ru
Feedback
Abu Imran Muhammed Mekonn

Abu Imran Muhammed Mekonn

Открыть в Telegram

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Abu Imran Muhammed Mekonn

Канал Abu Imran Muhammed Mekonn (@abuimranaselefy) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 24 292 подписчиков, занимая 3 090 место в категории Религия и духовность и 1 370 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 24 292 подписчиков.

Согласно последним данным от 28 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -148, а за последние 24 часа — -6, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 23.83%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 14.61% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 789 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 3 548 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 28.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 29 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

24 292
Подписчики
-624 часа
-287 дней
-14830 день
Архив постов
በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?
በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ) በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=4b33853f709bd5543a

| አዳዲስ ደርሶችን በቅርቡ ይጠብቁ...... - ዑምደቱል አሕካም - ሱለሙል ውሱል - ተፍሲር ጁዝእ ተባረክ https://t.me/Durusu_Abu_Anes

🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢 ✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች
🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢 ✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦     ➴➷➘➴➴➴➴➴➴➴ ➊ኛ╰┈➢ ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) ❷ኛ╰┈➢ ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ (ሐፊዘሁላህ) ❸ኛ╰┈➢ ሸይኽ ሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ (ሐፊዘሁላህ) ❹ኛ╰┈➢ ሸይኽ ዘይኑ ከመናከሪያ (ሐፊዘሁላህ) ❺ኛ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ኑዕማን (ሐፊዘሁላህ) ❻ኛ╰┈➢ ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ (ሐፊዘሁላህ) ╰┈➢ ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ። ◉አድራሻ➟“ስልጤ ዞን፣ ስልጢ ወረዳ፣ ╰┈➢➢[~ኢሎስ 01 ቀበሌ] 🗓 የፕሮግራሙ ፦ዕለተ ሰኞ ሐምሌ  20/ 11/ 2018 ⌚️ሰዓት፡- ከጧቱ 2:30 ጀምሮ ⚙️ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፦ መድረሰቱል ፉርቃን 🔎እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማ !!ል!!!!! 🔍 🔎ቤተሰቦቻችንን ከባዕድ አምልኮና ከተለያዩ ሸሪዓዊ ጥሰቶች እንታደግ !!! 🔍 ማሳሰቢያ፡- 1. ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእርሶ መምጣትን በጉጉት  እንጠብቃለን። 2. ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል። 🔔 ሼር በማድረግ ሓላፊነታችንን እንወጣ ባረከሏሁ ፊኩም !!! 👉⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/KHALID_ASELEFY

📌የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ ፦ የርህራሄ አስፈላጊነት ከጭካኔ መራቅ ! 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 ሰፈር 08/1448 صفر ٨/ ١٤٤٨هـ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=6acea398e5edab46a0

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=6acea398e5edab46a0

photo content
+4

👉 የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ! እውነተኛ ሙሪዶች ለራሳቸው ታማኞች ናቸው ። አብዛኛዎች ያብሬት ሙሪዶች ፣ የቃጥባሬና አልከሶ እንዲሁም የዳንዬና አንዬ የከረምና ጀማ ንጉስ የጌታው ሸኽዬ ሙሪዶችም የዚሁ አይነት ናቸው ። ለሙሪድነታቸው ኢኽላስ አላቸው ። ሲወዱም ሲጠሉም በግልፅ ነው ። ከኋላና ፊት የተለያየ ባህርይ የላቸውም ። ከላይ ከተገለፁት የሙሪድ አይነቶች በአካል ሲያገኙኝ ሁለመናቸው የሚቀያየርና ምናልባት ሸይጧንን በአካል ቢያዩት የማይሰማቸው አይነት ስሜት የሚሰማቸው የሚመስሉ አሉ ። የእነዚህ ሰዎች ጥላቻ መንስኤው ባህሩ ተውሒድ ተውሒድ ከሚሉ ሰዎች አንዱ ነው የሚል እይታቸው ነው ። መጥላታቸው ትክክል ይሁንም አይሁንም ግን ለሙሪድነታቸው ታማኞች ናቸው ። ምክንያታቸው ከላይ የተጠቀሱ መሻኢኾች ለጭንቅ ይደርሳሉ ፣ ይረዳሉ ፣ ሲጠሩ ይሰማሉ ፣ ለጥሪ ምላሽ ይሰጣሉ ፣ የተጨነቀን ይፈርጃሉ ፣ የደኸየን ያከብራሉ ፣ የታመመን ያሽራሉ የሚል እምነት ስላላቸው ነው ። ተውሒድ ተውሒድ የሚሉ ሰዎች ደግሞ የዚህ አይነት እምነት ያከፍራል ይላሉ !። ታዲያ ለእነዚህ ሰዎች ከባህሩና ከሱ አምሳያዎች በላይ ጠላት ማን ነው ? በእነርሱ እይታ ማንም የለም ። በመሆኑም ጠላትነታቸውን ግልፅ በማድረግ ወደ አላህ እንቃረባለን ብለው ስለሚያምኑ ግልፅ ያደርጋሉ ። የነሲሓ ዘመናዊ ሙሪዶች የነሲሓ ዱዓቶች የሰለፍዮች ተምሳሌቶች ናቸው ። ሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ ማለት ዒልሙ ከአንዳንድ የሰለፍ ዑለሞችም ይበልጣል የሚሉ ናቸው !። እንዴት ስትላቸው አንዳንድ የሰለፍ ዑለሞች አንድ ሐዲስን ለማግኘት በእግራቸው ከወር በላይ ይሄዱ ነበር ። ሸይኽ ኢልያስ ግን አሁን የፈለገውን ሐዲስም ይሁን የሰለፎች አሳሮች በቀላሉ ማግኘት ስለሚችል ከሱ የሚያመልጥ ነገር የለም ። ስለዚህ ሁሉንም ሐዲስና የሰለፎች አሳሮችን ያውቃል ። በመሆኑም እሱ የሚለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ይሉሀል ። እነዚህ የነሲሓ ሙሪዶች የሰለፍይ መሻኢኾችንና ኡስታዞች እንዲሁም ዱዓቶችን በሰዎች አእምሮ ውስጥ እንደ ሸይጧን ይስላሉ ። ምክንያታቸው ደግሞ የሰለፍዮች ተምሳሌት ናቸው የሚሉዋቸው ዱዓቶቻቸውና ፍፁም ነው የሚሉትን ሸይኻቸው ከሱና የወጡበትና ኢኽዋንይ ስሩርይ የሆኑበትን ሰለፎችን የተቃረኑባቸው መሰረታዊ የዐቂዳ ነጥቦችን በመረጃ ግልፅ አድርገው በማቅረብ ሐቅን የሚፈልጉ ሁሉ እንዲርቁዋቸው በማድረጋቸው ነው ። በጣም የሚገርመው አብዛኞች የነሲሓ ሙሪዶች ሁለት ፊት ነው ያላቸው ። ከኋላ እንደሸይጧን ይስሉሀል ሲያገኙህ ፈገግ ብለው ሰላም ይሉሃል ። ከእንደነዚህ አይነት የነሲሓ ሙሪዶች ውስጥ አንዱ ባህሩ ማለት ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ነው የምከተለው እያለ ስሜቱን የሚከተል ሰው ነው እያላ የሚያስጠነቅቅና ላገኘው ሁሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ የሚያደርግ ሲሆን በዚህም ከሽርክና ቢዳዓ ከማስጠንቀቅ የበለጠ አጅር የሚያገኝ የሚመስልበት አይነት ሰው ነው ። ስለዚህ ሰው ብዙ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እያደረገ ከሚያስጠነቅቃቸው ወንድሞች እሰማለሁ ። የዚህን ሰው ስም ከተለያዩ ወንድሞች ብዙ ጊዜ ስለምሰማው አንዳንዴ እየተገረምኩ እረሳውና እተወዋለሁ ። ዛሬ አል ኢስላሕ መስጂድ ላይ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ ከአንድ ወንድሜ ጋር ቆሜ እያወራሁ ሳለሁ በአካል የማውቀውና ሁል ጊዜ ሲያገኘኝ በጥሩ ፈገግታ ሰላም የሚለኝ ሰው እንደተለመደው ባይሆንም ሰላም ብሎን አልፎን ሄደ ። ያ ከኔ ጋር ቆሞ የነበረው ወንድሜ በጣም ተገርሞ የአሁኑ እኮ እገሌ የሚባለው ሁሌ ካንተ የሚያስጠነቅቀው ሰው ነው አለኝ ። ከሱ ጋር በኔ ምክንያት ሀጅር ተደራርገው አይነጋገሩም ! ለካ የሌላ ጊዜ ፈገግታው የቀነሰው እሱ ከኔ ጋር ስለነበረ ነው ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል !!! ። ለዚህ ወንድሜ ይህ ሰው እኮ ሁሌ ነው ፈገግ እያለ ሰላም የሚለኝ ብዬው ቶሎ ተለያይተን ፈጠን ብዬ ስወጣ ውጪ በር ላይ ተገናኘን ። እገሌ ማለት አንተ ነህ አይደል ብዬ ጠየቅሁት እሱም አው እኔ ነኝ አለኝ ። ታዲያ እገሌ ማለት አንተ ከሆንክ ባህሩ ስሜቱን ነው የሚከተለው ብለህ አይደለም እንዴ የምታምነው ? ቁርኣንና ሐዲስን ትቶ ስሜቱን የሚከተል ደግሞ ሙብተዲዕ ነው ። ሙብተዲዕን መጥላትና ማኩረፍ ደግሞ ወደ አላህ የሚያቃርብ ተግባር ነው ። እንዴት አንተ ባህሩ እንዲህ አይነት ሰው ነው ብለህ አምነህ ለሌሎች ዳዕዋ እያደረግህና እያስጠነቀቅህ ስታየኝ እንዴት ሰላም ትለኛለህ ? ላንተ እኔን ማኩረፍ እኮ ወደአላህ የሚያቃርብህ ዒባዳ ነው ብዬው ትቼው ሄድኩኝ ። ይህ ሁሉ ሲሆን መሬት መሬት ከማየት ውጪ መልስ አልነበረውም ! ዛሬስ ምልስ አነበረውም ነገስ አላህ ፊት መልስ ይኖረው ይሆን ? ለማንኛውም የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ያልኩት ለዚህ ነው !። http://t.me/bahruteka

👉  ስለ ዱንያ እንጂ ከማያወራ ሰው ጋር እንዳትቀማመጥ ! ‏وصية سفيان الثوري رحمه الله :– " ليكن جليسك مَن يُزَهِّدُكَ في الدنيا ، وَيُرَغِّبُكَ في الآخرة ، وإياك ومجالسة أهل الدنيا الذين يخوضون في حديث الدنيا ؛ فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبك ، وأكثر ذكر الموت ، وأكثر الاستغفار مما قد سلف من ذنوبك ، وسل الله السلامة لما بقي من ‏عمرك ". حلية الأولياء ٨٢ / ٧ ሱፍያን አስ ሰውሪ ኑዛዜ ሲያደርጉ እንዲህ ይላሉ :– " የምተቀማመጠው ሰው በዱኒያ ጉዳይ ላይ እንድትብቃቃ ከማያስፈልግህ ነገር ችላ እንድትል የሚያደርግህ ይሁን በአኼራ ላይ ጉጉት እንዲኖርህ እነዚያን በተገናኙ ቁጥር ስለ ዱንያ ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ከመቀማመጥ ተጠንቀቅ እነዚህ ሰዎች ዱንያህንም ቀልብህን ያበላሹብሀል ሞትን ማሰብን አብዛ ካለፈው ወንጀልህ ምህረት መጠየቅን አብዛ ለቀሪው እድሜህም የአላህን ጥበቃ ለምነው" https://t.me/bahruteka

👉  ስለ ዱንያ እንጂ ከማያወራ ሰው ጋር እንዳትቀማመጥ ! ‏وصية سفيان الثوري رحمه الله :– " ليكن جليسك مَن يُزَهِّدُكَ في الدنيا ، وَيُرَغِّبُكَ في الآخرة ، وإياك ومجالسة أهل الدنيا الذين يخوضون في حديث الدنيا ؛ فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبك ، وأكثر ذكر الموت ، وأكثر الاستغفار مما قد سلف من ذنوبك ، وسل الله السلامة لما بقي من ‏عمرك ". حلية الأولياء ٨٢ / ٧ ሱፍያን አስ ሰውሪ ኑዛዜ ሲያደርጉ እንዲህ ይላሉ :– " የምተቀማመጠው ሰው በዱኒያ ጉዳይ ላይ እንድትብቃቃ ከማያስፈልግህ ነገር ችላ እንድትል የሚያደርግህ ይሁን በአኼራ ላይ ጉጉት እንዲኖርህ እነዚያን በተገናኙ ቁጥር ስለ ዱንያ ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ከመቀማመጥ ተጠንቀቅ እነዚህ ሰዎች ዱንያህንም ቀልብህን ያበላሹብሀል ሞትን ማሰብን አብዛ ካለፈው ወንጀልህ ምህረት መጠየቅን አብዛ ለቀሪው እድሜህም የአላህን ጥበቃ ለምነው" https://t.me/bahruteka

📚 الداء والدواء 📚 የአድዳእ ወድደዋእ ደርስ ተጀምሯል https://t.me/Durusu_Abu_Anes?livestream=750b219ceed488748c

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=6acea398e5edab46a0

🎁 ስጦታ ለእውቀት ፈላጊዎች       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ➥ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ፣ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ፣ በሳቅና ፈገግታ፣ በተግሳፅ፣ በምክሮች በተሞላ መልኩ እና ከመጠነኛና ጠቃሚ ማብራሪያ ጋር ተደርገው በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ የተሰጡ ትምህርቶች እንካችሁ ብለናል። 🎙በውዱ ኡስታዛችን በኡስታዝ አቡ ሙስዐብ (አቡ አብዲላህ) ሰዕድ ኢብኑ አብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው!            ▪ አላህ ኡስታዙን በመልካም ይመንዳው! እኛም ቀርተን የምንጠበምበት ያድርገን። 📢 ||• ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

👆 ይችን የሸይኽ ምሳሌ አሁን ነው ማስተዋል የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን ➶➶ እና ↙️↙️↙️ ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን ❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵ 【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】 📝 قال شيخنا الشي
👆 ይችን የሸይኽ ምሳሌ አሁን ነው ማስተዋል የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን ➶➶ እና  ↙️↙️↙️ ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን ❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵ 【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】 📝 قال شيخنا الشيخ محمد حياة الولوي حفظه الله تعالى፡ 📝 ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦ 🏝 «أهم الأمور عند الإخوان العلو على الكراسي فإذا فقدوها صاحوا  وإذا وجدوها راحوا  مثلهم مثل الرضيع إذا فقد ثدي أمه صاح وإذا وجده راح» اه‍ ¹ 🏝 «ኢኽዋኖች ዘንድ ከአሳሳቢ ነገሮች ወንበር ላይ ከፍ ማለት ❴ስልጣን መያዝ ነው።❵ ወንበሯን ያጡ ጊዜ ይጮሃሉያገኟት ጊዜ ደግሞ ይረካሉ። ምሳሌያቸው እንደሚጠባ ህፃን ነው። የእናቱን ጡት ያጣ ጊዜ ይጮሃልያገኘው ጊዜ ያርፋል (ዝም ይላል)»     📚 ₁الدرة البهية صـ ٣٠ 🏖 ምንኛ ያማረ እና ተጨባጩን ያማከለ ምሳሌ ነው። ኢኽዋኖች ማለት ትላልቅ ህፃናት ናቸው። በሀገራችን ያሉት ኢኽዋኖች ስልጣን በተነፈጉበት ጊዜ በማለቃቀስ ስንቱን ህዝብ መስዋዕትነት አስከፈሉ ስልጣኗን ሲያገኙ ግን ፀጥ አሉ። ልክ እንደህፃኑ ጡቱን ሲያጣ አልቅሶ አባቱን እህቶቹን ወንድሞቹን ሌሎችም በቤት ያሉትን በለቅሶው ይሰበስብና ጡቱን ሲያገኝ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ይላል ለሱ ብለው የተሰበሰቡትን ማመስገን አንኳን አይችልም። ኢኽዋኖችም ልክ እንደዚሁ ናቸው። 💡 እውነትም የሽማግሌ ህፃናት ናቸው። 📝 አቡ ዒምራን 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy

☝️ለኢኽዋን ቆንጆ ምሳሌ!!
📖ከአዱረቱል በሂየህ...ኪታብ ደርስ የተወሰደ
🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

~ ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?" ​እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦ ​"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂ
~ ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?" ​እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦ ​"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂት ሆኗል! ​ደጋፊዬና ከለላዬ እንዲሆን እመኛለሁ ልቤን የሚያሳርፍ ስህተቶቼን የሚያልፍ ጥፋቶቼን የሚዘነጋ። ​የሚያስተምረኝና የሚያንጸኝ በክብር የሚያሳድገኝ ስህተቴን ሳያዋርደኝ የሚያርምልኝ። ​ክብሬን የሚጠብቅ እንከኔን ሳያጋልጥ በግል የሚመክረኝ። ​የአላህን ጸጋ የሚያስታውሰኝ ክብሬን የሚጠብቅ ከእኔ ጋር በጸሎት በቁርአን ንባብ እና በጾም የሚተባበረኝን ሰው እመኛለሁ።" اللهم ارزق كلّّ مسلم الزّوجة الصّالحة التي تُــعينُـه على أمور دينه ودنياه و ارزق كلّ مسلمة الزّوج الصّالح الذي يعينها على أمور دينها ودنياها. https://t.me/abuabdurahmen

❝ኑሮ የተወደደው እንተ እና እኔ ጋር እንጂ አላህ ዘንድ ሁሉም ሙሉ ነው፣ አትፍራ አትሰስት።❞ ሸይኽ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ ከቡሉጙል መራም ደርስ https://t.me/medresetulislah?livestream

♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.021 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ! 🗓 ሰኔ 26 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🏝 ታይቷል ምልክቱ 🏝 ===============> ዝንጉዎችም ይንቁ የተኛም ይነሳ፣ ቂያማ ተቃርባለች ልትታየን ደርሳ፣ ነፍስም ትመልከት ያስቀደመችውን፣ ከመልካም ተግባራት                  እንዲሁም መጥፎውን፣ ትተሳሰብ ዛሬ አታውቅም መጪውን፣ ተከፍላለች  ያኔ  ጨረቃ ለሁለት፣ ቂያማ ለመቅረቡም ሆናለች ምልክት፣ ኢቅተረበቲ ሳዐቱ ወ-ሸቀል ቀመር፣ ተጠቅሷል እውነታው በሱራ አልቀመር። 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰 ➦ ታይቷል ምልክቱ የሰው ልጅ አይነታ የዚያ ውድ ነብይ፣ የፅናት ተምሳሌት ያ ታማኙ አገልጋይ፣ መሞታቸው ሆነ ለቂያማ ምልክት፣ ተግሳፅ ለሚረዳ ስለነገው እውነት። 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰 ➦ ታይቷል ምልክቱ የበይተል መቅዲስም በይፋ መከፈት፣ የሀቅ ንግስና የኩፍር መንኮታኮትየተውሂድ ባንዲራ በድል ሲውለበለብ፣ ስትከፈት ያኔ በሙስሊሞች ሰበብ፣ ቂያማ ተቃርባለች ታይቷል ምልክቱ፣ እንዳትዘናጋ ድል        በመታየቱ ልፋት በማፍራቱ፣ አስፈሪ ቀን አለ ከዚህ ስኬት ጀርባ፣ ቂያማ ተቃርባለች በተውበት በር ግባ።  〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰 ➦ ታይቷል ምልክቱ የምእመናን መሪ የዑስማን መገደል፣ ሁዘይፋ እንዳለው ነው ፊትነቱል አወል፣ ቂያማ ለመቅረቧም ነው ሌላው ማሳያ፣ የጥፍት አንጃዎች በመስፋፋታቸው፣ ኸዋሪጅ ራፊዷህ ሲገን ጥመታቸው፣ ቂያማ ተቃርባለች ታይቷል ምልክቱ፣ በተውሂድ ሱና ላይ እስኪ ጀግኖች በርቱ። 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰 ➦ ታይቷል ምልክቱ ሀሰተኛ ነብይ ሲስፋፋ በምድር፣ በምን ያመጣል ብሂል                      ቃሉን ሲሾም ሲሽር፣ በተውሂድ ሱና ላይ ጠንክሮ መታየት፣ ፍም እንደመጨበጥ በሚከብደው እለት፣ ንቃ ይህን ጊዜ ቂያማ ተቃርባለች፣ ምልክቱ ታይቷል ከፊትህ ቆማለች። 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰 〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰 ➦ ታይቷል ምልክቱ ኡባዱል ጁሀሎች በምድር ሲፈሉ፣ ቁራዑል ፉሳቆች አለን አለን ሲሉ፣ ዒልም ተወግዶ ሲስፋፋ ጅህልና፣ የወንድ ቁጥር አንሶ ነግሶ ሲታይ ዚና፣ ኸምር በአደባባይ ሲሸጥም ሲጠጣየሴቶችም ቁጥር በእጥፍ ሲመጣ፣ እወቅ ይህን ጊዜ ቂያማ ተቃርባለችትንንሽ ምልክቷ  በይፋ ታይታለች። 📝 አቡ ሳራህ