es
Feedback
Abu Imran Muhammed Mekonn

Abu Imran Muhammed Mekonn

Ir al canal en Telegram

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Abu Imran Muhammed Mekonn

El canal Abu Imran Muhammed Mekonn (@abuimranaselefy) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 24 284 suscriptores, ocupando la posición 3 113 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 1 383 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 24 284 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -132, y en las últimas 24 horas de 2, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 36.79%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 14.87% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 8 936 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 611 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 32.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 31 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

24 284
Suscriptores
+224 horas
-307 días
-13230 días
Archivo de publicaciones
በአዲስ መልኩ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የአሕካም ኪታብ ለሁሉም! ~ በነገራችን ላይ « ኪታቡ አንኒካህ» የተሰኘውን በፈገግታ የታጀበ ድንቅ ደርስ ከዚህ ላይ ነው የተወሰደው እና ሁሉንም የዑምደቱል አሕካም ደርስ ሪከርዶች በማዳመጥ ላይ አደራችሁን ማለቴ ነው.... ደግሞ ሪከርዶቹ ላይ ደርሱን ለሚከታተል ተማሪ እንዲመች ተደርጎ የሐዲስ ቁጥሩ ሰፍሯል። ከእናንተ የሚጠበቀው መቅራት፣ መሐፈዝ፣ ሙራጀዐ ማድረግ ... ➲ የ ዑምደቱል አሕካም ኪታብ ደርስ ከ 📝 አብደሏህ ብን ዐብዱረሕማን አል’በስሳም ተዕሊቅ ጋር - በአዲስ መልኩ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ፣ በሳቅና ፈገግታ፣ በተግሳፅ፣ በምክሮች የተሞላ እና ለሁሉም አመቺ ከሆነ ማብራሪያ ጋር የተሰጠ እጅግ በጣም ወሳኝ ደርስ ነው። 📚 ከክፍል 01 - 73 👇👇👇 https://t.me/Durusu_Abu_Anes/1999 = 📢 ሼር አድርጉት! አላህ ኡስታዙን በመልካም ይመንዳው! እኛም ቀርተን የምንጠበምበት ያድርገን። 📢 الدال على الخير كفاعله የቴሌግራም ቻናል፦ 📱👇👇👇 https://t.me/Durusu_Abu_Anes

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=8a24730ead1dd4c8a2

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የተወደዳችሁ ውድ ሰለፍዮች በያላችሁበት የአሏህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ማስታወቂያውን በማሰራቸት ላይ ወድ ሰለፍዮች የበኩላችሁን ተወጡ ባረከሏህ ፊኩም ወደ ግ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የተወደዳችሁ ውድ ሰለፍዮች በያላችሁበት የአሏህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ማስታወቂያውን በማሰራቸት ላይ ወድ ሰለፍዮች የበኩላችሁን ተወጡ ባረከሏህ ፊኩም ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi

በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?
በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ) በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=4b33853f709bd5543a

| አዳዲስ ደርሶችን በቅርቡ ይጠብቁ...... - ዑምደቱል አሕካም - ሱለሙል ውሱል - ተፍሲር ጁዝእ ተባረክ https://t.me/Durusu_Abu_Anes

🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢 ✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች
🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢 ✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦     ➴➷➘➴➴➴➴➴➴➴ ➊ኛ╰┈➢ ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) ❷ኛ╰┈➢ ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ (ሐፊዘሁላህ) ❸ኛ╰┈➢ ሸይኽ ሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ (ሐፊዘሁላህ) ❹ኛ╰┈➢ ሸይኽ ዘይኑ ከመናከሪያ (ሐፊዘሁላህ) ❺ኛ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ኑዕማን (ሐፊዘሁላህ) ❻ኛ╰┈➢ ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ (ሐፊዘሁላህ) ╰┈➢ ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ። ◉አድራሻ➟“ስልጤ ዞን፣ ስልጢ ወረዳ፣ ╰┈➢➢[~ኢሎስ 01 ቀበሌ] 🗓 የፕሮግራሙ ፦ዕለተ ሰኞ ሐምሌ  20/ 11/ 2018 ⌚️ሰዓት፡- ከጧቱ 2:30 ጀምሮ ⚙️ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፦ መድረሰቱል ፉርቃን 🔎እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማ !!ል!!!!! 🔍 🔎ቤተሰቦቻችንን ከባዕድ አምልኮና ከተለያዩ ሸሪዓዊ ጥሰቶች እንታደግ !!! 🔍 ማሳሰቢያ፡- 1. ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእርሶ መምጣትን በጉጉት  እንጠብቃለን። 2. ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል። 🔔 ሼር በማድረግ ሓላፊነታችንን እንወጣ ባረከሏሁ ፊኩም !!! 👉⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/KHALID_ASELEFY

📌የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ ፦ የርህራሄ አስፈላጊነት ከጭካኔ መራቅ ! 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 ሰፈር 08/1448 صفر ٨/ ١٤٤٨هـ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=6acea398e5edab46a0

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=6acea398e5edab46a0

photo content
+4

👉 የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ! እውነተኛ ሙሪዶች ለራሳቸው ታማኞች ናቸው ። አብዛኛዎች ያብሬት ሙሪዶች ፣ የቃጥባሬና አልከሶ እንዲሁም የዳንዬና አንዬ የከረምና ጀማ ንጉስ የጌታው ሸኽዬ ሙሪዶችም የዚሁ አይነት ናቸው ። ለሙሪድነታቸው ኢኽላስ አላቸው ። ሲወዱም ሲጠሉም በግልፅ ነው ። ከኋላና ፊት የተለያየ ባህርይ የላቸውም ። ከላይ ከተገለፁት የሙሪድ አይነቶች በአካል ሲያገኙኝ ሁለመናቸው የሚቀያየርና ምናልባት ሸይጧንን በአካል ቢያዩት የማይሰማቸው አይነት ስሜት የሚሰማቸው የሚመስሉ አሉ ። የእነዚህ ሰዎች ጥላቻ መንስኤው ባህሩ ተውሒድ ተውሒድ ከሚሉ ሰዎች አንዱ ነው የሚል እይታቸው ነው ። መጥላታቸው ትክክል ይሁንም አይሁንም ግን ለሙሪድነታቸው ታማኞች ናቸው ። ምክንያታቸው ከላይ የተጠቀሱ መሻኢኾች ለጭንቅ ይደርሳሉ ፣ ይረዳሉ ፣ ሲጠሩ ይሰማሉ ፣ ለጥሪ ምላሽ ይሰጣሉ ፣ የተጨነቀን ይፈርጃሉ ፣ የደኸየን ያከብራሉ ፣ የታመመን ያሽራሉ የሚል እምነት ስላላቸው ነው ። ተውሒድ ተውሒድ የሚሉ ሰዎች ደግሞ የዚህ አይነት እምነት ያከፍራል ይላሉ !። ታዲያ ለእነዚህ ሰዎች ከባህሩና ከሱ አምሳያዎች በላይ ጠላት ማን ነው ? በእነርሱ እይታ ማንም የለም ። በመሆኑም ጠላትነታቸውን ግልፅ በማድረግ ወደ አላህ እንቃረባለን ብለው ስለሚያምኑ ግልፅ ያደርጋሉ ። የነሲሓ ዘመናዊ ሙሪዶች የነሲሓ ዱዓቶች የሰለፍዮች ተምሳሌቶች ናቸው ። ሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ ማለት ዒልሙ ከአንዳንድ የሰለፍ ዑለሞችም ይበልጣል የሚሉ ናቸው !። እንዴት ስትላቸው አንዳንድ የሰለፍ ዑለሞች አንድ ሐዲስን ለማግኘት በእግራቸው ከወር በላይ ይሄዱ ነበር ። ሸይኽ ኢልያስ ግን አሁን የፈለገውን ሐዲስም ይሁን የሰለፎች አሳሮች በቀላሉ ማግኘት ስለሚችል ከሱ የሚያመልጥ ነገር የለም ። ስለዚህ ሁሉንም ሐዲስና የሰለፎች አሳሮችን ያውቃል ። በመሆኑም እሱ የሚለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ይሉሀል ። እነዚህ የነሲሓ ሙሪዶች የሰለፍይ መሻኢኾችንና ኡስታዞች እንዲሁም ዱዓቶችን በሰዎች አእምሮ ውስጥ እንደ ሸይጧን ይስላሉ ። ምክንያታቸው ደግሞ የሰለፍዮች ተምሳሌት ናቸው የሚሉዋቸው ዱዓቶቻቸውና ፍፁም ነው የሚሉትን ሸይኻቸው ከሱና የወጡበትና ኢኽዋንይ ስሩርይ የሆኑበትን ሰለፎችን የተቃረኑባቸው መሰረታዊ የዐቂዳ ነጥቦችን በመረጃ ግልፅ አድርገው በማቅረብ ሐቅን የሚፈልጉ ሁሉ እንዲርቁዋቸው በማድረጋቸው ነው ። በጣም የሚገርመው አብዛኞች የነሲሓ ሙሪዶች ሁለት ፊት ነው ያላቸው ። ከኋላ እንደሸይጧን ይስሉሀል ሲያገኙህ ፈገግ ብለው ሰላም ይሉሃል ። ከእንደነዚህ አይነት የነሲሓ ሙሪዶች ውስጥ አንዱ ባህሩ ማለት ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ነው የምከተለው እያለ ስሜቱን የሚከተል ሰው ነው እያላ የሚያስጠነቅቅና ላገኘው ሁሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ የሚያደርግ ሲሆን በዚህም ከሽርክና ቢዳዓ ከማስጠንቀቅ የበለጠ አጅር የሚያገኝ የሚመስልበት አይነት ሰው ነው ። ስለዚህ ሰው ብዙ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እያደረገ ከሚያስጠነቅቃቸው ወንድሞች እሰማለሁ ። የዚህን ሰው ስም ከተለያዩ ወንድሞች ብዙ ጊዜ ስለምሰማው አንዳንዴ እየተገረምኩ እረሳውና እተወዋለሁ ። ዛሬ አል ኢስላሕ መስጂድ ላይ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ ከአንድ ወንድሜ ጋር ቆሜ እያወራሁ ሳለሁ በአካል የማውቀውና ሁል ጊዜ ሲያገኘኝ በጥሩ ፈገግታ ሰላም የሚለኝ ሰው እንደተለመደው ባይሆንም ሰላም ብሎን አልፎን ሄደ ። ያ ከኔ ጋር ቆሞ የነበረው ወንድሜ በጣም ተገርሞ የአሁኑ እኮ እገሌ የሚባለው ሁሌ ካንተ የሚያስጠነቅቀው ሰው ነው አለኝ ። ከሱ ጋር በኔ ምክንያት ሀጅር ተደራርገው አይነጋገሩም ! ለካ የሌላ ጊዜ ፈገግታው የቀነሰው እሱ ከኔ ጋር ስለነበረ ነው ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል !!! ። ለዚህ ወንድሜ ይህ ሰው እኮ ሁሌ ነው ፈገግ እያለ ሰላም የሚለኝ ብዬው ቶሎ ተለያይተን ፈጠን ብዬ ስወጣ ውጪ በር ላይ ተገናኘን ። እገሌ ማለት አንተ ነህ አይደል ብዬ ጠየቅሁት እሱም አው እኔ ነኝ አለኝ ። ታዲያ እገሌ ማለት አንተ ከሆንክ ባህሩ ስሜቱን ነው የሚከተለው ብለህ አይደለም እንዴ የምታምነው ? ቁርኣንና ሐዲስን ትቶ ስሜቱን የሚከተል ደግሞ ሙብተዲዕ ነው ። ሙብተዲዕን መጥላትና ማኩረፍ ደግሞ ወደ አላህ የሚያቃርብ ተግባር ነው ። እንዴት አንተ ባህሩ እንዲህ አይነት ሰው ነው ብለህ አምነህ ለሌሎች ዳዕዋ እያደረግህና እያስጠነቀቅህ ስታየኝ እንዴት ሰላም ትለኛለህ ? ላንተ እኔን ማኩረፍ እኮ ወደአላህ የሚያቃርብህ ዒባዳ ነው ብዬው ትቼው ሄድኩኝ ። ይህ ሁሉ ሲሆን መሬት መሬት ከማየት ውጪ መልስ አልነበረውም ! ዛሬስ ምልስ አነበረውም ነገስ አላህ ፊት መልስ ይኖረው ይሆን ? ለማንኛውም የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ያልኩት ለዚህ ነው !። http://t.me/bahruteka

👉  ስለ ዱንያ እንጂ ከማያወራ ሰው ጋር እንዳትቀማመጥ ! ‏وصية سفيان الثوري رحمه الله :– " ليكن جليسك مَن يُزَهِّدُكَ في الدنيا ، وَيُرَغِّبُكَ في الآخرة ، وإياك ومجالسة أهل الدنيا الذين يخوضون في حديث الدنيا ؛ فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبك ، وأكثر ذكر الموت ، وأكثر الاستغفار مما قد سلف من ذنوبك ، وسل الله السلامة لما بقي من ‏عمرك ". حلية الأولياء ٨٢ / ٧ ሱፍያን አስ ሰውሪ ኑዛዜ ሲያደርጉ እንዲህ ይላሉ :– " የምተቀማመጠው ሰው በዱኒያ ጉዳይ ላይ እንድትብቃቃ ከማያስፈልግህ ነገር ችላ እንድትል የሚያደርግህ ይሁን በአኼራ ላይ ጉጉት እንዲኖርህ እነዚያን በተገናኙ ቁጥር ስለ ዱንያ ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ከመቀማመጥ ተጠንቀቅ እነዚህ ሰዎች ዱንያህንም ቀልብህን ያበላሹብሀል ሞትን ማሰብን አብዛ ካለፈው ወንጀልህ ምህረት መጠየቅን አብዛ ለቀሪው እድሜህም የአላህን ጥበቃ ለምነው" https://t.me/bahruteka

👉  ስለ ዱንያ እንጂ ከማያወራ ሰው ጋር እንዳትቀማመጥ ! ‏وصية سفيان الثوري رحمه الله :– " ليكن جليسك مَن يُزَهِّدُكَ في الدنيا ، وَيُرَغِّبُكَ في الآخرة ، وإياك ومجالسة أهل الدنيا الذين يخوضون في حديث الدنيا ؛ فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبك ، وأكثر ذكر الموت ، وأكثر الاستغفار مما قد سلف من ذنوبك ، وسل الله السلامة لما بقي من ‏عمرك ". حلية الأولياء ٨٢ / ٧ ሱፍያን አስ ሰውሪ ኑዛዜ ሲያደርጉ እንዲህ ይላሉ :– " የምተቀማመጠው ሰው በዱኒያ ጉዳይ ላይ እንድትብቃቃ ከማያስፈልግህ ነገር ችላ እንድትል የሚያደርግህ ይሁን በአኼራ ላይ ጉጉት እንዲኖርህ እነዚያን በተገናኙ ቁጥር ስለ ዱንያ ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ከመቀማመጥ ተጠንቀቅ እነዚህ ሰዎች ዱንያህንም ቀልብህን ያበላሹብሀል ሞትን ማሰብን አብዛ ካለፈው ወንጀልህ ምህረት መጠየቅን አብዛ ለቀሪው እድሜህም የአላህን ጥበቃ ለምነው" https://t.me/bahruteka

📚 الداء والدواء 📚 የአድዳእ ወድደዋእ ደርስ ተጀምሯል https://t.me/Durusu_Abu_Anes?livestream=750b219ceed488748c

ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ.. ~ ተ         ጀ                   መ                               ረ 🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!የስርጭት ሊንክ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Quraanuunaa?videochat=6acea398e5edab46a0

🎁 ስጦታ ለእውቀት ፈላጊዎች       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ➥ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ፣ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ፣ በሳቅና ፈገግታ፣ በተግሳፅ፣ በምክሮች በተሞላ መልኩ እና ከመጠነኛና ጠቃሚ ማብራሪያ ጋር ተደርገው በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ የተሰጡ ትምህርቶች እንካችሁ ብለናል። 🎙በውዱ ኡስታዛችን በኡስታዝ አቡ ሙስዐብ (አቡ አብዲላህ) ሰዕድ ኢብኑ አብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው!            ▪ አላህ ኡስታዙን በመልካም ይመንዳው! እኛም ቀርተን የምንጠበምበት ያድርገን። 📢 ||• ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

👆 ይችን የሸይኽ ምሳሌ አሁን ነው ማስተዋል የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን ➶➶ እና ↙️↙️↙️ ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን ❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵ 【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】 📝 قال شيخنا الشي
👆 ይችን የሸይኽ ምሳሌ አሁን ነው ማስተዋል የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን ➶➶ እና  ↙️↙️↙️ ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን ❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵ 【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】 📝 قال شيخنا الشيخ محمد حياة الولوي حفظه الله تعالى፡ 📝 ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦ 🏝 «أهم الأمور عند الإخوان العلو على الكراسي فإذا فقدوها صاحوا  وإذا وجدوها راحوا  مثلهم مثل الرضيع إذا فقد ثدي أمه صاح وإذا وجده راح» اه‍ ¹ 🏝 «ኢኽዋኖች ዘንድ ከአሳሳቢ ነገሮች ወንበር ላይ ከፍ ማለት ❴ስልጣን መያዝ ነው።❵ ወንበሯን ያጡ ጊዜ ይጮሃሉያገኟት ጊዜ ደግሞ ይረካሉ። ምሳሌያቸው እንደሚጠባ ህፃን ነው። የእናቱን ጡት ያጣ ጊዜ ይጮሃልያገኘው ጊዜ ያርፋል (ዝም ይላል)»     📚 ₁الدرة البهية صـ ٣٠ 🏖 ምንኛ ያማረ እና ተጨባጩን ያማከለ ምሳሌ ነው። ኢኽዋኖች ማለት ትላልቅ ህፃናት ናቸው። በሀገራችን ያሉት ኢኽዋኖች ስልጣን በተነፈጉበት ጊዜ በማለቃቀስ ስንቱን ህዝብ መስዋዕትነት አስከፈሉ ስልጣኗን ሲያገኙ ግን ፀጥ አሉ። ልክ እንደህፃኑ ጡቱን ሲያጣ አልቅሶ አባቱን እህቶቹን ወንድሞቹን ሌሎችም በቤት ያሉትን በለቅሶው ይሰበስብና ጡቱን ሲያገኝ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ይላል ለሱ ብለው የተሰበሰቡትን ማመስገን አንኳን አይችልም። ኢኽዋኖችም ልክ እንደዚሁ ናቸው። 💡 እውነትም የሽማግሌ ህፃናት ናቸው። 📝 አቡ ዒምራን 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy

☝️ለኢኽዋን ቆንጆ ምሳሌ!!
📖ከአዱረቱል በሂየህ...ኪታብ ደርስ የተወሰደ
🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

~ ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?" ​እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦ ​"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂ
~ ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?" ​እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦ ​"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂት ሆኗል! ​ደጋፊዬና ከለላዬ እንዲሆን እመኛለሁ ልቤን የሚያሳርፍ ስህተቶቼን የሚያልፍ ጥፋቶቼን የሚዘነጋ። ​የሚያስተምረኝና የሚያንጸኝ በክብር የሚያሳድገኝ ስህተቴን ሳያዋርደኝ የሚያርምልኝ። ​ክብሬን የሚጠብቅ እንከኔን ሳያጋልጥ በግል የሚመክረኝ። ​የአላህን ጸጋ የሚያስታውሰኝ ክብሬን የሚጠብቅ ከእኔ ጋር በጸሎት በቁርአን ንባብ እና በጾም የሚተባበረኝን ሰው እመኛለሁ።" اللهم ارزق كلّّ مسلم الزّوجة الصّالحة التي تُــعينُـه على أمور دينه ودنياه و ارزق كلّ مسلمة الزّوج الصّالح الذي يعينها على أمور دينها ودنياها. https://t.me/abuabdurahmen