cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wolkite University Students' Union

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "Our Reward Is a Student's Happiness!!!" TELEGRAM @WkUSU FACEBOOK_PAGE www.fb.com/WKUStsU EMAIL [email protected] WEBSITE https://wkusu.com

Больше
Рекламные посты
13 419
Подписчики
-124 часа
+437 дней
+49930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የሀገር አቀፉን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን የገቡ አስራ አራት አራስ ተፈታኞች ፈተናቸውን አጠናቀው በዛሬው እለት ወደመጡበት አካባቢ ተመለሱ። ** የልጅ እናት መሆናቸው ከ12ኛ ክፍል ፈተና ያላስቀራቸው፣ ከልጅ ጋር የመኖር ውጣውረድ ያልበገራቸው፣ የማይቻል የሚመስለውን ፈተና  ሁሉ ይቻላል፣ ይሆናል ፣ ይሳካል በሚል በልበ ሙሉነት እና ቁርጠኛነት ጀግነው የ2016 ዓ.ም ክስተት በመሆን  14 አራስ እናቶች  በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  የተሰጠውን  ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን በቅተዋል። እነዚህ ብርቱ እናቶች  ከ1 ወር እስከ 9 ወር እድሜ ያላቸውን ህጻናት ይዘው   በዜሮ ፕላን  ክፍል ውስጥ አስፈላጊው እንክብካቤ ተደርጎላቸው  የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በስኬት አጠናቅቀው በዛሬው እለት ወደመጡበት አካባቢ ተሸኝተዋል። ዘገባው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መረጃና አለም አቀፍ ዳይሮክቶሬት ነወ። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
Показать все...
👌 15👍 6 3
Congratulations! ** Wolkite  University  student  shines  at Huawei  Tech4Good competition  in Morocco . We are thrilled  to announce that ABDI  GEREMEW  a student from Wolkite  University  has emerged victorious at the prestigious Huawei Tech4Good competition  held  in Essaouira ,Morocco  from  June  3rd up to July  9th ,2024  competing  against  teams from 17 countries  and 28  teams, ABDI  alongside other talented Ethiopian  Universities  teams, showed exceptional  skills  and innovation . Wolkite University student union would also like  to express its sincere  gratitude  to Huawei for organizing such an impactful competition. Congratulations!  Abdi your achievement  has made us all proud . የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎበትላንትናው ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
Показать все...
👍 55 4👌 4👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Congratulations! ** Wolkite  University  student  shines  at Huawei  Tech4Good competition  in Morocco . We are thrilled  to announce that ABDI  GEREMEW  a student from Wolkite  University  has emerged victorious at the prestigious Huawei Tech4Good competition  held  in Essaouira ,Morocco  from  June  3rd up to July  9th ,2024  competing  against  teams from 17 countries  and 28  teams, ABDI  alongside other talented Ethiopian  Universities  teams, showed exceptional  skills  and innovation . Wolkite University student union would also like  to express its sincere  gratitude  to Huawei for organizing such an impactful competition. Congratulations!  Abdi your achievement  has made us all proud . የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎበትላንትናው ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
✍️✍️✍️✍️የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ ✍️✍️✍️✍️ ➡️➡️➡️➡️➡️➡️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️ ለነባር የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የክረምት መርሀ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በPGDT ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለምትከታተሉ ነባር የክረምት መርሀ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ የ2016 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሐምሌ 15 እና 16 /2016 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ትምህርት ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን። በመሆኑም ይህ ጥሪ የተደረገላችሁ ነባር የዩኒቨርሲቲያችን የክረምት መርሀ-ግብር ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ እና ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፥ 1. በተለያዩ ድርጅቶች ስፖንሰር የተደርጋችሁ ተማሪዎች የስፖንሰር ሺፕ ደብዳቤ በተጨማሪነት ይዛችሁ እንድትቀርቡ። 2. ከላይ ከተጠቀው የጊዜ ሰሌዳ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ እንደማናስተናግድ እናሳውቃለን፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና የርቀት ት/ት ፕሮግራም ጽ/ቤት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
Показать все...
👍 17 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:- በመጀመሪያ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችንን እያስተላለፍን የመመረቂያ ጋወን ሪቫን  በግል፣በቡድን እንዲሁም በዲፓርትመንት ያሰራችሁ ተማሪዎች ሪጅስትራር ከተሰጣችሁ ሪቫን ሌላ ለብሶ ወደ መመረቂያ ቦታ መግባት የማይቻል መሆኑን አውቃችሁ ወደ መመረቂያ ቦታ ለብሳችሁ እንዳትመጡ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ ከመመረቂያ ቦታ (ስታዲየም ) ውጪ በሌሎች ቦታዎች ላይ መልበስ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
Показать все...
👍 28🔥 5🤨 5 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማሰታወቂያ ለክረምት በጎ አድራጎት ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:-  ለክረምት በጎ አድራጎት የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ማለትም በቀን 26/10/2016 ዓ.ም በጎ አድራጎት ተግባር ስለሚኖር 9:20 ጀምሮ (basketball) መጫወቻ አጠገብ እንድትገኙ እናሳስባለን!!    የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎበትላንትናው ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
Показать все...
👍 11 2🏆 1
የ2016 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ለውስጥ ስፖርታዊ ውድድር የተማሪዎች የፍፃሜ ጨዋታ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ተካሄደ። --------------------------------------------- በዩኒቨርሲቲያችን በስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ የተዘጋጀው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ለውስጥ ስፖርታዊ ውድድር ከመጋቢት 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ቡድኖች መካከል ውድድሮችን ሲያካሄድ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት የግቢያችን የማኔጅመንት አካላት ፣ ከፍተኛ ኃላፊዎች እንዲሁ በርካታ ተማሪዎች በተገኙበት ፍፃሜውን አግኝቷል። ጨዋታው በጤና ኮሌጅ እና በግብርናተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ መካከል ተደርጎ ፍጻሜውን ያገኘ ሲሆን  ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅጤና ኮሌጅ  ባደረጉት ጨዋታ በመደበኛ ጨዋታ 2 አቻ ያለቀ ቢሆንም በመለያምት  በማሸነፍ ጤና ኮሌጅ  ዋንጫውን ማንሳት ችሏል፡፡ የግቢያችን የማኔጅመንት አካላትም በፕሮግራሙ ፍጻሜ ላይ በመገኘት ለአሸናፊው ቡድን የዋንጫ እንዲሁም የሜዳሊያና የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትም ለጤና ኮሌጅ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትን ለማስተላለፍ እንወዳለን። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                         "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
Показать все...
👍 15🏆 8 5🥱 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.