cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO STUDENTS PAGE

[][]> THIS CHANNEL IS HELPFUL FOR => GRADE 8 AND 12 EXAMINERS => FOR FRESHMAN STUDENTS => FOR HIGHER EDUCATION SECTORS. Admin @n53e65w27a07z https://telegram.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE

Больше
Рекламные посты
3 811
Подписчики
-224 часа
-187 дней
-5430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716270247243823 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
Показать все...
CEX.IO Power Tap

🤩 Farm CEXP tokens and earn rewards! CEX.IO App makes it simple and secure to buy, exchange, and store cryptocurrencies

📣🌐የምስራች: ታላቅ ቅናሽ🌐📣 በ ትምህርቶች እርዳታ ይፈልጋሉ: 📚📚 ASSIGNMENT ROOOM  📚📚 📚📚  WE CAN SOLVE ANYTHING📚📚 📍 Assignment ለመስራት✍️ 🏮» ሰዓት አልበቃ ብሎታል⁉️⏰ 🏮» ከጥናት ጋር አልመቻች ብሏቹሃል?👨‍💻 🏮» ብዙ አሳይመት ተደራረበባቹ?📚 👋 አይጨነቁ ፤ ማንኛውም አይነት Group / Individual Assignment በጥራት እና በፍጥነት ሰርተን በታማኝነት እንልካለን ፤ ማሰራት የምትፈልጉ ልጆች 👇🏽👇🏽👇🏽 Inbox    👉  📞     @mentality53 👉  📞     @n53e65w27a07z             አርጉልኝ :: For those who need support on the below 👇👇👇👇👇👇 ✅ Thesis MA/MSc ✅ Research BA/BSc ✅ Proposal ✅ Term Paper ✅ Case Study ✅ Assignment ✅ Lab Manual ✅ Article Review ✅ Data Analysis ✅ Seminar Paper ✅ Feasibility Study ✅ Business Plan ✅ SPSS ✅ Final Project ✅ Others More...      ✍️ 📑 ለ ማንኛውም 📑✍️ የ MASTERS/BA DEGREE/TVET /Diploma /POST GRADUATE... ✍️✍️   ❀✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤❀ -------------------------- ☎️☎️Call : 0953652707 ☎️☎️ 👉  📞          @mentality53 👉  📞          @n53e65w27a07z ☎️☎️ Call : 0953652707  ☎️☎️ ----------------------------   ❀✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤❀ JOIN US 👇👇👇👇👇👇👇 @Discussion_Page @Discussion_Page ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️#SHARE
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ExitExam የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡ የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል። ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። SHARE✅ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
Показать все...
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @n53e65w27a07z መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @n53e65w27a07z ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 350 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 🔻 ማሳሰቢያ‼️ ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን።               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 @Ethio_Students_Page @Ethio_Students_Page
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Update ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልጿል‼️ እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ጥሬ ዕቃ ዋጋ በየቀኑ ከመጨመር ጋር በተያያዘ የተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት ያስቆጠረ ሲሆን ተቋሙ በሚያደርገው ድጎማ ተማሪዎቻችን ትምሀርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ በተወሰነ ስቶራችን ውስጥ ባሉን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና በአትክልት የምግብ አገልግሎት እየሰጠን እንደምንገኝ የሚታወቅ በመሆኑ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን የጠየቅን ስለሆነ በቀጣይ የአቅርቦት ሁኔታ እስከሚስተካከል #በትዕግስት እንድትጠባበቁ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል። https://t.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE/5015 https://t.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE/5015 https://t.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE/5015
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
✳️የ TikTok እገዳ በኪርጊስታን ተግባራዊ ሆነ❗️ 🔺ኪርጊስታን ቲክቶክ በመላ ሀገሪቱ  እንዲታገድ ውሳኔ ማስለፏ ይታወሳል በዚሁ ውሳኔ መሰረት የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ትዕዛዙን ወደ መፈጸም እርምጃ ገብተዋል። 🔺በሀገሪቱ " ቲክቶክ " መስራት እንዳቆመም ተነግሯል፤ ሰዎች መተግበሪያውን ሲከፍቱን የሚያገኙት መልዕክት "Unable to load, please try again" የሚል ነው። 🔺ውሳኔው በሀገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት ም/ቤት የተላለፈ ነው፤ የኪርጊስታን ዲጂታል ሚኒስቴር ቲክቶክን የሚያስተዳድረው "ባይት ዳንስ" ኩባንያ የልጆችን፦ - አእምሯዊ፣ - አካላዊ፣ - መንፈሳዊ እና ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም ብሏል። 🔺በዚህም ምክንያት ቲክቶክ በሀገሪቱ እንዳይሰራ ተደርጓል። ውሳኔው የተቃወሙ አካላት ይህ ተገቢ እንዳልሆነ በመግለጽ ገደቡ እንዲነሳ ጠይቀዋል። ከገደብ ይልቅ ቁጥጥር ይደረግበት ብለዋል። ©TikvahEth #Tech_News #TikTok https://t.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE/5014 https://t.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE/5014 https://t.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE/5014
Показать все...
#Update የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል። በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ Credit :- Tikvah University 🌐JOIN : @QesemAcademy
Показать все...
✳️አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተገጠመለት ስማርት ፍራሽ❗️ 🔺De RUCCI Smart T 11- Pro  ይባላል፤  ይህ በ 8,250 ዶላር ለገበያ የቀረበው ስማርት ፍራሽ ከተገጠሙለት የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂዎች መሀል:- 🔺በዚህ ፍራሽ ላይ የተኛ ሰው እንቅልፍ እንደተኛና እንዳልተኛ ፍራሹ በደንብ ያውቃል። እና እንቅልፍ ካልወሰደው የመኝታ ቤቱን ብርሀን ቀስ እያለ ይቀንስና ለተኛው ሰው ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ቅርፁን ለውጦ ይበልጥ ምቹ ሆኖ እንቅልፍን ለመጋበዝ ይሞክራል። 🔺ሰውየው በእንቅልፍ ሰአት ሙዚቃዎችን የመስማት ልምድ ካለው ለስለስ ያለ በመሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ በትንሹ ይከፍትለታል፤ እና ቀስ እያለ ማሳጅ እንደማድረግ አይነት በመጠኑ እየተንቀሳቀሰ ሰውየውን ለማስተኛት ይሞክራል፤ ከዚህ ሁሉ በኋላ ሰውየው እንቅልፍ ከተኛ የተከፈተውን ሙዚቃ ይዘጋና የመኝታ ቤቱን መብራት ያጠፋል። 🔺የዚህ ፍራሽ ስራ ይህ ብቻ አይደለም ሰውየው እንቅልፍ ከተኛ በኋላም የልብ ምቱን የደም ዝውውሩን የሰውነቱን ሙቀት እና አጠቃላይ የጤናውን ሁኔታ እየተከታተለ ይመዘግባል። 🔺በዚህ አልጋ ላይ የተኛው ሰው ሰውነቱ ላይ ያልተለመደ አይነት ትኩሳት እንዳለው ፍራሹ ካስተዋለ በተገጠመለት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት የትኩሳቱን ሁኔታ መዝግቦ ማታ ስትተኛ ሙቀትህ ልክ አልነበረም ትኩሳት አለህ ሀኪም ቼክ ማድረግ ይኖርብሃል የሚል ቴክስት ጠዋት ወደ ሰውየው ስልክ ይልካል። 🔺ለሊቱ በዚህ መልኩ አልፎ ሲነጋ ሰውየው ከእንቅልፍ መንቃት ያለበት ሰአት ላይ እንደተለመዱት አላርሞች ድምፅ በመልቀቅ አይረብሽም፤ ሰውየውን የሚቀሰቅሰው የክፍሉን ብርሀን በመጨመር እና በተወሰነ መልኩ ቀስ እያለ በመንቀሳቀስ እያባበለ ነው። ቴክኖሎጂው እዚህ ላይ ደርሷል ስለዚህ ቴክኖሎጂ ምን ታስባላችሁ ሀሳባችሁን Comment ላይ አጋሩን። @Ethio_Students_Page @Ethio_Students_Page
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 1