cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 128
Obunachilar
-224 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+22930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የሚወደድ ሰው እና ዋጋ ያለው ሰው                  መሆን ልዩነት አለው። ብዙ ሰዎች ሊወዱህ ይችላሉ                ግን ብዙዎቹ ዋጋ አይሰጡህም:: ስለዚህ ዋጋ ያለው ሰው ሁን!!!!
Hammasini ko'rsatish...
اللَّهُمَّ اهْدِنِي فِيمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِي فِيمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِي فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِي شَرَّمَا قْضَيْتَ، إِنَّهُ لا يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ
Hammasini ko'rsatish...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
➾☕️📚
Hammasini ko'rsatish...
5.09 MB
01:18
Video unavailableShow in Telegram
ጣፋጭ ቲላዋ🌺
Hammasini ko'rsatish...
74.12 MB
Photo unavailableShow in Telegram
أذكاري
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «በዱንያ ላይ ያገኙትን ቢያገኙ የማይደሰቱ ፣ ያጡትን ቢያጡ የማይበሳጩ ሰዎችን አግኝቻለሁ።» 📚 ۞ الزهــد لأحمد【285】۞ ───────────
Hammasini ko'rsatish...
መካዎች እና ጂዳዎች በውስጥ ግቡልኝ ፈልጊያቹህ ነው @Jemalabuaymen
Hammasini ko'rsatish...
ኒካህን አትፍራ ልብህ ከፈለገ እውነተኛን ደስታ ደግሞም ከሰለቸህ የትራስ ሹክሹክታ በኒካህ ተሰተር ምን ትጠብቃለህ ለሰበብ የሚሆን ትንሽ ነገር ካለህ እሪዝቋ ከአሏህ ነው ተመካ በጌታህ ትዳር -የዱንያ ደስታ የልብ መርጊያ  ነው ዘርንም መተኪያ የኢማን መሙያ ነው አንድ ላይ ሲሆኑ ችግሩም ይቀላል አይንና ልብህም በሀላል ይረጋል እናማ ወንድሜ አትፍራ ኒካህን መተጋገዣ ነው መሙያ ጎደሎህን ይሄንን ለማድረግ ብቁ አይደለሁም ካልክ ሚስት ፍለጋ እያልክ ለምን ትዞራለክ እሷን አጉል አርገህ ልብህንም ሰቅለህ በጭንቀት  እየኖርክ ወንጀል አፋፍ ቆመህ ይህ ተገቢ አይደለም ወንድሜ ልምከርህ ብቁ እስክትሆን ፁም እረሱል እንዳሉህ አለዚያም ተሰተር በሀላል በኒካህ

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.