cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)

Рекламные посты
4 283
Подписчики
Нет данных24 часа
+227 дней
+14830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉👂የመሐረም ወር ደረጃ
[Clip:58 seconds] 🎙🎙ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) https://t.me/semirEnglish
Показать все...
የሙሐረም ወር ደረጃ.mp31.33 MB
የአላህ ወር የሆነው ስለ ሙሐረም፣እንዲሁም የዓሹራን ቀን ፃም ትሩፋቶች በተመለከተ: ሙሐመድ ቢን ሺሃብ አዝ-ዙህሪ እና የዓሹራ ቀን ፆም: ሙሐመድ ቢን ሺሃብ አዝ-ዙህሪ (ረሒመሁሏህ) መንገደኛ ሆኖ ሳለ፣የዓሹራን ቀን ፆም ፆመ፤ እንዲህም ተብሎ ተጠየቀ፡ «መንገደኛ ሆነ ሳለህ እንዴት የዓሹራን ቀን ትፆማለህ?! እንዲሁም የረመዷንን ፆም ታጠፋለህ?» ሙሐመድ ቢን ሺሃብ አዝ-ዙህሪ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፡ “የረመዷን ፆም ቀዷ አለው፤ የዓሹራ ቀን ፆም ካመለጠ አመለጠ ነው።
(ሹዕቡል ኢማን ሊል በይሀቂ (3518)]
📝 አዘጋጅ: Dar PDFs (ዳር ፒዲኤፍስ) 📝 አማርኛ ትርጉም: አቡ ሐፍሳህ 📜 ከፒዲኤፉ የተወሰደ https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish
Показать все...
የሙሐረም_ወረና_ፆም_ትሩፋቶች[1].pdf7.88 KB
አሚሩል ሙዕሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አሉ፦
"ስነምግባር ያዙ፤ከዚያም እውቀት ተማሩ።"
📕[አል-ኣዳብ አሽ-ሸሪዐህ (4/207)]
Показать все...
👉👂እንሰሳትን መራገም ክልክል ከሆነ፣ታዲያ የሰው ልጆችን መራገም እንዴት ይታያል?!
🎙🎙ኢብን ፈርሃን (ሀፊዘሁላህ)
Показать все...
እንሰሳትን_መራገም_ክልክል_ከሆነ፣ታዲያ_የሰው_ልጆችን_መራገም_እንዴት_ይታያል.mp31.83 MB
👉👂 "አላህ ከዐርሽ በላይ ስለመሆኑ በግራመር (በነህው)"
[Clip:5:20 Mins] 🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/abdulham/2307
Показать все...
_አላህ ከዐርሽ በላይ ስለመሆኑ!_.mp32.45 MB
አመተ ምህረትም አመተ ልደትም ሳይሆን አመተ እርገት ነው የሀገራችን ኢትዮጲያ ብዙ ክፍል ማህበረሰብ ኢትዮጲያ ውጪውን አለም ያልተከተለችበት ብዙ አይነት መገለጫዎች አሏት ብለው ያምናሉ። ከነዛ መካከል የራሷ የሆነ አመታት አቆጣጠር እንዳላት ያምናሉ። ይህም አቆጣጠር በሰላሳ የሚቆጠሩ የፀሀይ ቀናቶች ያሏቸው 12 ወራቶች አሉት። የወራቶቹ ስምም የተለየ እና የራሷ ነው። ሌሎች በፀሀይ መውጣት እና መግባት የሚቆጥሩ ሀገራቶች ወራቶቻቸው አንዳን ግዜ 31 ቀን እንደሚኖረው ይነገራል። የኢትዮጲያ ቆጣሪዎች ደግሞ አንዳንዴ የሚመጣውን ትርፉ አንድ ቀን ሰብሰብ አድርገው ጳጉሜ የሚባል አንዳንዶች 13ኛው ወር የሚሉት ቀሪ 5 – 6 ቀናቶች ያተራርፋሉ። ከዛ ቡሀላ ነው እንዳዲስ የቀናቶች እና የወራቶች ቆጠራ የሚጀመረው። በጣም የሚገርመው እስካሁን ያለፉት ትርፍ የጳጉሜ ቀናቶች ሲሰሉ ሰላሳ አመት ሁነው ይገኛሉ። እነሱ እንደሚሉት አመታቱን መቁጠር የጀመሩት ኢስላም ባይቀበለውም (እነሱ እንደሚሉት) ዒሳ (እየሱስ) ከተሰቀለ ግዜ ጀምሮ ነው ይላሉ። ይህ የእየሱስ መሰቀል የምህረት ፍፁም ታላቅ ክስተት ነው ብለው ያምናሉ። ለዛም ነው አቆጣጠሩን አመተ ምህረት ብለው ይጠሩታል። ግን ደግሞ ኢስላም በክስተቱም በአቆጣጠሩም ላይ የተለየ አመለካከት አለው። ክስተቱን በተመለከተ ዒሳ በፍፁም በጭራስ አልተሰቀሉም የሚል እምነት አለው። የተሰቀለው ግን ከሀዋሪያት መሀከል የሆነ ጀነትን ትገባለህ እኔን እንድትመስል ትደረጋለህ በሚል ትእዛዝ ከዒሳ በስተኩል የታዘዘ አንድ ግለሰብ ነው። ሌሎች እንደሚሉት ደግሞ አይ ሰውዬው ዒሳን ለመግደል ከሚሯሯጡት መሀከል አንዱ ነው አላህ እሳቸውን እንዲያርጉ ካደረገ ቡሀላ የሳቸውን ምስል ለሱ አለበሰውና እሱን ሰቀሉት ይላሉ። ይህም ይሁን ያ ዒሳ ዐለይሒ ሰላም አልተሰቀሉም። በዚህም ክስተት ምክንያት የተማረ ማንም ሰው የለም። ስለዚህ ኢስላም አቆጣጠሩን በተመልከተ ግልፅ የሆነ ተቃውሞ አለው። አንደኛ ኢስላም የራሱ የሆነ በዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ የተጀመራ ከዛም ቡሀላ ሙስሊም ሊቃውንቶች ሁሉ የተስማሞበት የሒጅራ አቆጣጠር ስላለው ነው። በመቀጠልም ደግሞ ክስተቱ የምህረት ነው ብሎ ስለማያምን። ከዚህም በመነሳት ብዙ የኢስላም እምነት ተከታዩች ይህን የአቆጣጠር ስያሜ በመቃወም ወደ አመተ ልደት ቀይረው ይጠቀማሉ። አመተ ምህረት የሚለው ከእምነታቸው ጋር ስለማይሔድ። በመሰረቱ በራሳቸው በኢስላም የሒጅራ እና የጨረቃ አቆጣጠርን መጠቀሙ ያዋጣቸዋል። ከተለያዩ የአምልኮው ስነስርአት ጋር የሚሔድላቸው ይህ ነው። የሀገሩን አቆጣጠር ከሀገሩ ብዙ ነዋሪዎች ጋር ለመግባባት ብቻ ቢጠቀሙት ችግር የለውም። ብቻ ግን አመተ ምህረት የሚለውን እንደማይስማሙበት ለመግለፅ አመተ ልደት ይላሉ። እኔ ግን ይህ ትክክል እንዳልሆነ አምናለው። የሀገራን አቆጣጠር ከሀገሩ ብዙ ነዋሪዎች ጋር ለመግባባት ብቻ ብንጠቀምበት ችግር የለውም። ግን ደግሞ አመተ ምህረት የሚለውን ለመቃወም የምንጠቀመው አመተ ልደት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም አቆጣጠሩ የጀመረበት ግዜ እና ስያሜያችን አይገጣጠሙም። ለምን ከተባለ አቆጣጠሩ የጀመረው እንደከሀዲያን ዒሳ ከተሰቀሉበት እንደ ኢስላም ደግሞ ዒሳ ካረጉበት እንጂ ከልዳታቸው ማለትም ከተወለዱበት አይደለም። ከልደታቸው ብለን ስንሰይም ገና ከ2016 ላይ 33 አመት መጨመር ግድ ይለናል። ምክንያቱ መቁጠር የተጀመረው ከተወለዱ ከ 33 አመታት ቡሀላ ነው። ስለዚህ ለዚህ መፍትሄ የሚሆን አንድ ሀሳብ አለኝ። ለመቃረንም በደንብ የጎላ ኢስላም ያፀደቀውን መቃረን በቀጥታ የሚገልፅ እንዲሁም ቆጠራውም ጋር የማይጋጭ የሆነ ስያሜ አለኝ እሱም አመተ እርገት የሚል ነው። ይህ ስያሜ እነሱ የሚያምኑበትን ስቅለት በቀጥታ የሚቃረን ሲሆን አቆጣጠሩም የጀመረበት ጊዜን ይገጥማል። ስለዚህ ይህን የሀገራችን አቆጣጠር ስንጠቀም አመተ እርገት ወይም በአጭሩ ደግሞ (አ እ) የኪለውን ብንጠቀም የተሻለ ነው። ✍ ወንድማችሁ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ https://t.me/abuzekeryamuhamed
Показать все...
ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

Фото недоступноПоказать в Telegram
የአቡ ሁረይራ ልጅ እንዲህ ትላለች፦ ለአባቴ "አባዬ ሴቶች ለምን አባትሽ በወርቅ አያጌጥሽም? ቢለው ያነውሩኛል" ኣልኩት።     አቡሁረይራ'ም እንዲህ ኣለኝ "ልጄ አባቴ የምትንቀለቀለዋን እሳት ግለት ይፈራልኛል በያቸው" [📚አል_ቢዳየ ወኒሃየ (8/111)] ✍...@Abdul_halim_ibnu_shayk
Показать все...
የጓደኝነት መስፈርቶች ——— አል ፈቂህ ኢብኑ ጁዚይ አል'ማሊኪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- የጓደኝነት መስፈርቶችማ ሰባት ናቸው 1ኛ, በእምነቱ ሱኒይ ሊሆን ግድ ነው። 2ኛ, በዲኑ ላይ አላህን የሚፈራ ሊሆን ነው። እርሱ የቢድዐህ ሰው ከሆነ አለያም ፋሲቅ አመፀኛ ሰው ከሆነ ባልደረባውን ወዳለበት አካሄድ ሊጎትተው ይችላል፣ አለያም ሰዎች በዚህ ይጠረጥሩታል፣ አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነውና። 3ኛ, የጥሩ አዕምሮ ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። የሞኛሞኝ ሰው ጓደኝነት በላእ ነው። 4ኛ, የጥሩ ስነ-ምግባር ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። መጥፎ ስነ-ምግባር ያለው ሰው ጠላትነቱ አይታመንም፣ ይህንም በምታስቆጣው ጊዜ ትፈትነዋለህ፣ ከተቆጣ ጓደኝነቱን ተወው። 5ኛ, ከሀሜት፣ ከምቀኝነት፣ ከሸር ፈላጊነትና ከሁለት ፊትነት ልቡ ንፁህ መሆን አለበት። 6ኛ, በቃሉ የሚፀና የማይዋልልና የማይቀያየር መሆን አለበት። 7ኛ, ለእርሱ ሐቅ እንደምትቆመው ለአንተም ሀቅ የሚቆምልህ መሆን አለበት። በአንተ ላይ ሀቅ እንዳለው እየተመለከትከለት ለአንተም ሀቅ አለህ ብሎ የማይመለከትልህ (ለሀቁ እንደምትቆምለት ለሀቅህ የማይቆምልህ) ጓደኛ ኸይር የለውም። [አል-ቀዋኒን አል-ፊቅሂየህ ገፅ 460] ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) ➥ በዚህ ዘመን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ ታድሏል!! ዋና ዋና መስፈርቶችንም ያሟላ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው!! የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показать все...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.