ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

የቡራዩ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት

የቡራዩ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት

Открыть в Telegram

ይህ ገፅ የቡራዩ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት መልዕክቶችን ዘመኑ በሚፈቅደው መንገድ እንዲተላለፍበት በህዝብ ግንኙነት ክፍል የሚመራ ይፋዊ ገጽ ነው። 📞+251944247165 ሀሳብ አስተያየት ካሎት @finoteselam27PR በinbox አድራሻችን ያድረሱን።

Больше
1 690
Подписчики
+224 часа
+117 дней
+930 дней
Архив постов
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ጥቅምት 08- 2019 ዓ.ም። 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እንኳን ለወርኃ ጽጌ የሁለተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ �
+4
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ጥቅምት  08- 2019 ዓ.ም።   🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እንኳን ለወርኃ ጽጌ የሁለተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 የዩቲዩብ ቻናል፡ https://youtube.com/@fenoteselamsundayschool27?si=kmR0ZNuJYjehOlz9 የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/fenoteselam27 የፌስቡክ ገጽ፡  https://www.facebook.com/share/1CJRRDwMbD/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/fenoteselam27?mdxt=MXZydXFuMXIyY2RoZQ== የቲክቶክ ገጽ፡ tiktok.com/@fenoteselam27

#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ጥቅምት  01- 2019 ዓ.ም።   🌹እንኳን ለወርኃ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ🌹 ሥርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ እንደሚከተለው ቀርቧል።  የዩቲዩብ ቻናል፡ https://youtube.com/@fenoteselamsundayschool27?si=kmR0ZNuJYjehOlz9 የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/fenoteselam27 የፌስቡክ ገጽ፡  https://www.facebook.com/share/1CJRRDwMbD/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/fenoteselam27?mdxt=MXZydXFuMXIyY2RoZQ== የቲክቶክ ገጽ፡ tiktok.com/@fenoteselam27

#ፍኖት_ከሰሞኑ_በረከት https://vt.tiktok.com/ZSbsY8hDP/ _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ
#ፍኖት_ከሰሞኑ_በረከት https://vt.tiktok.com/ZSbsY8hDP/ _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ

#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00

የፅጌ ፆም ለምን ይፆማል?? |ፍኖተ ሰላም ሚዲያ
የፅጌ ፆም ለምን ይፆማል?? |ፍኖተ ሰላም ሚዲያ

ለሰንበት ት/ቤቱ አባላት… ◈◈◈◈◈◈◈◈ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን.. የፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት አባላት የሆናችሁ፣ በተለያየ ምክንያት ርቃችሁ የፈቃድ ደብዳቤ ያላስገባችሁ አባላት #እስከ
ለሰንበት ት/ቤቱ አባላት… ◈◈◈◈◈◈◈◈ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን.. የፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት አባላት የሆናችሁ፣ በተለያየ ምክንያት ርቃችሁ የፈቃድ ደብዳቤ ያላስገባችሁ አባላት #እስከ_መስከረም_30 ድረስ አባላት ጉዳይ ቢሮ እየመጣችሁ ለ2019 ዓ.ም ብቻ የሚያገለግል #የፈቃድ_ደብዳቤ እንድታስገቡ እናሳስባችኋለን። #ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጪ የሚመጣን አናስተናግድም። #በ2018 ዓ.ም የገባ የፈቃድ ደብዳቤ ለ2019 ዓ.ም የማያገለግል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። [ የሰ/ት/ቤቱ አባላት ጉዳይ ] ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈

#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30

#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00

#ፍኖት_ከሰሞኑ_በረከት https://vt.tiktok.com/ZSbkKrWdh/ _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ
#ፍኖት_ከሰሞኑ_በረከት https://vt.tiktok.com/ZSbkKrWdh/ _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ

መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ ፣ አምኲሉሰ ፀሐየ አርአየ “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶ
+8
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ ፣ አምኲሉሰ ፀሐየ አርአየ “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል” ቆላስይስ 2፥14 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ! -------------------------- የ2019  ዓመተ ምሕረት  የመስቀል ደመራ በዓልን  በደመቀ ሁኔታ በ4ቱ አድባራት በህብረት ተከብሯል። #በበዓሉም_ላይ መልዓከ አእላፍ ጥዑመ ልሳን ቢሻው የቡራዩ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መልዓከ ብርሃን ገብረ ኢየሱስ ስዩም የለኩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል አስተዳዳሪ መልዓከ ጽዮን ዘለቀ ዘርፌ የበጠሮ መካነ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መጋቢ ሐዲስ ሐዋዝ የመልካ ኖኖ ቅዱስ ዮሐንስ ደብር አስተዳዳሪ ላዕከ ሰላም ቀሲስ ጌትነት በላይ በሸገር ሀገረ ስብከት በቡራዩ፣ጉጄ፣መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ የስብከተ ወንጌል መምሪያ ኃላፊ ረፊሳ ኦጂራ - ኤጀርሳ ጎሮ ወረዳ አስተዳዳሪ ክበቡ ለሜሳ - የኤጀርሳ ጎሮ የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ በበዓሉ ላይ በመገኝት ከሕዝበ ክርስቲያኑ ጋር በመሆን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። 📷ፍኖተ ሰላም ሚዲያ መስከረም 16/2019 ዓ.ም