ru
Feedback
Skylink Technologies

Skylink Technologies

Открыть в Telegram

For Simple and Modern life ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት Contact us - 📞0974967171 || 0936177777 📍Bole, Tropical Mall 2nd floor, 217 📍Bole Shop, Garad Mall 1st Floor , B43 🌐 www.skylinkict.com

Больше
1 476
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-2830 день
Архив постов

አዲሱ #ChatGPT 5.6 ሞዴል ታግዷል! የላቁ የAi ሞዴሎች ለምን ይታገዳሉ...!? . . . የላቁ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎች መንግስታት እና የደህንነት ተቋማትን የሚያስጨንቁበት እና እንቅልፍ የሚነሱበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል። በዚህ ምክንያት የተለያዩ ህጎችን ከማውጣት ጀምሮ በሞዴሎች ጥብቅ እገዳዎችንም እየጣሉ ይገኛሉ። የበርካታ መንግስታት እና የደህንነት ተቋማትን የእገዳ ከተጣለባቸው መካከል የClaudeው Fable 5 የተሰኘ ሞዴል ተጠቃሽ ነው። ይፋ በተደረገ ማግስት ነበር መጠነ ሰፊ እገዳ የተጣለበት። ከትናንት በስቲያ ይፋ የተደረገው ሦስት ሞዴሎች ያሉት ChatGPT 5.6 (ChatGPT 5.5 update/ዝመና) ደግሞ የአሜሪካ መንግስት በየትኛውም አገር ለህዝብ አገልግሎት እንዳይውል እገዳ ጥሎበታል። ይህ ሞዴል ከClaude Fable 5 ሞዴል በእጅጉ የላቀ እንደሆነ ተነግሮለታል። ይህ እገዳ በAi ሞዴሎች ልህቀት ምክንያት በመንግስታት እና በደህንነት ተቋማት እንዲሁም በመላው የዓለም ህዝብ ላይ ሁለት አሳሳቢሽ ተግዳሮቶች መጋረጣቸው ተከትሎ የመጣ ነው:: 🔺 እነዚህም:- 1. የሳይበር ደህንነት ስጋት አንድ የAI ሞዴል በዚህ ዘርፍ "ከፍተኛ አቅም አለው" ሲባል ፋይዳው የኮምፒውተር ሲስተሞችን መጠበቅ ብሎም የላቁ ተግባራትን ማከናወን ብቻ አይደለም። የመጥለፍ (Hacking) እና የማጥቃት ብቃቱ የላቀ ነው ማለትም ነው። የAi ሞዴሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኮድ መስመሮችን በአንድ ጊዜ በማንበብ የሰው ልጅ ባለሙያ በቀላሉ ሊያገኛቸው የማይችላቸውን የደህንነት ክፍተቶች (Zero-day vulnerabilities) በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ማግኘት ይችላል። የተገኙትን ክፍተቶች ተጠቅሞ የኮምፒውተር ሲስተሞችን ወይም የአንድ ሀገር ወሳኝ መሠረተ ልማቶች (እንደ መብራት፣ ውሃ፣ ባንክ፣ ወታደራዊ . . .) ሊያሰናክሉ የሚችሉ የቫይረስ ኮዶችን በራሱ መጻፍ መቻሉም አደጋውን ግልጽ እና ተጨባጭ ያደርገዋል። በልብ ወለዱ ዓለም በስፋት እንደሚታወቁት "ሶል አልትራ" የመሰሳሰሉ ኤጀንቶች የሰው ልጅ ትዕዛዝ ሳይጠብቁ ራሳቸው አቅደው፣ መርምረውና የሳይበር ጥቃት ሰንዝረው የተፈለገው ሲስተም የመቆጣጠር አቅማቸው የላቀ ነው። የሳይበር ጥቃቶችን በከፍተኛ ፍጥነት ማካሄድ ይችላል ማለት ነው። 2. የባዮ-ምርምር ስጋት ይበልጥ ዓለምን እያስጨነቀ ያለው ይህ ስጋት ነው። ምክንያቱም ከሳይንሳዊ ምርምር አልፎ ወደ ባዮሎጂካል መርዞች እና ተላላፊ በሽታዎች (Bioweapons) የሚያመራ አደገኛ አቅም አለው። ሞዴሉ በጂኖሚክስ እና ባዮሎጂ ላይ ባለው ከፍተኛ እውቀት ነባር የቫይረስ እና የባክቴሪያ መዋቅሮችን ይበልጥ ተላላፊ፣ ለክትባት የማይበገሩ ወይም ገዳይ አድርጎ የማሻሻያ መንገዶችን የመስራት አቅም አለው። በተመሳሳይም አንድ ክፉ አላማ ያለው አካል/ሰው የሳይንስ እውቀቱ ሳይኖረው፣ አደገኛ የሆኑ ባዮሎጂካል ቁሶችን በምስጢር እንዴት ማዘጋጀት እና ማደባለቅ እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ የሚያሰለጥኑ መመሪያዎችን ማዘጋጀት መቻላቸው ለእገዳ አጋልጧቸዋል። በአጠቃላይ እነዚህና መሰል ሞዴሎች ክፉዎች እጅ ላይ ከወደቁ መላውን ዓለም ለአደጋ የሚያጋልጥ የሳይበር ደህንነት አደጋ፣ የጦር መሳሪያ ወይም ተላላፊ በሽታ መስሪያ እንዳይውሉ ማገድ እንደመፍትሄ ተወስዷል። እነዚህ ሞዴሎች ህዝብ አገልግሎት እንዳይሰጡ የሚታግዱ ከሆነ መጀመሪያውኑ ከፍተኛ በጀት አውጥቶ መስራቱ ለምን አስፈለገ?" የሚለው ጥያቄ ተደጋግሞ እየተነሳ ነው። @skylinktechnologies #technews #techsolution #ai #chatgpt

photo content

በቅርብ ቀን በአልፋሩቅ አፕ የሚለቀቁ..
+6
በቅርብ ቀን በአልፋሩቅ አፕ የሚለቀቁ..

HIK VISION •HD Video •Weatherproof •Full Time Color •Built-in Microphone and On-Board Storage (Optional) •24 Color •H.265: (H
HIK VISION •HD Video •Weatherproof •Full Time Color •Built-in Microphone and On-Board Storage (Optional) •24 Color •H.265: (High-Efficiency Video Coding) that provides efficient compression and high-quality video. Location: 📍Bole Welo Sefer, Garad Mall, 1st floor B43 Contact👇  📞 Call +251974967171  📞 Call +251936177777 Join the Channel: https://t.me/Skylinktechnologies #cctv #techsolution #skylink

Cloud Computing (ክላውድ ኮምፒውቲንግ) — መረጃዎቻችን የት ነው የሚቀመጡት? ​☁️ ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድነው? ​ክላውድ (ደመና) ሲባል መረጃዎች አየር ላይ አሉ ማለት አይደለም። ይልቁ
Cloud Computing (ክላውድ ኮምፒውቲንግ) — መረጃዎቻችን የት ነው የሚቀመጡት? ​☁️ ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድነው? ​ክላውድ (ደመና) ሲባል መረጃዎች አየር ላይ አሉ ማለት አይደለም። ይልቁንም የእርስዎ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና ፋይሎች በሌላ ቦታ በሚገኝ ግዙፍ ኮምፒውተር (Server) ውስጥ ተቀምጠው በኢንተርኔት አማካኝነት የሚደርሱበት ቴክኖሎጂ ነው።   • ​🛠️ ዋና ዋና ጥቅሞቹቦታ አይፈጅም (Storage): የስልክህ ስቶሬጅ ቢሞላ ፋይሎችን ወደ Google Drive ወይም Telegram 'Saved Messages' በመጫን በስልክህ ላይ ቦታ መቆጠብ ትችላለህ። • ​ከየትኛውም ቦታ ማግኘት (Accessibility): ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ፣ ሌላ ስልክ ላይ አካውንትህን በመክፈት መረጃዎችህን መልሰህ ማግኘት ትችላለህ። • ደህንነት (Security): ትልልቅ ኩባንያዎች መረጃህን ከቫይረስ እና ከብልሽት ለመከላከል ከፍተኛ ጥበቃ ያደርጋሉ። ​📱 ለምሳሌ ያህል፡ 1. ​Telegram: መልእክቶችህና ፋይሎችህ በቴሌግራም ክላውድ ላይ ስለሚቀመጡ ስልክህ ቢቀየርም አታጣቸውም። 2. ​Google Photos: ፎቶዎችህን በኢንተርኔት አማካኝነት በጎግል ሰርቨር ላይ ያስቀምጥልሃል። :- ጠቃሚ ነጥብ፡ ክላውድን ስንጠቀም ሁልጊዜ Strong Password እና Two-Step Verification መጠቀም የግድ ነው፤ ምክንያቱም መረጃችን ኢንተርኔት ላይ እስካለ ድረስ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል። ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      

Be thankful for progress, no matter how small. Happy sunday! #skylink #Sundaythoughts

Who do you think will win the champion's league cup?
Anonymous voting

እንኳን ለ1,447ኛው የዒድ አል-አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ عيد مبارك ✨ 🌙✨ኢድ ሙባረክ✨🌙 @skylinktechnologies #eid #skylink #eidmubarek

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሰህ/ሽ!