
t.me/https_Asselefya1➾ጌታቹህን እስከምትገናኙ ድረስ ታገሱ ‼
ረሱል "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" እንዲህ አሉ፦
"ታገሱ! አንድ ዘመን አይመጣም ያ ከእርሱ ቡሃላ ያለዉ ዘመን ከርሱ የበለጠ የከፋ ቢሆን እንጂ ጌታቹህን እስከምትገናኙ ድረስ"
[ቡኻሪይ ዘግበዉታል]
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
«ما من مسلم يتوضأ فيُحسن وضوءه، ثم يقوم فيُصلي ركعتين، يُقبل عليهما بقلبه ووجهه إلا وجبت له الجنة» [رواه مسلم]
“
ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።”
=ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
«ما من مسلم يتوضأ فيُحسن وضوءه، ثم يقوم فيُصلي ركعتين، يُقبل عليهما بقلبه ووجهه إلا وجبت له الجنة» [رواه مسلم]
“
ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።”
=