cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wachemo University students' union

For real information held in our university... 🔊 "Let there be Peace; Together, We Progress." 🔊

Больше
Рекламные посты
16 181
Подписчики
+1424 часа
+1877 дней
+97230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ ቀደም ስልጠና እየተከታተላችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ለበጎ አገልግሎት ወራቤ እንደምትሄዱ ተነግሯችሁ ነበር ነገር ግን ወደየ መኖርያ አከባቢያችሁ ተመልሳችሁ በመንግስት ተቋማት በመሄድ በጎ አገልግሎት እንድታደርጉ እና የሰራችሁትን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ይዛችሁ እንድትመለሱ እናሳስባለን። የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም 👇👇👇👇👇 For real and complete information visit   https://t.me/WCUSU https://www.facebook.com/wcusu2010                               https://youtube.com@wcuinfo594 @WCUSTPRbo
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዛሬው ዕለት ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል በግብርና ሳይንስ ከአግሮ ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ምሩቅ የሆነችው ሂሊ መብራቱ አጠቃላይ ውጤት 3.95 በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች ። ተማሪ ሂሊ የትኛውም አይነት ተግዳሮት ሳይበግራት በከፍተኛ ውጤት መመረቋ ከብዙ ጥረትና ትጋት የመጣ እንደሆነ በመናገር ለተማሪዎች በተለይም ለሴት ተማሪዎች አርአያ ሆናለች።
Показать все...
Перейти в архив постов
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.