cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Skylink Technologies

For Simple and Modern life

Больше
Рекламные посты
2 091
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-4730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

‎Follow the Sky Link Technologies channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaXt01YElagpO6bjNo2A
Показать все...
Sky Link Technologies | WhatsApp Channel

Sky Link Technologies WhatsApp Channel. For a simple and modern life! For business enquires please contact us via WhatsApp/direct call at 📲0974967171 📲0936177777 🌏www.skylinkict.com Address: Piassa, kurtu bldg, 5th floor, 509. 1 follower

We would love to thank Ato Abdulaziz Shafi, Head of Innovation and Technology for the Dire Dawa City Administration. We talked about the exciting new projects and ideas for the future of the Dire Dawa city and its people. As one of the leaders in the tech industry, we are glad to be a part of this innovation and we can not wait to see what the future holds. Follow our socials to stay updated on our progress! #skylink #business #DigitalEthiopia #smartcity #DireDawa

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዌብሳይት እና አፕሊኬሽን ዲዛይን በቀላሉ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት? 🌟 ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል ፍጹም የድረ-ገጽ ማሰልጠኛ ፕሮግራም ይዘንላችሁ መጥተናል!💻🎓 ፈጠራዎን በዚህ በቀላሉ ያዳብሩ ~ የድረ-ገጽ ዲዛይን ~ ዎርድፕረስ አሰራር ~ የስልክ መተግበሪያ አሰራር ከዛሬ የወደፊት ዕጣዎትን መገንባት ይጀምሩ! 💼 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 +251936717777 📞 +251974967171 #skylink #training #appdesign #summercourse #webdesign
Показать все...
የመኪና ዝርፊያና ግድያን ችግር የሚፈታ | ድርጅቶች መኪናቸውን እና የነዳጅ ፍጆታቸውን የሚቆጣጠሩበት የGPS መላ ከSkylink technologies ቲጃራ https://youtu.be/R0EMxJP-AhE
Показать все...
የመኪና ዝርፊያና ግድያን ችግር የሚፈታ | ድርጅቶች መኪናቸውን እና የነዳጅ ፍጆታቸውን የሚቆጣጠሩበት የGPS መላ ከSkylink technologies ቲጃራ

Фото недоступноПоказать в Telegram
የወደፊት ሕይወቶን ለማስተካከል 5 ቀናት ይቀሮታል! ጠቃሚ እውቀትን፣ ሰርተፍኬትን እና በተለያዩ የስራ መስኮች ውስጥ የተሰማሩ ባለሙያዎች ጋር ለመገናኘት ለክረምት ትምህርታችን የምንመዘግብበት ጊዜ ደርሷል። እውቅና ባለቸው ባለሙያዎች ፕሮግራሚንግ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ኔትወርኪንግ እና በሌሎችም አርእስቶች ላይ 7 ኮርሶች አዘጋጅተን እየጠበቅን ነው። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን! 📲0974967171 📲0936177777 🌏www.skylinkict.com #skylink #summercourse #training
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአል ፉርቃን የቅዱስ ቁርኣን አማርኛ ትርጉም በድምፅ አፕሊኬሽን አጠቃቀም መመሪያ  1.የአል ፉርቃን መተግበሪያን (Alfurqan ET)  ከፕለይ ስቶር ያውርዱ 2. ሰላሳውንም ጁዝእ ለማግኘት በዚህ አካውንት 1000223281307 CBE 300 ብር ክፍያ ይፈፅሙ 3.መተግበሪያውን ከፍተው ከላይ የሚገኘውን ሜኑ በተን በመጫን "ይመዝገቡ"        * ስምዎን        *ስልክ ቁጥርዎንና        * የራስዎን የሚስጥር ቁጥር አስገብተው ይመዝገቡ            በመቀጠል "የክፍያ ማረጋገጫ" የሚለውን በመጫን        * ክፍያውን የፈፀመውን ሰው ሙሉ ስም        * ክፍያ የፈፀሙበትን (Transaction ID)        * ክፍያ የፈፀሙበትን የባንክ ስምና ቀን        አስገብተው እንዳጠናቀቁ "ይግቡ" የሚለውን በመጫን የስልክ ቁጥርዎን እና የይለፍ ቃልዎን (ኮድ) በማስገባት መጠቀም ይችላሉ። ማሳሰቢያ 1. በአንድ አካውንት 3 ስልክ መጠቀም ይችላሉ 2. የሚስጥር ቁጥርዎን ይጠብቁ 3. ከዚህ በፊት የጫኑት አልፉርቃን አፕ ካለ ከስልክዎ ያስወግዱና በአዲስ መልክ እንደገና ይጫኑ ይህንን መመሪያ ተከትለው የጫኑት አፕ ካልሰራልዎ በዚህ ቴሌግራም @skylinktechnologies መጠየቅና የተሟላ እገዛ ማግኘት ይችላሉ ። መልካም የጥሞና ጊዜ ይሁንልዎ!! ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ 👉 https://al-furqan.info/AlfurqanUpdateV3.apk
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትምህርት ቤት ማስተዳደር በጣም ሊከብድ ይችላል! ለዚህም ብለን አዲስ እና ተመራጭ ዘዴ ይዘን መጥተናል! አዲስ ባመጣነው የት/ቤት አስተዳደር ስርዓት ለአስተማሪዎች፣ ለወላጆች እና ለመላው ትምህርት ቤት መፍትሄ ሆኖ ስራዎቻችሁን በቀላሉ እንድታስኬዱ ይጠቅማችዋል! ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን! 📲0974967171 📲0936177777 🌏www.skylinkict.com #skylink #schoolmanagement #ERP #schools
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
AI ኢንዱስትሪዎችን በዓለም ዙሪያ አብዮት እያደረገ ነው። በአዲሱ የ Chat GPT 4o እና የGemini AI መለቀቅን ስንመለከት በአሁኑ ሰዓት ካሰብነው በላይ ብዙ ስራዎችን ከሰው ነጥቀው መስራት ችሏል። ከታች የምትመለከቷቸው ስራዎች በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ውስጥ በAI የመተካት ስጋት አላቸው -> የዳታ ኢንኮደር ስራ -> የፋብሪካ መስመር ሰራተኞች -> የቴሌ ማርኬተሮች -> አንባቢ/አራሚዎች እና ኦዲተሮች -> የጉዞ ወኪሎች በቴክ እና በAI ላይ የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን ለማግኘት ይከተሉን። #skylink #ai #jobs #aivshuman
Показать все...