cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 863
المشتركون
+3024 ساعات
+437 أيام
+60830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አስላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ  ወበረካትሁ ውድ የኸይር ስራ ፈላጊ እህት ወንድሞቼ   እንዴት ናችሁ  አላህ ባአላችሁበት ይጠብቃችሁ እላለሁ በመቀጠል  ይህ ከላይ የምታዩት ማመልከቻ እንዲት እህታችንን ስለማፈላለግ ሲሆን  ይህ ማመልከቻ የሪያድ ኢንባሲን ስለሆነ የሚመለከተው ይሄን ጉዳይ የጠፋችውን እህታችንን እሩቅያ አሊን እንደ እራሳችሁ እህት አይታችሁ እና ምስኪን እናቷን ለአመታት የምታለቅሰውን እንባዋን እንድናብስላት እና ይች እናት በሟልቀሷ ብዛት እይኗ ሊጠፋ ነው እና የቻላችሁ እና ህጋዊይ የሆናችሁ ብተተበሩን አጅሩን ከአላህ ታገኙታላችሁ አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ  ይጠብቀን ያልቻልችሁ ደግሞ ሼር አድርጉ አላህ እኛ የማናቀው እሱ የሚያቃቸው ደጋግ ባሮች አሉ እና ሰበብ ይሆኑላት ይሆናል
إظهار الكل...
ወሏሂ ሱበሀን አሏህ በአንድ ሰው ሁለት ሶስት አካውንት መካሪውም ተሳዳቢውም አሰራጩም አንድ ሰው ስሆን ጉዳዩ በአንድ ሰው ይመራል አንድ ሰው አንድን ሰዉ ዝም ብሎ ዘሎ በአሏህ ይሁንብኝ አይሳደብም ግን ለምን የአንድን ሰው ብቻ መልክት አምነን እንቀበላለን ዳውድ አለይሂ ሰላም ከአንድ አካል በቻ ሰምተው ፈርደው አሏህ ስህተት አድርጓባቸው ይቅርታ አድርጓባቸዋል እናም አንድ መልክት ስታገኙ ተሎ ብላቹህ የተፈረጀውን አካል አንድ ጥያቄ ብቻ ጠይቁት እውነት ነውን በሉት ማስረጃ አለ ካላቹህ ምን አነሳሳህ በሉት ካልሆነ ዝም ብላቹህ ፍርድ አትስጡ ወንጀለኞች ትሆናላቹህና::
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እህቶች ያው ቀደም ስል የለቀቀኩት የነበረውን 27 ደቂቃ የድምፅ ፍይል አንስቸዋለሁ እሱም በወንድሞቸ በኩል ውይይይት ላይ ስለደረስን ነው ።
إظهار الكل...
የትናትነው ግርግር ያልገባቹህ በድምፅ መምጣቴ አይቀርም ለምን አንዴ በአደባባይ አውርተውታል እና ሰፍ ያለ ማብራሪያ እሰጣለሁ
إظهار الكل...
هل دعاء المظلوم على من ظلمه يعتبر من الاعتداء في الدعاء؟ - الشيخ صالح ال... https://youtube.com/watch?v=RPwS6jTxx5Q&si=yZm7a9rMvlLA5V_E
إظهار الكل...

نصر من الله وفتح قريب
إظهار الكل...
عن النواس بن سمعان رضي الله عنه قال : سَألتُ رسولَ اللهِ ﷺ عن البِرِّ والإثمِ فقال : "البِرُّ حُسْنُ الخُلُقِ ، وَالإثْمُ مَا حَاكَ فِي نَفْسِكَ وَكَرِهْتَ أنْ يَعْلَمَهُ النَّاسُ". مسند أحمد. 👉https://t.me/tgewid
إظهار الكل...
ተው በሉት ይሄ ሰው የከፍ ነገር ውስጥ ባንገባ ይሻላል!!
إظهار الكل...
የሰው ድፍረትማ ዲካ አልፏል የምር ጭራሽ በዚህ ልክ እሽ ይሁን አሏህን ነው ፈራጁ። መታኝ እና አለቀሰ ቀደመኝ እና ከሰሰ አሉ የውሸታም እምባ ቡጢ ቡጢ ያክላል አለ ያገሬ ሰው በሉ ጠንቀቅ በሉ ሀቅ ይፋ ይሆናል ሰዎችን ቢቆረቁርም።
إظهار الكل...