ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ
ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው:: 🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ
Канал ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 10 403 підписників, посідаючи 11 876 місце в категорії Технології та додатки та 3 217 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 10 403 підписників.
За останніми даними від 09 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -190, а за останні 24 години на -8, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 17.42%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 7.58% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 813 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 789 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 11.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው::
🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 10 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 10 червня | 0 | |||
| 09 червня | +1 | |||
| 08 червня | 0 | |||
| 07 червня | +1 | |||
| 06 червня | +2 | |||
| 05 червня | 0 | |||
| 04 червня | +17 | |||
| 03 червня | 0 | |||
| 02 червня | 0 | |||
| 01 червня | 0 |
| 2 | ሀሙስ ስለሚጀምረው አለም ዋንጫ ሚታይባቸው ቻናሎች ምን አዲስ መረጃ አለ?
👇👇🫴🫴
see now... | 930 |
| 3 | 🤔 ምን አይነት አሪፍ ቲቪ እንግዛ?
በተደጋጋሚ ከናንተ የሚመጣው ጥያቄ
የኛ መልስ
🥇LG መግዛት ለማትችሉ(ምንም ማብራሪያ አያስፈልግም🤷♂😊)
በቀዳሚነት 🥈Hisense ይመረጣል... ካልሆነ ግን ከ 🥉Lifestar🏅 ውጭ አትግዙ!
ሌሎቹ በአብዛኛው የስም እንጂ የእቃነት ልዮነት የላቸውም! ማንኛውንም ርካሽ ቲቪም ብትገዙ ከሌሎቹ የተለየ ድክመት አይኖረውም! | 1 587 |
| 4 | 👇ምታዩባቸው የቻናል አማራጮች👇 | 2 372 |
| 5 | 🙃እዚህ ቻናል ላይ የማታገኛቸው😍 ወሳኝ መረጃዎች አሉ.... ከስር ሊንኩን ተጭናቹ 🙃 join አርጋቹ ተከታተሉ👍
👇👇👇
https://t.me/mukedish10 | 277 |
| 6 | ⚙ኤሌክትሪሻኖች ደሞ እቺ የትም የሌለች እቃ እኛ ጋር አለች😊... በእርግጥ ውድ ነች🤷♂ But በወሳኝ ለምትፈልጓት ጥቂት ፍሬ ከኛ ማግኘት ትችላላቹ!! የምታውቋት ታውቋታላቹ😊
Inbox 👉 @mukeaa | 2 264 |
| 7 | 👌በዋጋ ያልተጋነነች የወቅቱ አሪፍ እቃ
POPULAR P12 MAX
📺Smart ያልሆኑ ማንኛውም ቲቪዎችን ላይ
👁🗨Youtube,👁🗨Netflix ,👁🗨Yacine Tv ሆነ ማንኛውንም በስልካችን የምንጠቀማቸውን Application በቲቪያችን መጠቀም የሚያስችለን ...
👁🗨የምንፈልገውን Application ከPlaystore እና ከUSB ላይ installe ማረግ ወይም መጫን እንችላለን!
👁🗨Bluetooth የሚገናኝ...
👁🗨ያለምንም App በቀጥታ በራሱ ከስልካችን ወደ TV MIRROR ማድረግ የሚያስችል....
👁🗨2 Flash እና አንድ ተጨማሪ Memmory መቀበል የሚችል...
👁🗨እንደ Computer Mouse እና Keyboard እንደ Input መጠቀም የሚያስችል....
👁🗨በፈለግነው አቅጣጫ መታዘዝ የሚችል የራሱ አስተማማኝ Bluetooth ሪሞት ያለው...
እንደየምርጫቹ በአዳፕተር እና በቲቪ ላይ ተሰኪ አማራጭ የቀረበ👍
ዋጋው ለአጭር ጊዜ በ💸4500 ብቻ የቀረበ
ከ2ፍሬ በላይ ለምትወስዱ ተጨማሪ የዋጋ ቅናሽ አለን!!
እንዲጫንላቹ የምትፈልጉትን ነገር እቃው ከመላኩ በፊት አሳውቁን..
📲0930492650
የትም ቦታ ሆናቹ ብታዙም በፍጥነት እንልካለን! | 2 094 |
| 8 | አሁን ላይ ስለ ታገድንባቸው መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ post አትጠብቁ ... ከስር ያለው ቻናል join አርጉ እና ተከታተሉ!!🤷♂
https://t.me/mukedish10 | 408 |
| 9 | ⚙ለአለም ዋንጫ እንዳታስቡ በሽ በሽ ነው!!🙂 | 2 957 |
| 10 | የዛሬ ቀውጢ ጨዋታ ምታዩባቸው...😍
👇👇👇
https://t.me/mukedish10 | 397 |
| 11 | የዛሬ ጨዋታዎች ምታዮባቸው የቻናል አማራጮች👇 🫴
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 12 | ⚠️🌩️ መብረቅ ቴሌቪዥንን እንዴት ሊያበላሽ ይችላል? 📺⚡
1️⃣ በኤሌክትሪክ መስመር በኩል (Power Surge)
መብረቅ በሽቦ ወይም በኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ሲመታ ⚡
ከፍተኛ ኃይል ወደ ቤት ይገባል 🏠
ይህም TV ውስጥ Main board & Power supply 🔥 ሊያቃጥል ይችላል።
2️⃣ በዲሽ/አንቴና ገመድ በኩል 📡
ዲሽ ከፍ ባለ ቦታ ላይ ስለሚገኝ 🌩️
መብረቅን በቀላሉ ሊቀበል ይችላል።
ኃይሉም በገመድ ወደ TV እና Receiver ይገባል ⚠️📺
✅ መከላከያ
🔌 TV ከሶኬት አውጡ
📡 የዲሽ/አንቴና ገመድ ያላቅቁ
🛡️ Surge Protector ይጠቀሙ
🌍 Grounding ያድርጉ
💡 በመብረቅ ጊዜ ከውጭ ወደ ቤት ሚገቡት የዲሽ ጋማዶች ከReceiver (Decoder) ማላቀቅ ከሁሉ የተሻለ መከላከያ ነው!
🔔 Join our channel for more useful tech & safety information!
💬 Sometimes one simple post can save your TV and electronics 🌩️😉 | 4 387 |
| 13 | 😁😁😁 | 0 |
| 14 | 😁😁😁 | 0 |
| 15 | 📺 ቲቪ ስንገዛ ማወቅ የሚገቡን መረጃዎች⁉️
1️⃣ . 📏 የስክሪን መጠን (Screen Size)⁉️
🔜 ቲቪው የሚቀመጥበትን ክፍል መጠን መመልከት አለብን።
📛 32” → ለትንሽ ክፍል
📛 43”–55” → ለመካከለኛ ሳሎን
📛 65”+ → ለትልቅ ክፍል ወይም ሲኒማ ልምድ
📌 በጣም ቅርብ ሆኖ ትልቅ ቲቪ ማየት ዓይንን ሊያደክም ይችላል።
2. 🖼 የምስል ጥራት (Resolution)⁉️
🔴 HD (720p) → የቀድሞ ቴክኖሎጂ
🔴 Full HD (1080p) → ጥሩ ጥራት
🔴 4K UHD → በጣም ጥሩ እና ዛሬ በጣም የሚመከር
🔴 8K → እጅግ ከፍተኛ ጥራት ነገር ግን ውድ
📌 ዛሬ 4K ቲቪ መግዛት የተሻለ ምርጫ ነው።
3️⃣. 💡 የፓነል አይነት (Display Technology)
✔️ LED TV → ዋጋው ተመጣጣኝ
✔️QLED → ቀለም ይበልጥ ጥሩ
✔️OLED → ጥቁር ቀለምና ምስል እጅግ ጥሩ
✔️Mini LED → ከፍተኛ ብርሃንና ጥራት
📌 OLED ምርጥ ምስል ይሰጣል ነገር ግን ውድ ነው።
4️⃣. ⚡ Refresh Rate (Hz)⁉️
🔳 60Hz → መደበኛ እይታ
🔳 120Hz → ለጌም እና ስፖርት በጣም ጥሩ
📌 ፈጣን እንቅስቃሴ ያላቸው ቪዲዮዎች ላይ 120Hz ይሻላል።
5️⃣. 🌐 Smart TV መሆኑ
✅ Smart TV ከሆነ፦
✅ YouTube
✅ Netflix
✅ Wi-Fi
✅ Screen Mirroring
✅ App Download
✅ ያሉ አገልግሎቶችን ያገኛሉ።
🔳↔️🔵 የ Operating System አይነቶች⁉️
🖥✔️ Android TV / Google TV
🖥✔️ webOS
🖥✔️ Tizen
🖥✔️ Roku TV
📌 Android/Google TV ብዙ app ስለሚደግፍ በብዙ ሰዎች ይመረጣል።
6️⃣ . 🔌 Ports እና Connectivity⁉️
✔️ እነዚህ መኖራቸውን ያረጋግጡ፦
📛 HDMI Ports
📛 USB Ports
📛 Bluetooth
📛 Wi-Fi
📛 Ethernet Port
📛 Audio Output
📌 HDMI 2.1 ካለ ለ PS5/Xbox ይሻላል።
7️⃣. 🔊 የድምፅ ጥራት⁉️
✔️ አንዳንድ ቀጭን ቲቪዎች የድምፅ ጥራታቸው ዝቅ ያለ ሊሆን ይችላል።
🔳 Dolby Audio
🔳 Dolby Atmos
📌 Soundbar መጨመር የተሻለ ድምፅ ይሰጣል።
8️⃣. ⚙ የኤሌክትሪክ ፍጆታ⁉️
📛 Energy Saving ያለው ቲቪ ይመረጣል።
📛 ትልቅ ስክሪን = ብዙ ኃይል ፍጆታ
9️⃣ . 🛡 Warranty እና Brand⁉️
✔️🔳 ታዋቂ ብራንዶች፦
🔳📛 Samsung
🔳📛 LG
🔳📛Sony
🔳📛TCL
🔳📛Hisense
📌 የአገልግሎት ማዕከል እና spare parts መኖራቸውን ያረጋግጡ።
✅ መጨረሻ
✔️⁉️ ቲቪ ሲገዙ እነዚህን ዋና ነጥቦች ካስተዋሉ፦⁉️
✔ ለፍላጎትዎ የሚስማማ
✔ ጥሩ ምስል ያለው
✔ ዘመናዊ ባህሪያት ያሉት
✔ ረጅም ጊዜ የሚቆይ
ቲቪ መምረጥ ይችላሉ።
ማንኛውም አገልግሎት ስትፈልጉ
inbox @server10vip
Call 📲 0930492650 | 4 103 |
| 16 | 🔥 ምሽት ተጠባቂ... ሚTAይባቸውን አጠቃላይ ነፃ እና $ ቻናሎች ዝርዝር ለቀናል ፈላጊዎች... ከስር ( 📡see ) ምትለዋን በመጫን ማግኘት ትችላላቹ!
📡 see.... 📝
👁🗨ማንኛውንም ሰ*ቨር ማስሞላት የምትፈልጉ online ላይ አለን...በደቂቃዎች...✅
inbox ✉️ @server10vip
Call 0930492650 | 0 |
| 17 | የዛሬ ምሽት 🔥 ጨዋታ ሚታይባቸው አማራጮች ዝርዝር ⚽️🆚⚽️
👇
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 18 | በሚያሳዝን ሁኔታ በዚህ ቻናል ምንም አይነት መረጃ ወደናንተ ለማድረስ አልቻልንም😔
ነገሮች እስኪስተካከሉ ያለን አማራጭ ከስር ያለውን ሊንክ ስትጫኑት የሚመጣላቹ ቻናል ነው!🤷♂️
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 19 | የዛሬ Fa cup final ሚታይባቸው አማራጮች
👇👇👇
https://t.me/mukedish10 | 0 |
| 20 | 🫵የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሙሉ ፕሮግራም...
እዚህ ቻናል ላይ የታገዱብንን መረጃዎች ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናቹ አዲሱ ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ✅ | 4 229 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
