ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Открыть в Telegram

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Канал Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 117 502 подписчиков, занимая 377 место в категории Спорт и 262 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 117 502 подписчиков.

Согласно последним данным от 23 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -3 567, а за последние 24 часа — -119, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.67%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.54% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 786 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 637 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 4.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashio...”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 24 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Спорт.

117 502
Подписчики
-11924 часа
-9717 дней
-3 56730 дней
Архив постов
🚨 ባርሴሎናዎች ለዡለስ ኩንዴ የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ለመስማት ዝግጁ ናቸው። ዴኮ በባርሴሎና ከተጫዋቹ ወኪል ጋር ተገናኝቷል። ከክለቡ የውስጥ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ለኩንዴ ተገቢ የዝውውር ጥያ
🚨 ባርሴሎናዎች ለዡለስ ኩንዴ የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ለመስማት ዝግጁ ናቸው። ዴኮ በባርሴሎና ከተጫዋቹ ወኪል ጋር ተገናኝቷል። ከክለቡ የውስጥ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ለኩንዴ ተገቢ የዝውውር ጥያቄ ከቀረበ ባርሴሎና ተጫዋቹን ለመሸጥ ሊያስብ ይችላል። ➛ [monfortcarlos] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ባርሴሎናዎች የጄራርድ ማርቲንን ውል ለማደስ እየተዘጋጁ ይገኛሉ። ➛ [MundoDeportivo] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ባርሴሎናዎች የጄራርድ ማርቲንን ውል ለማደስ እየተዘጋጁ ይገኛሉ። ➛ [MundoDeportivo] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ቪንሰንት ኮምፓኒ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። 🙏 ➛ [SkySportDE] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ቪንሰንት ኮምፓኒ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። 🙏 ➛ [SkySportDE] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

ዶርትሙንዶች ደጋፊዎቻቸውን ሊሸልሙ ነው! ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ስልካቸውን ሳይጠቀሙ ጨዋታውን ለሚከታተሉ ደጋፊዎች ሽልማት ሊሰጡ ነው። ዶርትሙንድ በስታዲየሙ የሚገኙ ደጋፊዎች በስልካቸው ላይ ጊዜ ከማሳለ
+1
ዶርትሙንዶች ደጋፊዎቻቸውን ሊሸልሙ ነው! ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ስልካቸውን ሳይጠቀሙ ጨዋታውን ለሚከታተሉ ደጋፊዎች ሽልማት ሊሰጡ ነው። ዶርትሙንድ በስታዲየሙ የሚገኙ ደጋፊዎች በስልካቸው ላይ ጊዜ ከማሳለፍ ይልቅ ጨዋታውን እና የደጋፊዎችን ድባብ ሙሉ በሙሉ እንዲያጣጥሙ የሚያበረታታ አዲስ “Fan Mode” የተሰኘ አገልግሎት በመተግበሪያው ላይ ሊያስጀምር ነው። በዚህ አገልግሎት ደጋፊዎች ስልካቸውን ሳይነኩ በቆዩበት እያንዳንዱ ደቂቃ ነጥብ ያገኛሉ። በሚያገኙት ነጥብም የተፈረመባቸውን የተጫዋቾች ማሊያዎችን እና የግዢ ኩፖኖችን ለማሸነፍ ዕድል ያገኛሉ። ዓላማው ደጋፊዎቹ ትኩረታቸውን በስልካቸው ላይ ሳይሆን በጨዋታው እና በስታዲየሙ ድባብ ላይ እንዲያደርጉ ለማበረታታት ነው። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ቪንሰንት ኮምፓኒ ወደ ሆስፒታል ተወሰደ! የባየርንሙኒኩ አሰልጣኝ ቪነስነት ኮምፓኒ በድንገተኛ ሕክምና እርዳታ ወደ ሆስፒታል ተውውዷል።! 🇧🇪🏥 ኮምፓኒ በቫይረስ ምክንያት በሚከሰት ኢንፌክሽን
🚨 ቪንሰንት ኮምፓኒ ወደ ሆስፒታል ተወሰደ! የባየርንሙኒኩ አሰልጣኝ ቪነስነት ኮምፓኒ በድንገተኛ ሕክምና እርዳታ ወደ ሆስፒታል ተውውዷል።! 🇧🇪🏥 ኮምፓኒ በቫይረስ ምክንያት በሚከሰት ኢንፌክሽን እየተሰቃየ ሲሆን በቅርቡም በዚሁ ምክንያት እረፍት እንዲያደርግ ተገዶ ነበር። ➛ [BILD] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ኤንድሪክ በጥር የዝውውር መስኮት በጊዜ ከሪያልማድሪድ የመልቀቅ ዕድል አለው። ተጫዋቹ የመጫወቻ ደቂቃ በማጣቱ ከክለቡ ሊለቅ ይችላል። ሮማ እና ኤሲ ሚላን በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው። ሮማ በተ
🚨 ኤንድሪክ በጥር የዝውውር መስኮት በጊዜ ከሪያልማድሪድ የመልቀቅ ዕድል አለው። ተጫዋቹ የመጫወቻ ደቂቃ በማጣቱ ከክለቡ ሊለቅ ይችላል። ሮማ እና ኤሲ ሚላን በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው። ሮማ በተለይ ጠንካራ ፍላጎት አላቸው። ➛ [MatteMoretto] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ሪያልማድሪዶች ኪልያን ኤምባፔ ባሎንዶሩን የመብላት ዕድል እንዳለው ባለ ብሩህ ተስፋዎች ናቸው። ➛ [Rodra10_97] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ሪያልማድሪዶች ኪልያን ኤምባፔ ባሎንዶሩን የመብላት ዕድል እንዳለው ባለ ብሩህ ተስፋዎች ናቸው። ➛ [Rodra10_97] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ቡካዩ ሳካ በጉዳት ምክንያት ከ 6-8 ሳምንት ድረስ ከሜዳ ይርቃል። ቢያንስ ለስድስት ሳምንት ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል። ➛ [HandofArsenal] "Share" @dynamicsport @dyna
🚨 ቡካዩ ሳካ በጉዳት ምክንያት ከ 6-8 ሳምንት ድረስ ከሜዳ ይርቃል። ቢያንስ ለስድስት ሳምንት ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል። ➛ [HandofArsenal] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በጋዜጣዊ መግለጫ ስለ ቡድኑ ወቅታዊ አቋም የሚከተለውን ብሏል፦ “ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ እያለፍን ነው። ይህም ግልጽ ነው። አሁን የም
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በጋዜጣዊ መግለጫ ስለ ቡድኑ ወቅታዊ አቋም የሚከተለውን ብሏል፦ “ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ እያለፍን ነው። ይህም ግልጽ ነው። አሁን የምንገኝበትን ሁኔታ ሙሉ በሙሉ እቀበላለሁ። ላለፉት አምስት ወራት በአንጻራዊነት ጥሩ ውጤቶችን አስመዝግበን ነበር፤ እያየሁት በነበረው አፈጻጸምም ደስተኛ ነበርኩ። ነገር ግን በቅርቡ በቂ ደረጃ ላይ አልነበርንም። የኮሞው ጨዋታ እጅግ መጥፎ ነበር። ያ ውጤት በጣም ጎድቶኛል። የተከሰተው ነገር በፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነበር። የእኔ ሥራ ደጋፊዎችን የሚወክልና ደጋፊዎቹም የሚኮሩበት ቡድን መገንባት ነው። በቅርብ ባደረግናቸው አንዳንድ ጨዋታዎች ከዚያ ግብ ርቀን ነበር። ይህንን ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ፤ ሁኔታውን ለማስተካከልም እርምጃ እወስዳለሁ።" "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 አንድሬ ኦናና በቱርክ የመኪና አደጋ አጋጥሞታል። እሱም ቤተሰቦቹም ግን ደህና ናቸው። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
+1
🚨 አንድሬ ኦናና በቱርክ የመኪና አደጋ አጋጥሞታል። እሱም ቤተሰቦቹም ግን ደህና ናቸው። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

የዲዮጎ ጆታ ባለቤት ሩት ካርዶዞ ልብ የሚሰብር ቃል! የዲዮጎ ጆታ ባለቤት ሩት ካርዶዞ ባለቤቷን በሞት ከማጣቷ በፊት ስለነበራቸው የመጨረሻ የመልዕክት ልውውጥ ልብ የሚሰብር ትዝታዋን አጋርታለች። 💔
የዲዮጎ ጆታ ባለቤት ሩት ካርዶዞ ልብ የሚሰብር ቃል! የዲዮጎ ጆታ ባለቤት ሩት ካርዶዞ ባለቤቷን በሞት ከማጣቷ በፊት ስለነበራቸው የመጨረሻ የመልዕክት ልውውጥ ልብ የሚሰብር ትዝታዋን አጋርታለች። 💔 "ከእኔ ከተለየ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ደህና እንዲጓዝ በመመኘት መልዕክት ላኩለት። እሱም በኢሞጂ መለሰልኝ።" ከዚያ በኋላ የሰርጋቸውን ቪዲዮ ላከችለት። "መልዕክት ላኩለትና፦ ቆም ስትል የማሳይህ ቪዲዮ አለኝ አልኩት። መልዕክቱ ደረሰ ግን ፈጽሞ አላነበበውም።" 💔🕊️😢 — The Mirror 🗞️ "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 አንቶኒዮ ኮንቴ ስለ ወደ ፊታቸው ገልፀዋል:- ከተለያዩ ክለቦች ጋር ስሜ እየተያያዘ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በላቀ ደረጃ የደረሰ ድርድር የለም። ከናፖሊ ጋር ድንቅና ስኬታማ ጊዜ ካሳለፍኩ በኋላ ወ
🚨 አንቶኒዮ ኮንቴ ስለ ወደ ፊታቸው ገልፀዋል:- ከተለያዩ ክለቦች ጋር ስሜ እየተያያዘ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በላቀ ደረጃ የደረሰ ድርድር የለም። ከናፖሊ ጋር ድንቅና ስኬታማ ጊዜ ካሳለፍኩ በኋላ ወደ አሰልጣኝነት መቼና እንዴት እንደምመለስ ለማሰብ የሚያስፈልገኝን ጊዜ እወስዳለሁ። ይህ በጥንቃቄ የምመርጠው ውሳኔ ሲሆን ሁኔታዎች ለእኔ ተስማሚ ናቸው ብዬ ሳምን ብቻ እወስናለሁ። ከተጠቀሱት ክለቦች የገንዘብ ጥያቄዎችንና ሙሉ የውሳኔ ሥልጣን እንደጠየቅኩ እንዲሁም ‘ጠንካራ ስብዕናዬ’ ለአንዳንዶች ስጋት እንደሆነ የሚገልጹ ዘገባዎችን አንብቤያለሁ። እነዚህ ዘገባዎች ግን መሠረተ ቢስ ናቸው። በአሁኑ ጊዜ እንዲህ ያሉ ድምዳሜዎችን የሚደግፍ ተጨባጭ መሠረት የለም። ተጨባጭ የሥራ ዕድል ከተፈጠረ ያኔ ከሚመለከተው ክለብ ጋር ውይይት እናደርጋለን። የሁለቱንም ወገኖች ፍላጎት፣ የሥራ ሁኔታዎችና እኔን እንደ አሰልጣኝ የሚለዩኝን የሥራ አቀራረብና ባህሪያት በማገናዘብ ስምምነት ላይ ለመድረስ እንመክራለን። እስከዚያው ድረስ ስለምጠይቃቸው ነገሮችና ስለወደፊት የሙያ ሕይወቴ የሚሰጡ ማንኛውም ግምቶች ግምት ብቻ ናቸው፤ እንደ እውነታ ሊቆጠሩ አይገባም።" "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ዩልያን ናግልስማን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመዘዋወር ክፍት ናቸው። ናግልስማን ለማንችስተር ዩናይትድ ስራ ዋነኛ ዕጩ ናቸው። ማይከሸል ካሪክ ከክለቡ ከለቀቀ ጀርመናዊው አሰልጣኝ በክለቡ ዕጩዎች ዝርዝ
🚨 ዩልያን ናግልስማን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመዘዋወር ክፍት ናቸው። ናግልስማን ለማንችስተር ዩናይትድ ስራ ዋነኛ ዕጩ ናቸው። ማይከሸል ካሪክ ከክለቡ ከለቀቀ ጀርመናዊው አሰልጣኝ በክለቡ ዕጩዎች ዝርዝር በበላይነት ተቀምጠዋል። ➛ [Plettigoal] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ዡለስ ኩንዴ በዛሬው ዕለት ከባርሳ ስብስብ ጋር አብሮ ልምምድ አይሰራም። የማገገሚያ ሂደቱን በግሉ ይቀጥላል። ኩንዴ ዕሁድ ለኤል ክላሲኮ መድረሱ በጣም አጠራጣሪ ነው። በውስጥ ክለቡ ኩንዴ ለዕሁዱ
🚨 ዡለስ ኩንዴ በዛሬው ዕለት ከባርሳ ስብስብ ጋር አብሮ ልምምድ አይሰራም። የማገገሚያ ሂደቱን በግሉ ይቀጥላል። ኩንዴ ዕሁድ ለኤል ክላሲኮ መድረሱ በጣም አጠራጣሪ ነው። በውስጥ ክለቡ ኩንዴ ለዕሁዱ ጨዋታ መድረሱ በጣሜ አንድሆነ አድርጎ ያስባል። የነገው ክፍለ ጊዜ ግን በጣም ወሳኝ ይሆናል። ➛ [Sport] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ባየርን ሙኒኮች በሌናርት ካርል ባህሪ ቅር ተሰኝተዋል። የ18 ዓመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች ሌናርት ካርል በሚያሳየው ባህሪ ምክንያት በባየርን ሙኒክ አመራሮች ዘንድ ቅሬታ እንደተፈጠረባቸው ተዘግቧ
🚨 ባየርን ሙኒኮች በሌናርት ካርል ባህሪ ቅር ተሰኝተዋል። የ18 ዓመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች ሌናርት ካርል በሚያሳየው ባህሪ ምክንያት በባየርን ሙኒክ አመራሮች ዘንድ ቅሬታ እንደተፈጠረባቸው ተዘግቧል። የክለቡ አመራሮች ወጣቱ ተጫዋች ከኢንፍሉዌንሰር ፍቅረኛው ጋር በማኅበራዊ ሚዲያ የግል ሕይወቱንና የቅንጦት አኗኗሩን ከመጠን በላይ ማሳየቱን እንደተቹት ተገልጿል። ከዚህ በተጨማሪ የውድድር ዘመኑ ከተጀመረ ወዲህ ያሳየው አጥጋቢ ያልሆነ ብቃትም የክለቡን ስጋት ጨምሯል። የባየርን ሙኒክ መልዕክት ግልጽ ነው፦ በማኅበራዊ ሚዲያ አነስ ያለ ማንፀበራቅ በሜዳ ላይ የበለጠ ማንፀበረቅ! ➛[BILD] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ሪያል ማድሪዶች በቪኒሲየስ ሁኔታ በጣም ተጨንቀዋል። ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በሙያ ሕይወቱ እጅግ ከባድ ከሆኑ ወቅቶች በአንዱ ላይ ይገኛል። የተጫዋቹ የአሁኑ አቋም በ2024 ካሳየው ከ
🚨 ሪያል ማድሪዶች በቪኒሲየስ ሁኔታ በጣም ተጨንቀዋል። ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በሙያ ሕይወቱ እጅግ ከባድ ከሆኑ ወቅቶች በአንዱ ላይ ይገኛል። የተጫዋቹ የአሁኑ አቋም በ2024 ካሳየው ከፍተኛ ብቃት በእጅጉ የወረደ ሲሆን ሁኔታውም በክለቡ ውስጥ ትልቅ ስጋት ፈጥሯል። ቪኒሲየስም ወደ ቀድሞው ድንቅ አቋሙ መመለስ እንዳለበት ተገንዝቧል። ➛[El Debate] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ሴስክ ፋብሪጋዝ በባርሴልና ሀንሲ ፍሊክን ለመተካት ሁነኛ አማራጭ ነው። ባርሳዎች የኮሞውን አሰልጣኝ ስራ እየተመለከቱ ይገኛሉ። ➛ [Sport] "Share" @dynamicsport @dynamicsp
🚨 ሴስክ ፋብሪጋዝ በባርሴልና ሀንሲ ፍሊክን ለመተካት ሁነኛ አማራጭ ነው። ባርሳዎች የኮሞውን አሰልጣኝ ስራ እየተመለከቱ ይገኛሉ። ➛ [Sport] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

Repost from N/a
😠 ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓

Repost from N/a
😠 ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል