cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Больше
Эфиопия37Амхарский34Спорт192
Рекламные сообщения
170 153Подписчики
+69324 часа
+2 6277 дней
+7 57030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የክረምቱን አስከፊ ዝውውር አስመልክቶ አትሌቲክስ ካይን በአንደኝነት አስቀምጦት ነበር😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
😁 7👍 1
🥹❤️ .......... @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
ዊሎ ከጨዋታው ቡሀላ 📸 ! ወንድ ወንድ ይሸተኛል 😤❤️ ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
🔥 246🏆 39 29👍 17😁 11
ጋብሬል ማጋልሄስ ዛሬ ከቶትንሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ 100% የመሬት ላይ ግንኙነቶችን አሸንፏል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
🔥 368👍 73 36👎 5🙏 2
አርሰናል በይፋዊ ገፁ ባሰባሰበው ድምፅ ካይ ሀቨርትዝ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። በፕሪምየር ሊጉ ምርጫ ደግሞ ጋብሬል ማጋልሄስ ተመርጧል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
👍 428 88❤‍🔥 26👎 10👌 1
ፔፕ ጋርዲዮላ “እኔ እንደማስበው አርሰናል በአመቱ የመጨረሻ ሶስቱ ጨዋታዎች ምንም ነጥብ አይጥሉም። በትክክል ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን። እነሱ ቢሸነፉ እንመርጣለን ግን የሚያደርጉትን ነገር መቆጣጠር አንችልም። ከቶተንሀም ጋር ጥሩ ውጤት አስመዝግበዋል።" @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
👍 301😡 82 35👎 23😁 16👏 3❤‍🔥 1
አርሰናልን የሚደግፍ ሰው ደስ ይላል። ክለቡን ከልቡ ይወዳል፣ ትግስተኛ ነው፣ አንዴ ከወደደ አይለቅም፣ የሰው ምርጫ ያከብራል። ክለቤ ተሸነፈ ብሎ ማንነቱን አይቀየርም፤ ነገም ከነገ ወድያም ራሱ ነው። የአርሰናል ደጋፊ ደስ ይላል ፍቅር አሰጣጥ ያውቅበታል ❤    ✍ ታምራት ወርቁ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
561👍 88❤‍🔥 33🔥 15😁 11👌 2
ሚኬል አርቴታ ስለ ራያ፡  “ዴቪድን በማግኘታችን እድለኞች ነን ምክንያቱም በግሉ  ስህተት ሰርቷል ነገርግን የተጫወተበት መንገድ … በጣም ጥሩ ነበር!” @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
729👍 132👎 42🔥 33🙏 19😁 4
Man Of The Match @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
👍 1052 186🔥 60❤‍🔥 32🏆 17🙏 10👎 9🥰 6👌 2
ውደዱን ብለን አልጠየቅንም ፣ እንድትጠሉንም የግፊት ሀሜትን አልሰጠንም። ክፋት ባመነጨው ማንነት አርሰናልን መግፋት ትልቁ ሀጥያት ነው። የደስታችሁ እንጂ የሀዘናችሁ ምን ለመሆን አንጥርም ፣ ካልወደዳችሁን እያልን አናዜምም ምክንያቱም የአርሰናላዊነት እምነታችን የስኬት እንጂ የውድቀትን መስመር እንድንመኝ አላደረገንም። አዎ እኛ መድፈኞች ነን በየሜዳው ሰሜን ለንደን ለዘለዓለም እያልን የምናዜም ለሰው ሀሜት ግድ የማይሰጠን...... Still we die for Assena !❤ ✍️ ( ደረሰ ንጉሴ ) @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Показать все...
584👍 89❤‍🔥 23🔥 18🏆 15👎 9👏 8😁 3