የደቀ መዝሙርነት ት/ቤት - Classroom
📈 Аналитический обзор Telegram-канала የደቀ መዝሙርነት ት/ቤት - Classroom
Канал የደቀ መዝሙርነት ት/ቤት - Classroom (@aybcschool) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 16 317 подписчиков, занимая 12 337 место в категории Образование и 2 047 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 16 317 подписчиков.
Согласно последним данным от 26 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -306, а за последние 24 часа — -21, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 25.50%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.78% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 4 161 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 270 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 29.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ የደቀ መዝሙርነት ትምህርት ቤት መማርያ ክፍል ነው!”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 27 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 26 июня | 0 | |||
| 25 июня | +3 | |||
| 24 июня | 0 | |||
| 23 июня | 0 | |||
| 22 июня | 0 | |||
| 21 июня | 0 | |||
| 20 июня | 0 | |||
| 19 июня | 0 | |||
| 18 июня | +4 | |||
| 17 июня | 0 | |||
| 16 июня | 0 | |||
| 15 июня | 0 | |||
| 14 июня | 0 | |||
| 13 июня | 0 | |||
| 12 июня | +2 | |||
| 11 июня | 0 | |||
| 10 июня | 0 | |||
| 09 июня | 0 | |||
| 08 июня | +4 | |||
| 07 июня | 0 | |||
| 06 июня | 0 | |||
| 05 июня | 0 | |||
| 04 июня | 0 | |||
| 03 июня | 0 | |||
| 02 июня | 0 | |||
| 01 июня | 0 |
| 2 | 8.6 የገሃነም እሳቶች .pdf | 1 568 |
| 3 | 8.5 ገሃነም ምንድነው?.pdf | 1 569 |
| 4 | 8.4 ሙታን ሊያነጋግሩን ይችላሉን ?.pdf | 3 198 |
| 5 | 8.3 ሙታን የት ናቸው? .pdf | 3 100 |
| 6 | 8.1 ሞትና ትንሳኤ.pdf | 2 874 |
| 7 | 8.1 ሕያው ነፍስ ማለት ምን ማለት ነው?.pdf | 2 747 |
| 8 | ትምህርት 8- ነፍስ : ሞት: ገሃነም
========================
ውድ ተማሪዎች:
እንደምን ሰነበታችሁ? መልካም ሰንበት እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አለን!
እስካሁን ድረስ ጥሩ ጥሩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን ተምረናል:: ለምታደርጉት ተሳትፎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
👉🏽በዚህ ሳምንት ስለ ነፍስ: ሞት እና ገሃነም በጥልቀት እናጠናለን!! ይህ ትምህርት ለ2 ሳምንታት ይቆያል!!
=====••=======••========
በዚህ ትምህርት
- ነፍስ ማለት ምን ማለት ነው?
- ሰው ሲሞት ምን ይሆናል?
- ገሃነም ምንድነው?
- የፍቅር አምላክ በውኑ ኃጢአተኞችን ለዘላለም በእሳት በማሰቃየት ይደሰታል?
- ሰው ሲሞት "በጌታ እቅፍ አብሮ እየኖረ ነው" የሚባለው አባባል መጽሐፍ ቅዱስ መሰረት አለው?
እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎችን በጥልቀት እንዳስሳለን!! በጸሎትና በተከፈተ ልብ ትመረምሩ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይብዛላችሁ!!
ጥያቄዎቻችሁን በውስጥ መስመር ልኩልን!
ተባረኩ!! | 2 710 |
| 9 | https://forms.gle/fzEessy83PzsqHXS8 | 3 072 |
| 10 | ሐሰተኛ ነብያት እና የመጨረሻው ዘመን
========================
ነብይነት በጣም የተለየ ጥሪ ነው:: መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሱትን የአብዛኞቹን ነብያት አገልግሎት ስናጠና እግዚአብሔር እንዴት በግልፅ እንደመረጣቸው እንጂ በራሳቸው ወይስ በሰዎች ያገኙት ሹመት ወይም ማዕረግ አለመሆኑን እንረዳለን::
የተለየ አገልግሎት ስለሆነ የተለየ ጥሪ ያስፈልገዋል:: የኢሳይያስን: የኤርምያስን: የዳንኤን: የመጥምቁ ዮሐንስን ሕይወት ማጥናት ለዚህ በቂ ነው:: እውነትን በየዘመናቸው ለማስተዋል ዋጋ የከፈሉ: በመከራ ማዕበል ለእውነት ጸንተው የቆሙ እንዲሁም ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ትንቢቶችን እና መንፈሳዊ በረከቶችን ጥለው ያለፉ ነብያት ናቸው::
በዘመናችን በተለይ በኢትዮጵያ ባለፉት 10 አመታት ብዙ ሽህ ነብይ ነን የሚሉ ሰዎች ፈልተዋል:: እነዚህ ግለሰቦች የእግዚአብሔርን ትእዛዛት በግልፅ እየሻሩ: በተንደላቀቀ ሕይወት እየኖሩ: ሕዝቡን በትንቢትና በፈውስ ስም እየበዘበዙ ይኖራሉ:: ተማሪዎቻችን: ከእነዚህ አይነት ሐሰተኛ ነብያት እና አስተምህሮዎቻቸው ትጠበቁ ዘንድ የእውነተኛ ነብይ መስፈርቶች ምን ምን እንደሆኑ በጥንቃቄ ታጠኑ ዘንድ እንጋብዛለን::
በመጨረሻው ዘመን ሰይጣን የአለምን ሕዝብ በተሳሳት ትምህርት ውስጥ ጠፍሮ ለመያዝ እጅግ ብዙ ሐሰተኛ ነብያትን ያስነሳል:: እነዚህ የሰይጣን መልእክተኞች ደግሞ ድንቅና ታምርን ማድረግ የሚችሉበትን ኃይል ይሰጣቸዋል:: በክርስትና ስም የሚድረጉትን እነዚህ ታምራት የሰዎቹን የሐሰት ትምህርት እና የረከሰ ሕይወት ይደብቃሉ:: እንጠንቀቅ!!
ዮሐንስ በራእይ በመጨረሻው ዘመን ይህን የሰይጣን እኩይ ተግባር ሲገልጥ እንዲህ በማለት ነበር:
"ከዘንዶውም አፍና ከአውሬው አፍ ከሐሰተኛውም ነቢይ አፍ ጓጕንቸሮች የሚመስሉ ሦስት ርኵሳን መናፍስት ሲወጡ አየሁ:: ምልክት እያደረጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸውና፥ በታላቁም ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር ቀን ወደ ሚሆነው ጦር እንዲያስከትቱአቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይወጣሉ።"
ራእይ 16:13-14
ከዚህ ምልክትን እያደረገ ከሚመጣው የአጋንንት መንጋ: ከእግዚአብሔር እውነት አርቆን ወደ ሰይጣን የጦር ሰፈር ከሚወስድ ማሳሳቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን!!
ተባረኩ!! | 4 398 |
| 11 | 7_5_በልሳን_መናገር_ትርጉምና_አጠቃቀሙ.pdf | 4 164 |
| 12 | 7.4 የዘመኑ ነቢያትና ሐዋርያት.pdf | 3 983 |
| 13 | 7_3_የነብያት_አገልግሎት_እና_መመዘኛው.pdf | 3 958 |
| 14 | 7.2 የአገልግሎት መንፈሳዊ ሥጦታዎች .pdf | 3 872 |
| 15 | 7.1 እግዚአብሔርን ማገልገል ሕይወት.pdf | 4 132 |
| 16 | ትምህርት 7- በመንፈሳዊ ስጦታዎች እግዚአብሔርን ማገልገል
========================
ውድ ተማሪዎች:
እንደምን ሰነበታችሁ? ባለፉት 2 ሳምንታት በጸጋ የዳነ ሰው በምን መልኩ መመላለስ እንደሚገባው በሚገባ አጥንተናል:: እግዚአብሔርን መታዘዝ ያለውን በረከት አይተናል። እውነተኛው የእግዚአብሔር ሰንበት ሰባተኛው ቀን ቅዳሜ መሆኑን አጥንተናል::
በዚህ ሳምንት ደግሞ መንፈሳዊ ስጦታዎች በክርስትና ሕይወት ላይ ያላቸውን ሚና እናጠናለን:: በተጨማሪም የትንቢት ስጦታን በስፋት እንመረምራለን::
ዘመናችን ራሳቸውን በነብይ ስም የሚጠሩ ነገር ግን በሕይወታቸው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የሚሽሩ: በቀድሞ የእግዚአብሔር ነብያት መስፈርት ቢመዘኑ የሚወድቁ ናቸው:: ስለዚህ ራሳችንን ከሐሰተኛ ነብያትና እና ከስሕተት ትምህርታቸው ለመጠበቅን እውነተኛ ነብያትን መለያ መስፈርቶች ምን ምን እንደሆኑ ለይተን ማወቅ ያስፈልገናል::
በዚህ ትምህርት እነዚህን ዋና ዋና ሐሳቦች እንዳስሳለን!
ተባረኩ!! | 4 417 |
| 17 | https://forms.gle/Gwg1Yq1HCxyxg3aK9 | 3 324 |
| 18 | https://forms.gle/t4rpSYeApvVZb2WDA | 28 |
| 19 | https://forms.gle/oH6NYa51YmovnJs86 | 22 |
| 20 | ሰንበት_ ክፍል-2.mp3 | 5 392 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
