cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethiopian University መረጃ

Рекламные посты
19 899
Подписчики
-1424 часа
-237 дней
+68730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 3
Показать все...
How to Get Welcome Rewards? | Binance Support

Last updated: 19 June 2024 How to get started? After registering with Binance, you'll receive three beginner tasks, which you can access in the Rewards Hub , Account Center, or New User Zone . You ...

👍 1
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ነባር የክረምት መርሀሐግብር ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ምዝገባ ሐምሌ 15 እና 16/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል። በሌላ በኩል፤ ዩኒቨርሲቲው ለጤና ሳይንስ እና የእንስሳት ህክምና ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። የጤና ሳይንስ እና የእንስሳት ህክምና ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ቀሪ ትምህርታችሁን እንድታጠናቅቁ ሐምሌ 15 እና 16/2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታድርጉ ተብሏል። ለጥቆማ @University_Ethiopia_Mereja @University_Ethiopia_Mereja https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Показать все...
👍 2
Показать все...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans

👍 2
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል። በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል። በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219  በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል። ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ https://aa.ministry.et/account#/student-result ለጥቆማ @University_Ethiopia_Mereja @University_Ethiopia_Mereja https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Показать все...
Students AddisMereja

#Exit_exam #2015_exit_exam @Online_exit_examination seifu on ebs,

👍 21😁 2
00:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
2.15 MB
1
https://t.me/major/start?startapp=615711243 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 75⭐️ invite bonus for you 200⭐️ if you are Premium Major
Показать все...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

👍 3
👍 5😁 1
Показать все...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.