cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Skylink Technologies

For Simple and Modern life

Show more
Advertising posts
2 123
Subscribers
-324 hours
-187 days
-7030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ተቋማት "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025" እውን አንዲሆን የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ መሆኑን ተናገሩ፡፡ የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ መከፈቱ ይታወቃል። ዓመታዊው ኤክስፖው "ሳይንስ በር ይከፍታል ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል፤ ፈጠራ ወደ ፊት ያራምዳል" በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም እስከ ግንቦት 18/2016 ዓ.ም ለህዝብ ዕይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ትኩረቱን ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራና ዲጂታላይዜሽን ላይ ያደረገው ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ በርካታ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ተቋማት ምርትና አገልግሎታቸውን አቅርበዋል። የ "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025" ስትራቴጂ በዋናነት የዲጂታል መሰረተ ልማት በመገንባት እና በማስፋት የአገሪቱን ምጣኔ ኃብታዊ፣ ማሕበራዊና ፖለቲካዊ እድገት ማፋጠንን ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ በኤክስፖው የተሳተፉ አስተያየት ሰጪዎች የአገልግሎት አሰጣጥ እና አሰራሮችን በመፍጠር ለዲጂታል ኢትዮጵያ መሳካት የበኩላቸውን እየተወጡ መሆኑን ተናግረዋል። አቶ መሐመድከረም አህመድ የስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂሰ‍እ መስራች ሲሆኑ ድርጅታቸው በኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ላይ የተሰማራ መሆኑን ገልጸዋል። ድርጅቱ ሶፍትዌር ማልማት፣ የአይቲ አስተዳደር፣ ዳታ ሴኪዩሪቲና የድረ-ገጽ ዲዛይን አገልግሎቶች ላይ መሰማራቱን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የላቀ የአይቲ እውቀት ለድርጅቶችና ለትምህርት ተቋማት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም ወጣቶችን በቴክኖሎጂ የማብቃት ስራ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል። ኢዜአ https://www.ena.et/web/amh/w/amh_4466489
Show all...
ችግር ፈቺ የሆኑ ስራዎን በቀላሉ ሊያቀሉ የሚችሉ የኢ.አር.ፒ ሲስተም , ሪል ስቴት አስተዳደር ሲስተም, የትምህርት ቤት አስተዳደር ሲስተም, የግንባታ አስተዳደር ሲስተም እንዲሁም ኔትወርክ፣ ደህንነት ጥናትና ዝርጋታ ፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች ጥገና እና የመሳሰሉ የቴክኖሎጂ ስራዎችን ጨምሮ በርካታ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ስራዎች በሳይንስ ሙዝየም ኤግዚቪሽን ላይ በመታየት ላይ ይገኛል። ኑ ይጎብኙን #STRIDEETHIOPIAEXPO2024 #skylink #techexpo
Show all...
👍 1
የ #STRIDEETHIOPIAEXPO2024 2ተኛ ቀን በጥሩ እየተካሄደ ይገኛል! @Stride Ethiopia ይህን የመሰለ ድንቅ ዝግጅት ስላደረገልን እናመሰግናለን። እዚህ ሲመጡም ስካይሊንክ መፈለግ አይርሱ! ለሚመጡ ጎብኝዎች ሁሉ ልዩ ስጦታ አዘጋጅተን እየጠበቅን ነው! ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ! #STRIDEETHIOPIAEXPO2024 #skylink #techexpo
Show all...
የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ እየተካሄደ ይገኛል! ሁላችሁም እንደምታዩት በቴክኖሎጂ አድናቂዎች እና በኢንዱስትሪ መሪዎች ተሞልቷል። በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ይቀላቀሉን እና የዚህ የለውጥ ጉዞ አካል ይሁኑ። እዚያ በሚሆኑበት ጊዜ ስካይሊንክን መፈለግዎን አይርሱ! #STRIDEETHIOPIAEXPO2024 #skylink #techexpo
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂዎች በ#STRIDEETHIOPIAEXPO2024 ተሳትፎ ያደርጋል! የቴክኖሎጂ የወደፊት እጣ ፈንታን ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ጋር አብረውን ይመልከቱ። ከግንቦት 11 እስከ 16 ባለው ጊዜ በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም በ10+ ኢንዱስትሪዎች ያሉ በርካታ የንግድ ሥራዎችን ውጤታማ ያደረጉትን ስራዎቻችንም ለማሳየት ተዘጋጅተናል! ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን! 📲0974967171 📲0936177777 #STRIDEETHIOPIAEXPO2024 #expo #skylink
Show all...
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂዎች በ#STRIDEETHIOPIAEXPO2024 ተሳትፎ ያደርጋል! የቴክኖሎጂ የወደፊት እጣ ፈንታን ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ጋር አብረውን ይመልከቱ። ከግንቦት 11 እስከ 16 ባለው ጊዜ በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም በ10+ ኢንዱስትሪዎች ያሉ በርካታ የንግድ ሥራዎችን ውጤታማ ያደረጉትን ስራዎቻችንም ለማሳየት ተዘጋጅተናል! ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን! 📲0974967171 📲0936177777 #STRIDEETHIOPIAEXPO2024 #expo #skylink
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Join us in celebrating World Telecommunication and Information Society Day! Let's connect the world through technology. #WTISD #skylink #ICT
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎ ተሰረቀ ብለው በጭራሽ አይጨነቁ! አዲሱ ባመጣነው የጂፒኤስ ደህንነት ሲስተም የመኪናዎን ቦታ ከስልክዎ በቀላሉ ለመከታተል ይረዳዎታል! እንዲሁም መኪናችሁ ያለ እናንተ ፍቃድ እንዳይነሳ ሞተራችሁን በርቀት ስልካችን በመጠቀም ማጥፋት ይችላሉ! ለሁሉም መኪና ጂፒኤስ ንብረታችሁን ጠብቁ! ለበለጠ መረጃዎች ከታች በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉልን! 📲0974967171 📲0936177777 🌏www.skylinkict.com አድራሻ ፒያሳ ኩርቱ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ 509
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ ባመጣናቸው የGPS መከታተያ ማንኛውንም ተንቀሻቃሽ ንብረታችሁን በቀላሉ ኧና በማንኛውም ሰዓት ያሉብትን ቦታ ይወቁ! ተሽከርካሪዎችን፣ መሣሪያዎችን እና ሌሎችንም ንብረቶች አዲስ ባመጣነው ጥራታቸውን የጠበቁ የGPS ሲስተም ይከታተሉ። ለበለጠ መረጃዎች ከታች በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉልን! 📲0974967171 📲0936177777 🌏www.skylinkict.com አድራሻ ፒያሳ ኩርቱ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ 509 #GPSTracking #AssetManagement #skylink
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሪል እስቴት ባለሙያዎች የምስራች! ድርጅታችን ስራችሁን ለሚያቀለው እና ትርፋችሁን የሚጨምረውን የሪል እስቴት ሲስተም ይዞ ፍጹም መፍትሄ ሊሰጥ ተነስቷል! በመጪው የሪል ስቴት ሲስተም ላይ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉ። #skylink #realestate #technology #propertymanagement
Show all...