fa
Feedback
ፈትህ አባቦራ መስጂድ

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

رفتن به کانال در Telegram
1 330
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+22
در 0 کانال‌ها
مه '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+17
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+34
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+25
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+32
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+38
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+29
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+46
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+47
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+43
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+50
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+56
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+56
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+243
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 366
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 ژوئن+1
25 ژوئن0
24 ژوئن+1
23 ژوئن+2
22 ژوئن0
21 ژوئن0
20 ژوئن+1
19 ژوئن0
18 ژوئن+2
17 ژوئن0
16 ژوئن0
15 ژوئن0
14 ژوئن0
13 ژوئن+1
12 ژوئن+1
11 ژوئن+2
10 ژوئن+1
09 ژوئن+1
08 ژوئن0
07 ژوئن+2
06 ژوئن+2
05 ژوئن0
04 ژوئن+1
03 ژوئن+2
02 ژوئن+1
01 ژوئن+1
پست‌های کانال
ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ! ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ እንዲህ ትላለች፦ ﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾ “አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

2
بدون متن...
67
3
https://youtu.be/YdPr6W_9UuU?si=T4SAWb5QU6bkXLLd
95
4
የሌሊት አምልኮ ላይ ጥረት ማድረግ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أقربُ ما يَكونُ الرَّبُّ منَ العبدِ في جوفِ اللَّيلِ الآخِرِ فإن استطعتَ أن تَكونَ ممَّن يذْكرُ اللَّهَ في تلْكَ السّاعةِ فَكن﴾ “አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው በመጨረሻው የሌሊት ክፍል ላይ ነው። በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3579 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
116
5
የአሹራ ቀን ፆም! ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
107
6
بدون متن...
88
7
ከኢስላማዊ ስነስርዓት ውስጥ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يُقِيمُ الرَّجُلُ الرَّجُلَ مِنْ مَقْعَدِهِ ثُمَّ يَجْلِسُ فِيهِ، وَلَكِنْ تَفَسَّحُوا وَتَوَسَّعُوا﴾ “አንዳችሁ አንደኛችሁን ከተቀመጠበት ቦታ በማስነሳት በቦታው ላይ አይቀመጥ። ነገር ግን ቦታውን ለቀቅ (ሰፋ ሰፋ) አድረጉና (ተቀመጡ)።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2177 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
114
8
بدون متن...
111
9
بدون متن...
114
10
https://youtu.be/saGxhoSuAvM?si=LR4tQ7FEP6A4mNNB
136
11
የዘንድሮ ዓሹራ ጾም የፊታችን ሀሙስ ሰኔ18 ነው የሚውለው። ቀኑን መፆሙ የ አንድ ዓመት ያለፈ ወንጀልን ያስምራል። ከፊት 9ነኛውን ቀንም መጾም ተወዳጅ ነው፤ ይህ ደግሞ ነገ ረቡዕ ሰኔ 17 ነው። አላህ ያግራልን።
149
12
ዝናብ ሲዘንብ… ከአዒሻ (رضيﷲ عنها) ተይዞ ረሱል (ﷺ) ዝናብ ባዩ ግዜ እንዲህ ብለው ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللَّهُمَّ صَيِّبًا نافِعًا﴾ “አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1032 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
122
13
ተከታታይ የሆኑ ነቢያዊ ህክምናዎች (መድኃኒቶች) የያዙ ሐዲሶች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ التَّلْبِينَةَ تُجِمُّ فُؤَادَ الْمَرِيضِ، وَتَذْهَبُ بِبَعْضِ الْحُزْنِ﴾ “ተልቢና (ከገብስ ዱቄት በማርና በወተት ተደርጎ የሚዘጋጅ ሾርባ) የታማሚውን ልብ ያረጋጋል (ያሳርፋል)። በከፊል ሀዘንንም ያስወግዳል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5689 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
151
14
بدون متن...
132
15
የአሹራ ቀን ፆም! ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
137
16
የፊታችን ሐሙስ የሙሐረም 10ኛ ቀን (የዐሹራ ዕለት) መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቀን አላህ (ሱ.ወ) ነቢዩላህ ሙሳንና ሕዝቦቻቸውን ከፊርዐውን ግፍ ያዳነበት፣ ታላቅ የድልና የምስጋና ቀን ነው። ✨ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ይህንን ቀን በመጾም የባለፈውን የአንድ ዓመት ወንጀል እንደሚያስምር አስተምረውናል። ስለሆነም፦ ረቡእና ሐሙስን ማለትም(9ኛውንና 10ኛውን ቀን) በመጾም የዚህን ታላቅ ምንዳ ተቋዳሽ እንድንሆን አድራ እንላለን። ✨ በጾማችሁ ወቅት ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ እንዲሁም ለሀገራችን ሰላምና ለትምህርታችሁ ስኬት ዱዓ ማድረግን እንዳትረሱ። አላህ ጾማችሁንና ዱዓችሁን ይቀበላችሁ፤ መልካም  ስኬት ከእናንተ ጋር ይሁን! አፍሪካ አካዳሚ
179
17
https://youtu.be/zWX2VgNfAqs?si=EJ-7dY2JQn3F_4LV
124
18
بدون متن...
161
19
ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም ሰባቱ አጥፊዎች በዑስታዝ ካሚል ጣሃ ማክሰኞ ሰኔ 16 - 10 -18 ከመግሪብ እስከ ኢሻህ በኳስ ሜዳ ሰልሀዲህ ( ሐጂ ዩኑስ ) መስጂድ " አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ አላህ በሚ
ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም ሰባቱ አጥፊዎች በዑስታዝ ካሚል ጣሃ ማክሰኞ ሰኔ 16 - 10 -18 ከመግሪብ እስከ ኢሻህ በኳስ ሜዳ ሰልሀዲህ ( ሐጂ ዩኑስ ) መስጂድ " አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ አላህ በሚፈልግበት ቦታ እናሳልፍ "
137
20
በኢስላም ከፈጣሪ ቀጥሎ በልጆች ላይ ትልቅ ሐቅ (መብት) ያላቸው ወላጆች ናቸው። እናትም ሆነ አባት በአመት አንድ ግዜ ተስተጥቶት ከሚሰጣቸው የይስሙላ መብት የበለጠ በኛ ላይ መብት አላቸው። ስለዚህ በየትኛው ግዜና ሁኔታ እነሱን መታዘዝ፣ መንከባከብ፣ ማገልገል የግድ ይለናልም ለዱኒያም ሆነ ለአኼራ ስኬታችንም መሰረት ነው… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْوَالِدُ أَوْسَطُ أَبْوَابِ الْجَنَّةِ، فَإِنْ شِئْتَ فَأَضِعْ ذَلِكَ الْبَابَ أَوِ احْفَظْهُ﴾ “ወላጅ አባትን መታዘዝ ከጀነት መሃለኛ በሮች መካከል አንዱ በር ነው። ከፈለግክ ያንን በር እሱን (በመበደል) አጥፋው። ወይም በመልካም በመታዘዝ ጠብቀው።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1900 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM
166