1 344
Подписчики
-224 часа
-87 дней
-1730 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
የአሹራ ፆም 9ኛውና 10ኛው ቀን ነገ ሰኞና ማክሰኞ ስለሆነ በመፆም እንበርታ!!!
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” ነቢዩ (ሰ•ዐ•ወ)
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ተፈጸመባቸው
የቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ጥይት ተተኩሶባቸዉ ጉዳት እንደደረሰባቸዉ ዳጉ ጆርናል ከዘገባዎች ተመልክቷል።
የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት በፔንስልቬንያ የምርጫ ቅስቀሳ ንግግር እያደረጉ በነበሩበት ወቅት በአቅራቢያ ከነበረ ከሌላ ህንጻ ላይ በአነጣጣሪ ተኳሽ ተኩሱ ተከፍቶባቸዋል። ትራምፕ በጆሮዋቸው አካባቢ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ደም ሲፈሳቸዉም ታይቷል።
ህይወታቸው ባያልፍም ትራምፕ ለጥቂት ከጥቃቱ አምልጠዋል። በጥይት ከተመቱ በኋላም ትራምፕ ወዲያኑ ወድቀዋል። የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል የሞከረው ታጣቂ የ20 ዓመቱ ቶማስ ማቲው ክሩክስ እንደነበር ምንጮች ለኒዉዮርክ ፖስት ተናግረዋል።
ወጣቱ ተደጋጋሚ ጊዜ የተኮሰባቸዉ ሲሆን ከመካከሉ አንዱ ትራምፕን በጆሮዋቸዉ ላይ ጉዳት አድርሷል። በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት ወቅት ንግግር እያደረጉ ይህ የተፈጸመባቸው ትራምፕ በጥበቆቻቸዉ ታግዘዉ ወደ ህክምና ቦታ ተወስደዋል።
በወቅቱ በምርጫ ቅስቀሳዉ ላይ የነበሩ በርካታ ሰዎች መደናገጥ እና ትርምስ ዉስጥ ገብተዉ እንደበር ከወጡ ተንቀሳቃሽ ምስዕሎች ዳጉ ጆርናል ተመልክቷል። ጥቃት አድራሹ ግለሰብም በወታደሮች እና የጸጥታ ሀይሎች ሲገደል በቁጥጥር ስር የዋሉም አሉ ተብሏል።
በበረከት ሞገስ
ልብህ እንዲለሰልስ ጉዳይህ እንዲሞላ…
ከአቡደርዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ﷺ) በበምጣት ልቡ እንደደረቀበት ስሞታ ሲያቀርብባቸው እንዲህ አሉት፦
﴿أتحبُّ أن يلينَ قلبُك، و تُدْرِكَ حاجتَكَ؟ ارحَمِ اليتيمَ، و امسَح رأسَه، وأطْعِمْه من طَعامِك، يَلِنْ قلبُك، وتُدْرِكْ حاجتَكَ.﴾
“ልብህ እንዲለሰልስ ጉዳይህ እንዲሞላ ትወዳለህን? ያን ከፈለክ ለየቲሞች (አባት ለሌላቸው ልጆች) እዘን፣ እራሳቸውን ዳብስ፣ ከምትበላውም አብላቸው። የዛኔ ልብህም ይለሰልሳል ጉዳይህም ይሞላል።”
📚 አልባኒ በሶሂህ አትርጊብ ወተርሂብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል፡ 2544
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦
https://t.me/BuhariMuslimAmharic👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአሹራ ቀን ፆም!
ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን
ከኢብኑ አባስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
Фото недоступноПоказать в Telegram
ድሬዳዋ ድጋፍ ትሻለች
አሸዋ ገበያ ላይ በደረሰው አደጋ የሁላችንም ድጋፍ ያስፈልጋል
በአሸዋ ገበያ መቃጠል የተጎዱትን የማቋቋም ጉዳይ የሁላችንንም ተሳትፎ ይጠይቃል ለዚህም የሚከተሉት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ተከፍተዋል፦
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000637750201
ዳሽን ባንክ
5009786342011
አዋሽ ባንክ
013211367855100
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
1001300318808
👍 3
የአሹራ ቀን ፆም!
ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን
ከኢብኑ አባስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦
https://t.me/BuhariMuslimAmharic👍 2
የጁሙዐ ሀዲስ 4
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ለልጅ ይሄን ነገር ውሰድ (እሰጥሃለው) ብሎት ከዛም ካልሰጠው እሱ ውሸታም ነው።”
📚 አልባኒ ሶሂህ አተርጊብ ላይ ሀሰን ሊገይሪሂ ብለውታል: (2942)
💟የአርጦግሩል ወዳጆች በኢትዮጵያ💟 ❤️عشاق أرطغرول في إثيوبيا❤️ 💞Ertugrul lovers in Ethiopia💞
የቻናሉ Link— 👉 T.me/erto_osman1 ግሩፑን ለመቀላቀል Link— 👉
https://t.me/+sRMB62s4g5w5MWM8For Comment and promotion 👇 @ibnu_rukia ዩ ቱዩብ ሊንክ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCDqdSkhbqF8ru7biYi5_1Hw👍 1
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.