Abu Imran Muhammed Mekonn
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
显示更多📈 Telegram 频道 Abu Imran Muhammed Mekonn 的分析概览
频道 Abu Imran Muhammed Mekonn (@abuimranaselefy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 24 292 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 090,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 370 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 24 292 名订阅者。
根据 28 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -148,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 14.61% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 789 次浏览,首日通常累积 3 548 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤
👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤
◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤
እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር።
ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ
⤵
↪ እቀበላለሁ ↩
⤴
➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ) በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ
₁الدرة البهية صـ ٣٠
🏖 ምንኛ ያማረ እና ተጨባጩን ያማከለ ምሳሌ ነው። ኢኽዋኖች ማለት ትላልቅ ህፃናት ናቸው። በሀገራችን ያሉት ኢኽዋኖች ስልጣን በተነፈጉበት ጊዜ በማለቃቀስ ስንቱን ህዝብ መስዋዕትነት አስከፈሉ ስልጣኗን ሲያገኙ ግን ፀጥ አሉ። ልክ እንደህፃኑ ጡቱን ሲያጣ አልቅሶ አባቱን እህቶቹን ወንድሞቹን ሌሎችም በቤት ያሉትን በለቅሶው ይሰበስብና ጡቱን ሲያገኝ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ይላል ለሱ ብለው የተሰበሰቡትን ማመስገን አንኳን አይችልም። ኢኽዋኖችም ልክ እንደዚሁ ናቸው።
💡 እውነትም የሽማግሌ ህፃናት ናቸው።
📝 አቡ ዒምራን
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy📖ከአዱረቱል በሂየህ...ኪታብ ደርስ የተወሰደ🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429
ተከፍላለች ያኔ ጨረቃ ለሁለት፣
ቂያማ ለመቅረቡም ሆናለች ምልክት፣
ኢቅተረበቲ ሳዐቱ ወ-ሸቀል ቀመር፣
ተጠቅሷል እውነታው በሱራ አልቀመር።
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
➦ ታይቷል ምልክቱ
የሰው ልጅ አይነታ የዚያ ውድ ነብይ፣
የፅናት ተምሳሌት ያ ታማኙ አገልጋይ፣
መሞታቸው ሆነ ለቂያማ ምልክት፣
ተግሳፅ ለሚረዳ ስለነገው እውነት።
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
➦ ታይቷል ምልክቱ
የበይተል መቅዲስም በይፋ መከፈት፣
የሀቅ ንግስና የኩፍር መንኮታኮት፣
የተውሂድ ባንዲራ በድል ሲውለበለብ፣
ስትከፈት ያኔ በሙስሊሞች ሰበብ፣
ቂያማ ተቃርባለች ታይቷል ምልክቱ፣
እንዳትዘናጋ ድል
በመታየቱ ልፋት በማፍራቱ፣
አስፈሪ ቀን አለ ከዚህ ስኬት ጀርባ፣
ቂያማ ተቃርባለች በተውበት በር ግባ።
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰
➦ ታይቷል ምልክቱ
የምእመናን መሪ የዑስማን መገደል፣
ሁዘይፋ እንዳለው ነው ፊትነቱል አወል፣
ቂያማ ለመቅረቧም ነው ሌላው ማሳያ፣
የጥፍት አንጃዎች በመስፋፋታቸው፣
ኸዋሪጅ ራፊዷህ ሲገን ጥመታቸው፣
ቂያማ ተቃርባለች ታይቷል ምልክቱ፣
በተውሂድ ሱና ላይ እስኪ ጀግኖች በርቱ።
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰
➦ ታይቷል ምልክቱ
ሀሰተኛ ነብይ ሲስፋፋ በምድር፣
በምን ያመጣል ብሂል
ቃሉን ሲሾም ሲሽር፣
በተውሂድ ሱና ላይ ጠንክሮ መታየት፣
ፍም እንደመጨበጥ በሚከብደው እለት፣
ንቃ ይህን ጊዜ ቂያማ ተቃርባለች፣
ምልክቱ ታይቷል ከፊትህ ቆማለች።
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰〰
➦ ታይቷል ምልክቱ
ኡባዱል ጁሀሎች በምድር ሲፈሉ፣
ቁራዑል ፉሳቆች አለን አለን ሲሉ፣
ዒልም ተወግዶ ሲስፋፋ ጅህልና፣
የወንድ ቁጥር አንሶ ነግሶ ሲታይ ዚና፣
ኸምር በአደባባይ ሲሸጥም ሲጠጣ፣
የሴቶችም ቁጥር በእጥፍ ሲመጣ፣
እወቅ ይህን ጊዜ ቂያማ ተቃርባለች፣
ትንንሽ ምልክቷ በይፋ ታይታለች።
📝 አቡ ሳራህ