cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Kolfe education official channel

We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹

Больше
Рекламные посты
10 557
Подписчики
+1424 часа
+2137 дней
+94330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሴት ትምህርት አመራር ህብርት በመጪው ክረምት በበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ እቅድ ነደፈ። ቀን 3/10/2015 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሴት ትምህርት አመራር ህብርት በመጪው ክረምት በበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ የእቅድ ዝግጅት ማድረግ እንደጀመረ እና በቀጣይ ክረምት ሊሰሯቸው ካሰባቸው እቅዶች ዙሪያ ከክፍለ ከተማው ትምህርት ቤት ኃላፊ ጋር ውይይት አድርገዋል።አመራሮቹ እንደገለፁት ከመንግስት ጋራ ለመስራት የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን ለመስራት የዝግጅት ምዕራፎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
[ ] የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሴት ትምህርት አመራር ህብርት በመጪው ክረምት በበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ እቅድ ነደፈ። [ ] ቀን 3/10/2015 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሴት ትምህርት አመራር ህብርት በመጪው ክረምት በበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ የእቅድ ዝግጅት ማድረግ እንደጀመረ እና በቀጣይ ክረምት ሊሰሯቸው ካሰባቸው እቅዶች ዙሪያ ከክፍለ ከተማው ትምህርት ቤት ኃላፊ ጋር ውይይት አድርገዋል።አመራሮቹ እንደገለፁት ከመንግስት ጋራ ለመስራት የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን ለመስራት የዝግጅት ምዕራፎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
Показать все...
የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት የ4ኛ ሩብ ዓመት እና የ2016 ዓ.ም የማጠቃለያ ምራፍ ሥራዎች ክትትልና ድጋፍ ለማድረግ የሚሰማሩ ባሙያዎችን ኦሬንቴሽን ሰጠ። ቀን 03/10/2016 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም 9 ወራት ያከናወናቸው ተግባራት በወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና በትምህርት ቤቶች የሚገኙበት ደረጃና የ2017 ዓ.ም የቅድ ዝግጅት ምን እንደሚመስል ለመገምገም ያመች ዘንድ በቼክ ተግባራትን ማየት አስፈላጊ ስለሆነ ባለሙያዎችን ሥምሪት መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ ነው ያሉት የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገነነ ዘውዴ ናቸው።
Показать все...
6👍 5👏 2

በነገው እለት ለሚሰጠው የ2016 ዓ.ም 8ኛ ክፍል ከተማ ዓቀፍ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን የክፍለ ከተማው ትምህርት ፅህፈት ቤት ገለፀ። ኮልፌ ኮሙኒኬሽን ሰኔ 03 /2016 ዓ.ም በክፍለ ከተማው በነገው እለት ለሚሰጠው የ2016 ዓ.ም 8ኛ ክፍል ከተማ ዓቀፍ ፈተና በ22የመፈተኛ ጣቢያዎች 13779 ተማሪዎችን ለማስፈተን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ ገነነ ዘውዴ እንደገለፁት ከፈተናው የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መካከል ለመፈተኛ ጣቢያ ሀላፊዎች፣ሱፐርቫይዘሮችን እንዲሁም ፈታኞችን የመመደብና ኦረንቴሽን የመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራቱን ተናግረዋል። ፈተናው ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲካሄድ ለኮማንድ ፖስቱ ኦረንቴሽን መሰጠቱን የገለፁት አቶ ገነነ ከፈተናው ጋር በተያያዘ በስነ ልቦና እንዲሁም በእውቀት የማዘጋጀት ስራ መሰራቱንና ፈተናውን በራሳቸው መተማመን እንዲኖራቸው ዝግጁ የማድረግ እንዲሁም ሞዴል ፈተናዎችን በከተማ እና በክፍለ ከተማ ደረጃ በመስጠት የቅድመ ዝግጅት መደረጉን ጠቁመዋል። የተሻለ የመፅሀፍ አቅርቦትና የፖርሽን ክለሳ በማድረግ ተማሪዎች ለፈተና ዝግጁ ማድረግ መቻሉንም ጨምረው ተናግረዋል። የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5 እንደሚሰጥ የወጣው መርሀ ግብር ያሳያል፡፡
Показать все...
👍 6👎 1😱 1
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት የ2016 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለፈታኝ መምህራን እና ለተፈታኝ ተማሪዎች በ22ቱም መፈተኛ ጣቢያዎች ኦሬንቴሽን ተሠጠ፡፡ በክፍለ ከተማ ደረጃ በመንግስት እና በግል የትምህርት ተቋማት በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ሥርዓተ ትምህርት በ8ኛ ክፍል 13,786 ተማሪዎችን ለፈተና ይቀመጣሉ፡፡
Показать все...
8👍 1
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሴት ትምህርት አመራር ህብረት ወርሃዊ መርሃ ግብሩን በሕዳሴ 1ኛ ደረጃ ትትምህርት ቤት አደረገ። 01/10/2016 ዓ.ም የአመራር ሕብረት ወርሃዊ ጉባኤ ፣ሥልጠናና አጭር አስተማ የታዋቂ ሰው ይሒወት ታሪክ በዕለቱ የቀረቡ መርሃ ግብሮች ናቸው። የሴት ትምህርት አመራር ህብረቱ ሴቶችን ለተሻለ ኃላፊነት እያበቃ ስለመሆኑ በመድረኩ ተመላክቷል።
Показать все...
👍 12 4
Перейти в архив постов