ar
Feedback
ፈትህ አባቦራ መስጂድ

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

الذهاب إلى القناة على Telegram
1 337
المشتركون
-224 ساعات
+17 أيام
+830 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+32
في 0 قنوات
يونيو '26
+27
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+18
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+20
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+17
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+22
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+34
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+21
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+25
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+33
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+35
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+26
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+32
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+38
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+38
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+29
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+46
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+47
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+43
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '24
+50
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+56
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+33
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+34
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+56
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+243
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+38
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+34
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+93
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+14
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+11
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+64
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+11
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+33
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+39
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+1 366
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
29 يوليو0
28 يوليو0
27 يوليو+1
26 يوليو+1
25 يوليو+1
24 يوليو+3
23 يوليو0
22 يوليو+1
21 يوليو+1
20 يوليو+2
19 يوليو0
18 يوليو+1
17 يوليو+1
16 يوليو+1
15 يوليو0
14 يوليو+1
13 يوليو+3
12 يوليو+1
11 يوليو+2
10 يوليو0
09 يوليو+1
08 يوليو+2
07 يوليو+1
06 يوليو+1
05 يوليو+1
04 يوليو+1
03 يوليو+1
02 يوليو+1
01 يوليو+3
منشورات القناة
ከትንሳዔ መድረስ ምልክቶች ውስጥ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يَكُونَ أَسْعَدَ النَّاسِ بِالدُّنْيَا لُكَعُ بْنُ لُكَعَ﴾ ​“ትንሳዔ (ቂያማ) አይቆምም፤ በዱንያ (በዚህች ዓለም) ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ደስተኛው (ተጠቃሚው) ስነ‐ምግባር የጎደለው (ወራዳ አላዋቂ የነበረ ሰው ወይም የአላዋቂ ልጅ) እስከሚሆን ድረስ።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 2209 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

2
لا يوجد نص...
25
3
ሶላትን በጀምዓ መስገድ ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صلاةُ الرَّجلِ في جماعةٍ تفضلُ على صلاةِ الرَّجلِ وحدَهُ بسبعٍ وعشرينَ درجةً﴾ “ሰውዬው በጀምዓ የሚሰግደው ሰላት በቤቱ ከሚሰግደው በሃያ ሰባት ደረጃ ብልጫ አለው።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 648 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
26
4
لا يوجد نص...
80
5
ከኢስላማዊ ወንድማማችነት መገለጫ ውስጥ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من نصر أخاه بظهرِ الغَيبِ، نصره اللهُ في الدنيا والآخرةِ﴾ “ወንድሙን በሌለበት (ከጀርባው) የረዳው፤ አላህ በዱንያም በአኼራም ይረዳዋል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6574 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
113
6
لا يوجد نص...
101
7
የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يَدْخُلُ أَحَدٌ الْجَنَّةَ إِلَّا أُرِيَ مَقْعَدَهُ مِنَ النَّارِ لَوْ أَسَاءَ ؛ لِيَزْدَادَ شُكْرًا، وَلَا يَدْخُلُ النَّارَ أَحَدٌ إِلَّا أُرِيَ مَقْعَدَهُ مِنَ الْجَنَّةِ لَوْ أَحْسَنَ ؛ لِيَكُونَ عَلَيْهِ حَسْرَةً﴾ “ከእሳት ያመለጠና ጀነት የገባ ማንኛውም ሰው፤ ቢበድልና አመፀኛ በሆነ ኖሮ በእሳት ውስጥ ይኖረው የነበረው ቦታ ይታየዋል ምስጋናው (ሹክሩ) ይጨምር ዘንድ። እንዲሁም እሳት የሚገባ ማንኛውም ሰው፤ መልካም ሠርቶ ቢሆን ኖሮ በጀነት ውስጥ ይኖረው የነበረው ቦታ ይታየዋል ቁጭቱና ፀፀቱ ይበልጥ ይበረታ ዘንድ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6569 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
150
8
لا يوجد نص...
125
9
لا يوجد نص...
141
10
https://youtu.be/5aDRMOwgLKY?si=rbNq7MUEL5novsVL
140
11
አንድ ሰው ምክር ሲጠይቀን ተገቢውንና የሚጠቀመውን ምክር መመክር ያለው ትሩፋትና በተቃራኒው እሱን (ተመካሪውን) የሚጎዳ ነገር ማመላከት ያለው አደጋ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْمُسْتَشَارُ مُؤْتَمَنٌ﴾ “ምክር የሚጠየቅ ሰው ታማኝ (አማና ተቀባይ) ነው።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 5128 በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿وَمَنْ أَشَارَ عَلَى أَخِيهِ بِأَمْرٍ يَعْلَمُ أَنَّ الرُّشْدَ فِي غَيْرِهِ فَقَدْ خَانَهُ﴾ “ወንድሙን ትክክለኛው (የተሻለው) መንገድ በሌላው ውስጥ መሆኑን እያወቀ (የተሳሳተ) ሀሳብ (ምክር) የጠቆመ ሰው፤ በእርግጥ አታሎታል (ክዶታል)።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 3657 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
154
12
لا يوجد نص...
130
13
የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْمُؤْمِنَ إِذَا حَضَرَهُ الْمَوْتُ بُشِّرَ بِرِضْوَانِ اللَّهِ وَكَرَامَتِهِ، فَلَيْسَ شَيْءٌ أَحَبَّ إِلَيْهِ مِمَّا أَمَامَهُ، فَأَحَبَّ لِقَاءَ اللَّهِ، وَأَحَبَّ اللَّهُ لِقَاءَهُ، وَإِنَّ الْكَافِرَ إِذَا حُضِرَ بُشِّرَ بِعَذَابِ اللَّهِ وَعُقُوبَتِهِ، فَلَيْسَ شَيْءٌ أَكْرَهَ إِلَيْهِ مِمَّا أَمَامَهُ كَرِهَ لِقَاءَ اللَّهِ، وَكَرِهَ﴾ “ሙዕሚን ሞቱ ላይ በተጣደ ጊዜ በአናቱ በኩል (በመላእክቶች) በአላህ ውዴታና ማክበር (ደስታ) ይበሰራል። ከዚያም በፊት ካለው (ከሚጠብቀው) ነገር ይበልጥ የተወደደ ነገር ለሱ አይኖርም። በመሆኑም የአላህን መገናኘት ይወዳል፤ አላህም የሱን መገናኘት ይወዳል። ከሃዲው ደግሞ ሞቱ ላይ በተጣደ ጊዜ በአናቱ በኩል (በመላእክቶች) በአላህ ቅጣትና ውርደት ይበሰራል። ከዚያም በፊት ካለው (ከሚጠብቀው) ነገር ይበልጥ የተጠላ ነገር ለሱ አይኖርም። በመሆኑም የአላህን መገናኘት ይጠላል፤ አላህም የሱን መገናኘት ይጠላል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6507 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
128
14
https://youtu.be/T9wfY9o_jZo?si=vcUSsCqM5_UAMcJU
134
15
لا يوجد نص...
159
16
ከተዘነጉ ሱናዎች ውስጥ ወተት ከጠጡ በኋላ መጎጥመጥ! ﴿عن بن عباس: أنَّ رَسولَ اللَّهِ ﷺ شَرِبَ لَبَنًا فَمَضْمَضَ، وقالَ: إنَّ له دَسَمًا.﴾ “ከኢብኑ አባስ ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ወተትን ከጠጡ በኋላ ተግሞጥሙጠዋል። ‘ቅባት አለውም’ ብለዋል።” 📚 ቡኻሪ (5609) ሙስሊም (358) ዘግበውታል ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
173
17
https://youtu.be/40rAsCeEjPQ?si=YdHsIx0FsSZrjdKi
159
18
لا يوجد نص...
158
19
የሙዓዚንነት ልቅናና ምንዳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿المؤذِّنُ يُغفَرُ لهُ مدى صوتِه، ويُصدِّقُه كلُّ رَطبٍ ويابِسٍ ولهُ مثلُ أجرِ مَن صلّى معَه﴾ “ሙአዚን ድምፁ በሚደርስበት ልክ (ወንጀሉ) ይማርለታል። እርጥብም ሆነ ደረቅ ነገር ሁሉ እውነትነቱን (በቂያማ ለት) ይመሰክርለታል። ከእርሱ ጋር የሰገደም ሰው አጅር (ምንዳ) ተመሳሳዩን ያህል ያገኛል።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 234 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
163
20
لا يوجد نص...
161