ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ
ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው:: 🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ
Канал ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 10 404 подписчиков, занимая 11 879 место в категории Технологии и приложения и 3 213 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 10 404 подписчиков.
Согласно последним данным от 10 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -180, а за последние 24 часа — -5, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.16%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.58% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 681 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 789 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 8.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው::
🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 11 июня | +1 | |||
| 10 июня | 0 | |||
| 09 июня | +1 | |||
| 08 июня | 0 | |||
| 07 июня | +1 | |||
| 06 июня | +2 | |||
| 05 июня | 0 | |||
| 04 июня | +17 | |||
| 03 июня | 0 | |||
| 02 июня | 0 | |||
| 01 июня | 0 |
| 2 | 🎉 በፍጥነት5⃣0️⃣0️⃣ member..😍🎊
🎉ለዘመናት መረጃዎቻችን የምትከታተሉ ወዳጆቻችን (በእኛ ብቻ እንብላዎች 👹)ብዙ ቻናሎች እየተዘጉብን... ዛሬ ላይ እዚ ደርሰናል.. 500 members አሁንም ወደፊት....❤
ለመረጃዎች ተከታታይት ቢያንስ በፍጥነት 1k እንድንገባ ይሄን post ሁላቹም እዚህ ያላቹ ወዳጆቻችን... ለወዳጆቻቹ ሁሉ በቻላቹት ሼር... forward በማረግ አብሮነታቹን ጨምሩልን👍👍
https://t.me/mukedish10
👆👆በዚህ ሊንክ🖱 ገብታቹ join👍
🙏🙏እናመሠግናለን🙏🙏 | 1 |
| 3 | ሀሙስ ስለሚጀምረው አለም ዋንጫ ሚታይባቸው ቻናሎች ምን አዲስ መረጃ አለ?
👇👇🫴🫴
see now... | 1 145 |
| 4 | 🤔 ምን አይነት አሪፍ ቲቪ እንግዛ?
በተደጋጋሚ ከናንተ የሚመጣው ጥያቄ
የኛ መልስ
🥇LG መግዛት ለማትችሉ(ምንም ማብራሪያ አያስፈልግም🤷♂😊)
በቀዳሚነት 🥈Hisense ይመረጣል... ካልሆነ ግን ከ 🥉Lifestar🏅 ውጭ አትግዙ!
ሌሎቹ በአብዛኛው የስም እንጂ የእቃነት ልዮነት የላቸውም! ማንኛውንም ርካሽ ቲቪም ብትገዙ ከሌሎቹ የተለየ ድክመት አይኖረውም! | 1 678 |
| 5 | 👇ምታዩባቸው የቻናል አማራጮች👇 | 2 617 |
| 6 | 🙃እዚህ ቻናል ላይ የማታገኛቸው😍 ወሳኝ መረጃዎች አሉ.... ከስር ሊንኩን ተጭናቹ 🙃 join አርጋቹ ተከታተሉ👍
👇👇👇
https://t.me/mukedish10 | 277 |
| 7 | ⚙ኤሌክትሪሻኖች ደሞ እቺ የትም የሌለች እቃ እኛ ጋር አለች😊... በእርግጥ ውድ ነች🤷♂ But በወሳኝ ለምትፈልጓት ጥቂት ፍሬ ከኛ ማግኘት ትችላላቹ!! የምታውቋት ታውቋታላቹ😊
Inbox 👉 @mukeaa | 2 383 |
| 8 | 👌በዋጋ ያልተጋነነች የወቅቱ አሪፍ እቃ
POPULAR P12 MAX
📺Smart ያልሆኑ ማንኛውም ቲቪዎችን ላይ
👁🗨Youtube,👁🗨Netflix ,👁🗨Yacine Tv ሆነ ማንኛውንም በስልካችን የምንጠቀማቸውን Application በቲቪያችን መጠቀም የሚያስችለን ...
👁🗨የምንፈልገውን Application ከPlaystore እና ከUSB ላይ installe ማረግ ወይም መጫን እንችላለን!
👁🗨Bluetooth የሚገናኝ...
👁🗨ያለምንም App በቀጥታ በራሱ ከስልካችን ወደ TV MIRROR ማድረግ የሚያስችል....
👁🗨2 Flash እና አንድ ተጨማሪ Memmory መቀበል የሚችል...
👁🗨እንደ Computer Mouse እና Keyboard እንደ Input መጠቀም የሚያስችል....
👁🗨በፈለግነው አቅጣጫ መታዘዝ የሚችል የራሱ አስተማማኝ Bluetooth ሪሞት ያለው...
እንደየምርጫቹ በአዳፕተር እና በቲቪ ላይ ተሰኪ አማራጭ የቀረበ👍
ዋጋው ለአጭር ጊዜ በ💸4500 ብቻ የቀረበ
ከ2ፍሬ በላይ ለምትወስዱ ተጨማሪ የዋጋ ቅናሽ አለን!!
እንዲጫንላቹ የምትፈልጉትን ነገር እቃው ከመላኩ በፊት አሳውቁን..
📲0930492650
የትም ቦታ ሆናቹ ብታዙም በፍጥነት እንልካለን! | 2 209 |
| 9 | አሁን ላይ ስለ ታገድንባቸው መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ post አትጠብቁ ... ከስር ያለው ቻናል join አርጉ እና ተከታተሉ!!🤷♂
https://t.me/mukedish10 | 408 |
| 10 | ⚙ለአለም ዋንጫ እንዳታስቡ በሽ በሽ ነው!!🙂 | 3 044 |
| 11 | የዛሬ ቀውጢ ጨዋታ ምታዩባቸው...😍
👇👇👇
https://t.me/mukedish10 | 397 |
| 12 | የዛሬ ጨዋታዎች ምታዮባቸው የቻናል አማራጮች👇 🫴
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 13 | ⚠️🌩️ መብረቅ ቴሌቪዥንን እንዴት ሊያበላሽ ይችላል? 📺⚡
1️⃣ በኤሌክትሪክ መስመር በኩል (Power Surge)
መብረቅ በሽቦ ወይም በኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ሲመታ ⚡
ከፍተኛ ኃይል ወደ ቤት ይገባል 🏠
ይህም TV ውስጥ Main board & Power supply 🔥 ሊያቃጥል ይችላል።
2️⃣ በዲሽ/አንቴና ገመድ በኩል 📡
ዲሽ ከፍ ባለ ቦታ ላይ ስለሚገኝ 🌩️
መብረቅን በቀላሉ ሊቀበል ይችላል።
ኃይሉም በገመድ ወደ TV እና Receiver ይገባል ⚠️📺
✅ መከላከያ
🔌 TV ከሶኬት አውጡ
📡 የዲሽ/አንቴና ገመድ ያላቅቁ
🛡️ Surge Protector ይጠቀሙ
🌍 Grounding ያድርጉ
💡 በመብረቅ ጊዜ ከውጭ ወደ ቤት ሚገቡት የዲሽ ጋማዶች ከReceiver (Decoder) ማላቀቅ ከሁሉ የተሻለ መከላከያ ነው!
🔔 Join our channel for more useful tech & safety information!
💬 Sometimes one simple post can save your TV and electronics 🌩️😉 | 4 473 |
| 14 | 😁😁😁 | 0 |
| 15 | 😁😁😁 | 0 |
| 16 | 📺 ቲቪ ስንገዛ ማወቅ የሚገቡን መረጃዎች⁉️
1️⃣ . 📏 የስክሪን መጠን (Screen Size)⁉️
🔜 ቲቪው የሚቀመጥበትን ክፍል መጠን መመልከት አለብን።
📛 32” → ለትንሽ ክፍል
📛 43”–55” → ለመካከለኛ ሳሎን
📛 65”+ → ለትልቅ ክፍል ወይም ሲኒማ ልምድ
📌 በጣም ቅርብ ሆኖ ትልቅ ቲቪ ማየት ዓይንን ሊያደክም ይችላል።
2. 🖼 የምስል ጥራት (Resolution)⁉️
🔴 HD (720p) → የቀድሞ ቴክኖሎጂ
🔴 Full HD (1080p) → ጥሩ ጥራት
🔴 4K UHD → በጣም ጥሩ እና ዛሬ በጣም የሚመከር
🔴 8K → እጅግ ከፍተኛ ጥራት ነገር ግን ውድ
📌 ዛሬ 4K ቲቪ መግዛት የተሻለ ምርጫ ነው።
3️⃣. 💡 የፓነል አይነት (Display Technology)
✔️ LED TV → ዋጋው ተመጣጣኝ
✔️QLED → ቀለም ይበልጥ ጥሩ
✔️OLED → ጥቁር ቀለምና ምስል እጅግ ጥሩ
✔️Mini LED → ከፍተኛ ብርሃንና ጥራት
📌 OLED ምርጥ ምስል ይሰጣል ነገር ግን ውድ ነው።
4️⃣. ⚡ Refresh Rate (Hz)⁉️
🔳 60Hz → መደበኛ እይታ
🔳 120Hz → ለጌም እና ስፖርት በጣም ጥሩ
📌 ፈጣን እንቅስቃሴ ያላቸው ቪዲዮዎች ላይ 120Hz ይሻላል።
5️⃣. 🌐 Smart TV መሆኑ
✅ Smart TV ከሆነ፦
✅ YouTube
✅ Netflix
✅ Wi-Fi
✅ Screen Mirroring
✅ App Download
✅ ያሉ አገልግሎቶችን ያገኛሉ።
🔳↔️🔵 የ Operating System አይነቶች⁉️
🖥✔️ Android TV / Google TV
🖥✔️ webOS
🖥✔️ Tizen
🖥✔️ Roku TV
📌 Android/Google TV ብዙ app ስለሚደግፍ በብዙ ሰዎች ይመረጣል።
6️⃣ . 🔌 Ports እና Connectivity⁉️
✔️ እነዚህ መኖራቸውን ያረጋግጡ፦
📛 HDMI Ports
📛 USB Ports
📛 Bluetooth
📛 Wi-Fi
📛 Ethernet Port
📛 Audio Output
📌 HDMI 2.1 ካለ ለ PS5/Xbox ይሻላል።
7️⃣. 🔊 የድምፅ ጥራት⁉️
✔️ አንዳንድ ቀጭን ቲቪዎች የድምፅ ጥራታቸው ዝቅ ያለ ሊሆን ይችላል።
🔳 Dolby Audio
🔳 Dolby Atmos
📌 Soundbar መጨመር የተሻለ ድምፅ ይሰጣል።
8️⃣. ⚙ የኤሌክትሪክ ፍጆታ⁉️
📛 Energy Saving ያለው ቲቪ ይመረጣል።
📛 ትልቅ ስክሪን = ብዙ ኃይል ፍጆታ
9️⃣ . 🛡 Warranty እና Brand⁉️
✔️🔳 ታዋቂ ብራንዶች፦
🔳📛 Samsung
🔳📛 LG
🔳📛Sony
🔳📛TCL
🔳📛Hisense
📌 የአገልግሎት ማዕከል እና spare parts መኖራቸውን ያረጋግጡ።
✅ መጨረሻ
✔️⁉️ ቲቪ ሲገዙ እነዚህን ዋና ነጥቦች ካስተዋሉ፦⁉️
✔ ለፍላጎትዎ የሚስማማ
✔ ጥሩ ምስል ያለው
✔ ዘመናዊ ባህሪያት ያሉት
✔ ረጅም ጊዜ የሚቆይ
ቲቪ መምረጥ ይችላሉ።
ማንኛውም አገልግሎት ስትፈልጉ
inbox @server10vip
Call 📲 0930492650 | 4 153 |
| 17 | 🔥 ምሽት ተጠባቂ... ሚTAይባቸውን አጠቃላይ ነፃ እና $ ቻናሎች ዝርዝር ለቀናል ፈላጊዎች... ከስር ( 📡see ) ምትለዋን በመጫን ማግኘት ትችላላቹ!
📡 see.... 📝
👁🗨ማንኛውንም ሰ*ቨር ማስሞላት የምትፈልጉ online ላይ አለን...በደቂቃዎች...✅
inbox ✉️ @server10vip
Call 0930492650 | 0 |
| 18 | የዛሬ ምሽት 🔥 ጨዋታ ሚታይባቸው አማራጮች ዝርዝር ⚽️🆚⚽️
👇
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 19 | በሚያሳዝን ሁኔታ በዚህ ቻናል ምንም አይነት መረጃ ወደናንተ ለማድረስ አልቻልንም😔
ነገሮች እስኪስተካከሉ ያለን አማራጭ ከስር ያለውን ሊንክ ስትጫኑት የሚመጣላቹ ቻናል ነው!🤷♂️
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 20 | የዛሬ Fa cup final ሚታይባቸው አማራጮች
👇👇👇
https://t.me/mukedish10 | 0 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
