cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Asfaw abreha

News

Больше
Рекламные посты
10 123
Подписчики
-724 часа
-77 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Goodnight !
Показать все...
😁 8👏 1
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
Who did this ? 😂
Показать все...
7.21 KB
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 2
ወያኔ ከስህተቱ የሚማረው ግን መቼ ይሆን ? ኮሎኔል ዮሐንስ (ስም ተቀይሯል) በዘመድ በወዳጅ በኩል አድርጎ ከታች ያለውን መልዕክት ላከ። ጓዶቹን ወክሎ ይሄንን መልዕክት የላከው ኮሎኔል መልዕክቱ እንደኑዛዜ ተቆጥሮ ህዝብ ይወቅልን ብሏል። 👇 👇 //// ሲራጅ የተባለ ከፈረንሳይ የመጣ የወያኔ አስተርጓሚ ከሱዳን የሚከፈለውን የ5000 ታጣቂዎች ክፍያ ፖርት ሱዳን ድረስ በመሄድ በየወሩ ከመንግስት በዶላር ተቀብሎ ትልቁን ድርሻ ለጀኔራል ፍስሃ ማንጁስ ቀጥሎ ለጀኔራል ሙዘይ ከዛም የራሱን ድርሻ ይወስዳል። የትግራይ መንግስት ደግሞ ሱዳን ለሚገኙት ለነዚህ ታጣቂዎቹ የሻይ ቡና 2400 ብር በነፍስወከፍ በትግራይ ልማት ማህበር በኩል ከተላከ በኋላ ወደ በኡምላ ተቀይሮ ይሰጣቸዋል። ምንም እንኳን ገንዘቡ ቢላክም ለሁለት ወርና ለሶስት ወር ዘግይቶ ነው የሚከፈለው። ምክኒያቱም በመተማ በኩል የትግራይ ልማት ማህበር ሰዎች ብሩን ኮንትሮባንድ ስለሚነግዱበት ነው። ገንዘቡ ለወታደሮቹ የሚደርሠው በሱዳን የባንክ ምንዛሬ ሂሳብ ተመንዝሮ ሲሆን ነጋዴዎቹ የትግራይ ልማት ማህበረ ሰዎች ግን በብላክ በመመዝር ተጨማሪ ትርፍ ይሰበስቡበታል። የድሃ ልጅ በመሃል ይቆመርበታል። እውነት እልሃለሁ የሱዳኑን ተልዕኮ tplf ለፓለቲካዊ አላማ ነው የሚጠቀምበት - ጀኔራሎቹ ደግሞ እየነገዱበት ነው። እንዳውም የሱዳን መንግስት በሚገባ አስታጥቆናል። 70 ፓትሮል ከድሽቃ ከዙ -23 እና ከሞርተሮች ጋ ሰጥቶናል ። እኛ ለትግራይ ውለታ ስላለብን ህዝባችን እውነቱን ማወቅ አለበት ብለን ስለምናምን ነው።በሱዳን ያለነው የህወሓት ወታደሮች ከሱዳኑ የRSF ጦር ጋር በገጠምናቸው አላማ የለሽ ውጊያዎች በርካታ አባሎቻችንን አጥተናል //// የኮሎኔሉ መልዕክት እዚህ ላይ ያበቃል _ P.S RSF በሱዳን የሚገኙና በጦርነት ያልተሳተፉ የትግራይ ስደተኞች ምንም አይነት አደጋ እንደማይገጥማቸው ሲገልፅ ሰንብቷል።እንደውም ከRSF ተገቢውን መስተንግዶና እንክብካቤ እንደሚያገኙ በአባሎቹ በኩል መልዕክቱ እንዲተላለፍ አድርጓል። በነገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ችግር የተፈጠረው tplf አሁን በአውራጃዊነት ቁማር ላይ በሰፊው የተጠመደ ስለሆነ ያለ ጊዜያዊ አስተዳደሩ እውቅናና ውሳኔ እነ ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ በአገር ውስጥና በውጪ የሚመሩት የቅጥረኛ ነፍሰገዳይ ትላልቅ ኔትወርኮችን ማቋቋማቸው እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል .... P.P.S ይህ ሁሉ ሲሆን የወልቃይት ተወላጁ ተኪው ምትኩ በየሰበቡ ታመምኩ እያለ የፍስሃ ማንጁስን ወንጀሎች ላለመደገፍና ትዕዛዛቱን ላለመቀበል ሲል የሄደበት ረጅም መንገድ በበጎ የሚታይ ቢሆንም ገባ ወጣ የማለት ግልፅ ምልክቶች እየታየበት በመሆኑ ተቃውሞውን ዳር ማድረስ የሚችል አይመስልም። ወልቃይቴው ተኪኡ ለጊዜው ተጠቅመው እንደሚጥሉት የሚጠፋው አይደለም። መቃብሩ መማሱን ካወቀ መሽኮርመሙን ትቶ ከኮሎኔል ደመቀና ጓዶቹ ጋር ግንኙነት ፈጥሮ በሰላም እጁን በመስጠት ወገኖቹን የሚክስበት ዕድል አለው። ይጠቀምበት ። ይህ ይሆን ዘንድም ነገሮችን ማመቻቸት እንደሚቻል ማረጋገጥ እችላለሁ !!
Показать все...
👍 17 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማይክ ሃመር ቤተኛ የሆነው ለዚህ ነበራ...😎 //ትራምፕ ከተመረጠ የምንፈልገውን ሁሉ ማሳካት አንችልም ።ተፈናቃዮቻችንን የመመለሱ ስራችን ችግር ይገጥመዋል- ሉዓላዊ ግዛታችንን የማስመለሱ ስራችንም ችግር ይገጥመዋል ።የአሜሪካ ምርጫ ከመካሄዱ ከህዳር ወር በፊት መፍጠን አለብን//       - ቮድካው
Показать все...
😁 19👍 5
አልቡርሃን ለ5000 የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮች (Mercenaries) ለመክፈል የተስማማውን የቅጥረኞች ምንዳ ማን እንደሚቀበለው መረጃው ያላችሁ አይመስለኝም። ያው አልቡርሃን ለአንድ የወያኔ ቅጥረኛ በነብስ ወከፍ በወር 70 ሺ ኡምላ ለመክፈል ተስማምቶ ነበር።በየወሩ አንድ ሰው ይሰበስበዋል። እሱ ማነው ? ጠይቁ ! ማነህ የሂሳብ አዋቂ .....ምታው እስኪ 70 ሺ ኡምላ ሲባዛ 5 ሺ ቅጥረኛ ! Imagine ይሄ ሁሉ ኡምላ ወደ አንድ ኪስ ሲገባ😎 - ጠይቁ ! ለናንተ አዝኜ ግን እንዳይመስላችሁ።እውነቱን ልንገራችሁና እኔ እያቀሳሰርኩ ነው - አልደብቃችሁም። መረጃዬ ግን እውነት ነው - I can't hide it , and you can't help it !
Показать все...
👍 56😱 6🤔 2
00:08
Видео недоступноПоказать в Telegram
I like this guy 😂😂
Показать все...
1.59 MB
👍 7😁 4 1
አዜብ መስፍን በጊዜዋ የፏለለችባትን ብልጭልጭ ከተማ አሁን ከጥግረራ በኋላ እንዴት አገኘቻት ይሆን? ቮድካው Inspire ሳያደረጋት አልቀረም ! የባንዳዎች ጊዜ አይደል 😂
Показать все...
😁 23👍 11👎 1
ሰበር .. ከሁለት ቀናት በፊት በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት አልፍኦ በተባለ አካባቢ ከጄኔራል መሃመድ ሃምዳን ደጋሎ (ሂመቲ) ወታደሮች ጋር ውጊያ የገጠሙት ቅጥረኛ (Mercenaries) የወያኔ ታጣቂዎች ከባድ ኪሳራን አስተናግደዋል። መረጃውን ያደረሱኝ ምንጮቼ በወያኔ በኩል የደረሰውን ይህንን ሽንፈት ሲገልፁልኝ " እልቂት" ነበር ብለውታል !! ( የትግራይ ሰዎች ውሎ አድሮ መረጃውን ማግኘታቸው አይቀርም ...... በዚሁ መረጃ ዙሪያ ቮድካውና ፍስሃ ማንጁስ ሰሞኑን Busy ይሆናሉ - Mark my words!)
Показать все...
👍 46 7👎 1🤯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
26👍 7😁 5👎 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.