የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Открыть в Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Больше2 756
Подписчики
+124 часа
+17 дней
+4230 дней
Архив постов
የሰንበት ትምህርት ቤታችን በዘንድሮው የ2017ዓ.ም አዘጋጅ በነበረባቸው በበዓለ ሆሳዕና ዝግጅት እና በገብረ ሰላም ዝግጅት ላይ በተለያዩ ነገሮች ተሣትፎ ያደረጉ አካላትን የምስጋና መርሐግብር በማዘጋጀት በመርሐግብሩ ላይ የደብራችን አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃናት አዕምሮ ምስጋናው ፣ የደብራችን ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ይሄይስ፣ የማኀበራት ተወካዮችና ተሣታፊዎች በተገኙበት የምስጋና መርሐ ግብሩ ተከናውኗል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን አቶ መስፍስ ታደሰ የባለቤቱ እናት አርፈው ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ስለዚህ መኖሪያ ቤታቸው ቂርቆስ ቤ/ክ ጀርባ አካባቢ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። የእናታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
መጽሐፍ ቅዱስን እስከምን ድረስ አንብበዋል?
የመጽሐፍ ቅዱስን እስከምን ድረስ አንብበዋል?
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የቴሌግራም ገጻችን ተከታታዮች የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በየጊዜው እንደምንለቅላችሁ ይታወቃል ለቀጣይ ሥራዎች ይረዳን ዘንድ ከዚህ በታች ለምናቀርብላችሁ ጥያቄዎች መልስ እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን።
+4
የሰንበት ትምህርት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 26/2017ዓ.ም ወርኃዊ የነዳያን ጉባኤ በማዘጋጀት ነዳያንን በመዝሙር፣ በቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም ማዕድ የማጋራት አገልግሎት ፈፅሟል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 26/2017ዓ.ም ወርኃዊ የነዳያን ጉባኤ በማዘጋጀት ነዳያንን በመዝሙር፣ በቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም ማዕድ የማጋራት አገልግሎት ፈፅሟል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆኑት የመ/ር ስለሺ ይርጋ እና ወ/ሮ ጽጌረዳ ይርጋ እህት ወይም የመ/ር ኤርሚያስ ቶሎሳ ባለቤት አርፈዋል።ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 በደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ በሥርዓተ ቀብሩ ላይ በመገኘት እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆኑት የመ/ር ስለሺ ይርጋ እና ወ/ሮ ጽጌረዳ ይርጋ እህት ወይም የመ/ር ኤርሚያስ ቶሎሳ ባለቤት አርፈዋል።ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም በደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ በሥርዓተ ቀብሩ ላይ በመገኘት እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆኑት የመ/ር ስለሺ ይርጋ እህት ወይም የመ/ር ኤርሚያስ ቶሎሳ ባለቤት አርፈዋል።ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም በደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ በሥርዓተ ቀብሩ ላይ በመገኘት እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
''ኃጢአትን መጥላት''
በመ/ር ኢ/ር ዳዊት አበበ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com