cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

የባህል መህዳኒት

Больше
Рекламные посты
15 056
Подписчики
-1524 часа
-1237 дней
-55930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው። ለበለጠ መረጃ 📞09 30 71 39 01 ይደውሉ
Показать все...
👍 1
✟መሪጌታ ሊባኖስ የባህል መድሀኒት✟             0930713901 ✿ """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 09 3ዐ 71 39 01
Показать все...
👍 2
#በረከት ማጣት ?? #የእድል መወሰድ ?? #የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ?? #እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል። እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ። #በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት  ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ። 🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው። የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል። ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው። እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት  መፆም መስገድ  እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት። በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው። #በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው ፩ #የእንጉችት ስር ፪ #የአቱች ስር ፫ #የስረብዙ ስር ፬ #የቀረጥ ተቀፅላ ፭ #የምሳና ተቀፅላ ፮ #የምስርች ተቀፅላ ፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ ፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮቹ ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብእር በወረት ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል ✅ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ስልክ 0930713901
Показать все...
👍 1
🌿ለሀብት እና ለሹመት ለጠላት መከላከያ🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ የሷን እራስ ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ሥር በአፉ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ምስጢሩን በግብር ታገኘዋለህ ይህን ስታደረግ የፃድቁን እዮብ ዝክሩን ፀበለ ፀዲቁን በአመት አመት ሳታስታጉል ነው ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል ። እንዲሁም ለሌባ 🌿🌿 ማታ ማታ ጊቢህን እየዞርክ ደግመህ ተኛ ጠላት ወይም ሌባ ቢመጣ ሌባው ፀሀይ እስኪወጣ ፈዞ ይቆማል። ጥበብን ምን ጊዜም ለበጎ እንጠቀም በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርምና በሰው ክፋትን ከማድረግ እንቆጠብ!!! ሼር በማድረግም የሀገራችንን ጥበብ ለማያቁት እናድርስ መልካም በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️09 30 71 39 01
Показать все...
#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ# ❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚 👉#ህልመ ሌሊት 👉#ሴት ዓይነ ጥላ 👉#ወንድ ዓይነ ጥላ 👉#ሴት ዛር 👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡ ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤ ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛#ማስወረድ (ኧቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ ⏩ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ #መፍትሔ_፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ #መፍትሔ_፪ 💚#የአቱች ሥርና ቅጠል 💛#የእንቧጮ ተቀፅላ ❤#የታሪገማ ሥርና ቅጠል 🌻# ወይም ድርሹት ይባላል 🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል 💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን። ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከተ አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ። ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ነው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት ለበለጠ መረጃ 📞+251930713901
Показать все...
👍 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.