cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

Больше
Рекламные посты
6 031
Подписчики
-224 часа
-107 дней
+14530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
أذكاري
Показать все...
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
ቁርአን የቀልባችን መረጋጊያ የልባችን ብርሀን ኢላሂ አንተ አግራልን https://t.me/MenHaju_aslfya
Показать все...
6.28 MB
00:56
Видео недоступноПоказать в Telegram
ياريت الكل يتعاون ويرسلها للقروبات تطبيق لعبة للاطفال يداس على القرآن وكاتبين ايات بتفسير ليوهموا الطفل أن هذا هو القرآن .. 🚫 قاطعوا اللعبه ومن يستطيع يشارك في تقديم شكوى لتحذف تماما ..🚫 yarit alkulu yataeawan wayursiluha lilqurubat tatbiq laebat liliaitfal yudas ealaa alquran wakatibayn ayat bitafsir liuhimuu altifl 'ana hadha hu alquran .. 🚫 qataeuu allaebah waman yastatie yusharik fi taqdim shakwaa litahdhif tamaman ..🚫 🌸🍃 ሁሉም ሰው ተባብሮ ወደ ጉሩቦች ላይእንደሚልክ ተስፋ አደርጋለሁ ቁርኣን ላይ የሚረግጥ እና ህፃኑ ቁርአን መሆኑን እንዲያምን በትርጉም ጥቅሶችን የሚጽፍ የጨዋታ መተግበሪያ. 🚫 ጨዋታውን ማቋረጥ ፣ እና ማንም መሳተፍ የሚችል ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ቅሬታ ማቅረብ ይችላል...🚫 አረብ ሀገር ላይ ያልችሁ እህቶችእናወንድሞች እናልጆች ያላችሁ ስልካቸውን ቼክ አድርጉ ብለው ብለው ደግሞ ቁርአን መርገጥ የሚስተምር መጭዋቻ አመጡብን ሁሉም ሙስሊም ይመለከተዋል ሼር በማድረግ ሰዎችን ጋር እንዲደርስ እናድርግ እና እሪፕርት አድርገን ይሄ ጌም እንዲጠፋ በማድረግ ግዴታችንን እንዋጣ
Показать все...
10.13 MB
00:56
Видео недоступноПоказать в Telegram
10.13 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አስቸኳይ አፋልጉኝ ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሰፈር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር ኢትዮ = 0963079539 ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ ከሳኡዲ = 0531948996
Показать все...
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
8.48 KB
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
8.79 KB
🌺☕ ሽርክ ማለት ለአሏህ የሚገባውን መብት ለማን መስጠት ነው⁉️Anonymous voting
  • ሀ// ለነብዩ ሙሃመድﷺመስጥት ነው
  • ለ// ለሌሎች አካሎች መስጠት ነው
  • ሐ// ለነብዩ ኢሳ ዓለይሂ ሰላም መስጠት ነው
  • መ // መልስ አልተሰጠም
0 votes