cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Asham ArbaMinch

ይህ ገጽ በሰው ልጆች እኩልነት እና በኢትዮጵያ የጋራ ቤትነት የሚያምኑትን ሁሉ ይጋብዛል።

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ሰበር መረጃ የአሸባሪው ህወሓት አመራሮች የሚሰለጥኑበት እና የሚደበቁበት የቆላ ተንቤን በርሃ በጀግናው ሠራዊታችን ሙሉ በሙሉ ተያዘ ሱሌማን አብደላ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰበር ዜና ‼ ጀግናው የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዛሬ በመቐለ ከተማ በምድረገነት አከባቢ በወሰደው እርምጃ አንድ ከፍተኛ የአሸባሪ ህወሓት አመራር እንደ * ተገ^ ደለ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። የጁንታ ደጋፊዎችም ከፍተኛ የአሸባሪ ህወሓት አመራር እንዳጡ ስሜታቸው መቆጣጠር አቅቷቸው በተለያየ መንገድ እየገለፁ ይገኛሉ። በላይነሽ አመዴ ዛሬ በሚገባ ስራዋ ተዋጥቶላታል‼️
Показать все...
Repost from Andrew Korybko
Is There Such A Thing As #MAGACommunism? https://oneworld.press/?module=articles&action=view&id=3254
Показать все...
Is There Such A Thing As #MAGACommunism?

The answer is in the affirmative and is arrived at after accepting that both movements prioritize the improvement of people’s living standards and the strengthening of state sovereignty, albeit in different ways. This means that they’re simply separat

Repost from Getachew shiferaw
Repost from Getachew shiferaw
ወልቃይትን ተመልከት! ለዘመናት በትህነግ ሲበደል የኖረው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ትህነግን ለመቅበር በሚደረገው ትግል የትኛውንም መስዋዕትነት እከፍላለሁ ብሏል። የወልቃይት ጠገዴ ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ለጥምር ጦሩ ባደረጉት የድጋፍ ሰልፍ ከአሸባሪው ጋር በሚደረገው ትግል ከጥምር ጦሩ ጎን ነን ብለዋል። ~ልጆቻችን መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለው አሸባሪውን ይታገላሉ። ~ቀሪው ሕዝብ ደጀን ሆኖ ጥምር ጦሩን ያግዛል ብለዋል። የከተማው ሕዝብ ለጥምር ጦሩ ድጋፉን በሰልፍ ብቻ አይደለም የገለፀው ቤት ያፈራውን ወስዶ ሰጥቷል። ደጀንነታችን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ድረስ ነው ብሏል። ሴት ወንድ፣ ሙስሊም ክርስትያን፣ ወጣት አዛውንት፣ ቄስ ሸክ ሳይባል ሁሉም አደባባይ ወጥቶ ከጥምር ጦሩ ጎን ነን ብሏል። ወጣቶች ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ተብሏል። በቅርቡ የወልቃይት ጠገዴ ቆራሪት አርሶ አደሮች የሚታለቡ ላሞቻቸውን ለጥምር ጦሩ አስረክበዋል። በዛሬው ሰልፍ ደግሞ ዘር ጨፍጫፊውን ትህነግ ልጆቻችንም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለው ይፋለሙታል ብለዋል።
Показать все...
Repost from Getachew shiferaw
የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው ጥምር ጦር! በጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ከተማ ጌሾበር ቀበሌ ነዋሪዎች ለጥምር ጦሩ ቦታው ድረስ ሄደው በዚህ መልክ ስንቅ አቅርበዋል። የጉባላፍቶ ሕዝብ አሸባሪው ህወሃት የሚፈፅመውን ጥፋት ያውቀዋል። ስለሆነም ስንቅ ተሸክመው ለጥምር ጦሩ አድርሰዋል። ይህ ሕዝብ ለጥምር ጦሩ ትልቅ ብርታት ነው። አሸባሪው ትህነግ ደግሞ የሕዝብን ደጀንነት ሲመለከት ብርክ ይይዘዋል።
Показать все...
Repost from Getachew shiferaw
Repost from Asfaw abreha
00:53
Видео недоступноПоказать в Telegram
"If you put two warring parties on the same_footing while one is the aggressor and the other is a victim then you have a problem" Ambassador Henok Teffera 👌
Показать все...
3.45 MB
Repost from Asfaw abreha
Фото недоступноПоказать в Telegram
በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ተቀጥሮ የነበረው የዛሬው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ በምክር ቤቱ አባላት መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት ስብሰባው ለሚቀጥለው ሳምንት ተላልፏል። ______________ ማነህ ና ቀኑን አስላው እማ ! ..በሚቀጥለው ሳምንት ሲባል ቀኑ መቼ መሆኑ ነው? ደብረፂዮን መቀሌን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አስረክቦ እሱ ወደ ተምቤን ዋሻ ሲዘልቅ መሆኑ ነው ? 😂
Показать все...
Repost from Asfaw abreha
ኧረ በለው ዛቻ !😂 የ "Financial Times" ዛቻ "ከሩሲያ ጋር ወዳጅነትን እየመሠረቱ ያሉ የአፍሪካ አገራት ከእሳት ጋር እየተጫወቱ ነው" ፅሑፉን ገብታችሁ ስታነቡ ... "ይህ ምስል ብዙ ነገር ይናገራል.." የሚል ሃረግ ታያላችሁ። ምስሉ .. ሰርጌ ላቭሮቭ አዲስአበባን በጎበኙበት ወቅት ከም/ጠ/ሚ/ር ከአቶ ደመቀ መኮነን ጋር የተነሱት ነው።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.