Wachemo University Students' Union
"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Wachemo University Students' Union
کانال Wachemo University Students' Union (@wcusu) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 20 729 مشترک است و جایگاه 9 583 را در دسته آموزش و رتبه 1 630 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 20 729 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 52 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.09% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 15.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 6 237 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 3 126 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 34 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“"Inform. Engage. Empower."
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | 0 | |||
| 10 ژوئیه | 0 | |||
| 09 ژوئیه | +2 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | +3 | |||
| 03 ژوئیه | +2 | |||
| 02 ژوئیه | +18 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
| 2 | ቅሬታችሁን እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ከመውጫ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች፣ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
ውጤት ያያችሁበትን ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage በመጠቀም፣ በገፁ ላይ የሚገኘውን "Submit Complaint" የሚለውን አማራጭ በመጫን ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስረድቷል።
ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ 👇
ከሰኔ 17-23/2018 ዓ.ም
ቅሬታ አቅራቢዎች በአካል ወደ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መሔድ ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ብቻ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡ ተብሏል።
@tikvahuniversity | 7 655 |
| 3 | ቅሬታዎን ያስገቡ!
በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡
➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ
➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ
➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ
➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡
@tikvahuniversity | 6 070 |
| 4 | #Notice
#Graduation
Graduation Date Confirmed
Main Campus - ሰኔ 20
Durame Campus - ሰኔ 21
የ12ኛ ክፍል ፈተና ስላለ Clearance Form ወስዳችሁ ከምግብ ቤት እና ዶርም ውጭ ያሉትን ቀድማችሁ ጨርሱ።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 6 164 |
| 5 | #Notice
ለመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (መመረቂያ) አዳራሽ በመገኘት የመጨረሻ ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ይቆያል።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 9 048 |
| 6 | ለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይሄን የቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ።
https://t.me/+Y141Ts_myrg5ZjY0 | 11 778 |
| 7 | 📢 ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ለመቀላቀል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
ዩኒቨርሲቲው በኢንጂነሪንግ፣ በጤና እና በቢዝነስና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጆቹ በ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህ መሠረት፣ በቀድሞ ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በአካል በመገኘት ከዩኒቨርሲቲው የተመደቡ የምዝገባ ኃላፊዎች ጋር በተዘጋጁ የመሰባሰቢያ ቦታዎች ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
👉 ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ጊዜና ቦታ
ጊዜ፡ ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም
ቦታ፡ ሆሳዕና ከተማ - ሃዲያ ባህል አዳራሽ የምዝገባ ጣቢያ
👉ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
*ከ8ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች (ኦርጅናል)
*4 ፓስፖርት መጠን ፎቶ
*ክሊራንስ
*ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ
👉ተጨማሪ መረጃ እና በየምዝገባ ጣቢያው የተመደቡ ኃላፊዎችን ስልክ ለማግኘት (https://www.etdu.edu.et/Notice)
📢 ማሳሰቢያ
ተማሪዎች አሁን እየተማሩ ባሉበት ቅርብ የምዝገባ ጣቢያ በመገኘት ብቻ መመዝገብ እንደሚችሉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ
ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን!
📌 Telegram channel https://t.me/EthiopianDefenceUniversity
📌website http://www.etdu.edu.et
📌Facebook https://www.Facebook.com/ethdefuni
📌tiktok https://www.tiktok.com/@ethiopiandefenceuniversi | 9 501 |
| 8 | #Notice
#Graduation
Tentative Graduation Schedule
Main - ሰኔ 20
Durame - ሰኔ 21
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 11 118 |
| 9 | #Notice
#Exit_Exam
Friday 05/10/18
Exam schedule & exam room
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 13 092 |
| 10 | #ExitExamProtocols
የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡
➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።
➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡
@tikvahuniversity | 8 083 |
| 11 | #Notice
#Exit_Exam
በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የመውጫ ፈተና ዝርዝር እና የፈተና ቀን
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 11 468 |
| 12 | #Notice
#Exit_Exam
The Exit Exam Orientation Program is starting now. All students are requested to avail themselves and attend promptly.
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 7 238 |
| 13 | #Urgent_Notice
#Exit_Exam
Exit Exam Entrance Ticket:
የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የተላከላችሁን Username & Password በማስገባት Entrance Ticket Download በማድረግ Print አድርጋችሁ ለፈተና ይዛችሁ እንድትቀርቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
https://verify.ethernet.edu.et
Registrar & Alumni Directorate
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 7 125 |
| 14 | #Notice
#Exit_Exam
Thursday 04/10/18
Exam schedule & exam room
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 6 406 |
| 15 | #Notice
Exit exam schedule
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 6 404 |
| 16 | #Notice
#Original_Degree
Original Degree ላልወሰዳችሁ የቀድሞ ተማሪዎች በሙሉ
ዝርዝር ከፎቶ ይመልከቱ
🔗 Link 👇
https://forms.gle/QnLVmNFTi9K7YdJh7
Registrar and Alumni Directorate
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 8 210 |
| 17 | እንደ ደም ግፊት እና ስኳር ያሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በቤተሰቦቻችን ውስጥ በዝምታ እየተስፋፉ መሆኑን ያውቃሉ? ምንም ምልክት ሳያሳዩ በድንገት ጤናን ስለሚያናጉ እና ህይወት ስለሚቀጥፉ "The Silent Killers" ይባላሉ::
ነገር ግን እኛ ዝም ብለን አንመለከትም! Excellence Youth Leadership of Ethiopia (EYLE) ከተማችንን ከእነዚህ ስውር በሽታዎች ለመጠበቅ ታላቅ ተንቀሳቃሽ የጤና ክሊኒክ ንቅናቄ ወደ ሆሳዕና ጎዳናዎች ይዞ ይመጣል።
🗓 ቀን፦ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም (June 12 - 14, 2026)
📍 ቦታ፦ በሆሳዕና ከተማ የተለያዩ መንገዶች እና መገናኛዎች ላይ
ምን እናቀርባለን?
ለሁሉም ሰው ነፃ የደም ግፊት እና የሰውነት ክብደት (BMI) ምርመራ።
ለተጋላጭ ወገኖች ነፃ የደም ስኳር (Glucose) ምርመራ።
የህይወት አድን ተግባር፦ ለከተማችን ሆስፒታሎች የሚሆን የደም ልገሳ ጣቢያ ከብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር አዘጋጅተናል።
ህመም እስኪሰማዎት ድረስ አይጠብቁ! እውነተኛ መሪነት የራስን እና የማህበረሰብን ጤና ማስጠበቅን ይጨምራል። ወላጆቻችሁን፣ ጎረቤቶቻችሁን እና ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት የነፃ ጤና ምርመራው እና የባለሙያ ምክሩ ተጠቃሚ ይሁኑ።
በጎ ፈቃደኛ ሆነው ለመሳተፍ በሚከተለው ሊንኩ ይመዝገቡ
https://forms.gle/m26RR2U7h9BxtFBo8 | 6 736 |
| 18 | #Notice
Remedial exam schedule and exam block
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 8 734 |
| 19 | #Notice
#Exit_Exam
ለሰኔ ወር exit-exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ:-
የሃገር አቀፍ Exit exam ፈተና ከሰኔ 4/2018 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ይህ ማረጋገጫ በምዝገባ ጊዜ በሰጣችሁት የFAN ቁጥር እና የግል መረጃ (Biographic Data) መሠረት ይፈጸማል።
ይህን ሂደት ለማጠናቀቅ ከ2–3 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል። ለፈተናው መቀመጥ አስፈላጊ የሆነ ግዴታ ስለሆነ፣ የመለያ ማረጋገጫውን በተቻለ ፍጥነት በሚከተለው መግቢያ በመጠቀም ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
https://verify.ethernet.edu.et. On the verification page, candidates will find everything they need to complete the process, including a video guide.
Registrar & Alumni Office
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 10 372 |
| 20 | #Urgent_Notice
#Remedial
Urgent Notice for remedial students:
Students who have not verified identity verification and with the OTP sending problem, please report to the registrar office today at 8:00 local time.
Registrar & Alumni Office
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA | 8 598 |
