Wolkite University EvaSUE
Открыть в Telegram
🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶 JOIN US ON 🔶 https://linktr.ee/wkuevacsf Wolkite University Wengelawiyan Kirs 1000026911277
Больше2 638
Подписчики
+624 часа
+127 дней
+8930 дней
Архив постов
ነገ ማለዳ 11:30 Morning Pray ።
☀️ ነገ ጠዋት
⌚️ 11:30
💳 Screen ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን።
Hope Of The Kingdom
Join Us: @wkuevacsf
Counseling Bot | Love Sharing Bot | Instagram | TikTok | YouTube
Seeing • Living • Witnessing
#የመንግሥቱ_ተስፋ #Hope_of_the_kingdom #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።— ወደ ሮሜ ሰዎች 5:5
General fellowship እንደተጠበቀ ነው።
✨ የጸሎት ጊዜ 🤲
✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶
✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖
✨ ወንጌል ላልተደረሰበት የህዝብ ክፍል የጸሎት ጊዜ
መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር እንያዝና ጉብርዬ ሙሉ ወንጌል 8:00 ላይ በጊዜ እንገናኝ።
☑️Don't miss it.
Hope Of The Kingdom
Join Us: @wkuevacsf
Seeing • Living • Witnessing
#የመንግሥቱ_ተስፋ #Hope_of_the_kingdom #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
Counseling Team Bot: @wkuevacsfc_bot
የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
Welcome to Wolkite University
ዉድ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተመደባቹ ክርስቲያን ተማርዎች የጌታ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን እያልን። እናንተን ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰን መምጣታቹን በናፍቆት በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን። ስለሆነም ስለግቢዉ መረጃ ለማግኘት እንድሁም በምትመጡበት ግዜ እንድንቀበላቹ የምትፈልጉ ተማርዎች፥ ከታች ባስቀመጥናቸዉ የፌሎሺፕ መርዎች ስልክ ቁጥር በመደወል ልታገኙን ትችላላቹ።
በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? ኢያሱ 1:9Simon: 0912362068 Shalom: 0975526394 Grace: 0938296128 Birihanu: 0967485008 Ebbisa: 0938662943 Yared: 0934738705 Tsion: 0939889531 https://www.instagram.com/reel/Dejcsz8hbQz https://www.tiktok.com/@wkuevacsf/video/7697225695910481172
የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤— ወደ ዕብራውያን 10:21
ሰላም የህብታችን ቤተሰቦች እንዴት ናቸው በተለያዩ ምክንያቶች መሠረታዊ የደህንነት፣ የውሃ ጥምቀት ስነ ስርዓት እንድሁም የደቀ መዝሙር ትምህርት ያልተማረችሁ ህብረታችን ከሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ጋር በመሆን ስለሚያስተምር ከታች ባሉ ስልኮች ደውላችሁ እንድትመዘገቡ እንላለን ተባረኩ።
✍️ትምህርት በቅርቡ ይጀመራል።
ኤርሚያስ +251937581142
ኤቢሳ +251938662943
ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።— መዝሙረ ዳዊት 42:11
በተስፋ ድነናልና፤ ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበቱ ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል? የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን።— ወደ ሮሜ ሰዎች 8:24-25
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።— ትንቢተ ኢሳይያስ 40:31
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:5
ነገ ማለዳ 11:30 Morning Pray ።☀️ ነገ ጠዋት ⌚️ 11:30 💳 Screen ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን።
ነገ ማለዳ 11:30 Morning Pray ።
☀️ ነገ ጠዋት
⌚️ 11:30
💳 Screen ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን።
Hope Of The Kingdom
Join Us: @wkuevacsf
Seeing • Living • Witnessing
#የመንግሥቱ_ተስፋ #Hope_of_the_kingdom #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
Counseling Team Bot: @wkuevacsfc_bot
WKUEvaCSF LOVE SHARING CONTACT BOT(@wkucsf_ls_support_bot)
ሰላም ይብዛላችሁ 🙏
ይህ bot :
- የድጋፍ ጥያቄ ለማቅረብ (request help)
- በዝህ አገልግሎት ባላችሁ ነገር (Material, cloth, money) ድጋፍ ለማድረግ (Donate)
- ስለ እግዚአብሔር ፍቅር (Love & bible verse): የሚገልፁ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ለማግኘት
- ስለ አገልግሎቱ (About us): ስለዝህ አገልግሎት ቃሉ ምን እንደምለን ለማወቅ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ይዞአል ::
✅ የምትሰጡት መረጃ አገልግሎቱ ላይ የተመደቡ ብቻ የምያገኙ ይሆናል ::
✅ About us እና bible verse የሚለው part መረጃቹን የማይወሰድ በመሆኑ ሁሉም ሰው መጠቀም ይቻላል::
እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።
መዝሙረ ዳዊት 33:12
✨ሰላም እንደምን ቆያችሁ Multimedia ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ እያልን፣ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን ማክሰኞ ከ11:30 ጀምሮ በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የWelcome ፕሮግራም አዘጋጅተን የምንገናኝበትን ሰዓት በጉጉት እየጠበቅን እንገኛለን ስለሆነም ሁላችንም በዚያ ተገኝተን በጋራ የአምልኮ የፀሎት እና የዉይይት ጊዜ እናሳልፋለን🙌
✨ልናያችሁ ናፍቀናል🙌
🕔 Tuesday 11:30 LT
📍 Gubre Full Gospel Church
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:22-23 (NASV)
²³ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን፣ ሕያው በሆነና ጸንቶ በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት ከማይጠፋ ዘር ነው።
ሰላም በጌታ የተወደዳቹ የ1'st & 2'nd Batch Small group ቤተሰቦች ጌታ እድሉን ሰጥቶን Get together እና welcome ፕሮግራም ለማካሄድ የፍታችን ሰኞ 11:30 ጉብሬ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ቀጠሮ ይዘናል በዝህም የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛቿል።
🕔 Monday 11:30
📍Gubre Full Gospel Church
General fellowship እንደተጠበቀ ነው።
✨ የጸሎት ጊዜ 🤲
✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶
✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖
✨ ወንጌል ላልተደረሰበት የህዝብ ክፍል የጸሎት ጊዜ
መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር እንያዝና ጉብርዬ ሙሉ ወንጌል 8:00 ላይ በጊዜ እንገናኝ።
☑️Don't miss it.
ነገ ማለዳ 11:30 Morning Pray ።
☀️ ነገ ጠዋት
⌚️ 11:30
💳 Screen ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን።
Hope Of The Kingdom
Join Us: @wkuevacsf
Seeing • Living • Witnessing
#የመንግሥቱ_ተስፋ #Hope_of_the_kingdom #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
Counseling Team Bot: @wkuevacsfc_bot
“እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” — ሐዋርያት 6፥4✨ሰላም እንደምን ቆያችሁ Pray mobilizers እና የፀሎት ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ እያልን፣ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን ሐሙስ ከ 11:30 ጀምሮ በገነት ቤተክርስቲያን የ Welcome ፕሮግራም አዘጋጅተን የምንገናኝበትን ሰዓት በጉጉትና በፀሎት እየጠበቅን እንገኛለን ስለሆነም ሁላችንም በዚያ ተገኝተን በጋራ የአምልኮና የፀሎት ጊዜ እናሳልፍ🙌 ✨ወዳጃችንን ይዘን መምጣት አንርሳ🙏 ✨ልናያችሁ ናፍቀናል🙌 #Wku_pray_mobilizers #በፀሎትእናምናለን
ሰላም ውድ የኤልሮኢ ኳየር ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁልን የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ።🥰
በብዙ ናፍቆት ስንጠብቀው የነበረው ቀን ደርሶ የፍታችን ሐሙስ 28-01-2019 ዓ/ም 11:30 የኤልሮኢ ኳየር Welcome program ስለሚኖር ሁላችሁም በጊዜ በመምጣት እንድትካፈሉ ጋብዘናቿል
ተባረኩ
🏥 ቦታ : ጉብሬ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን
⏰ሰዓት : 11:30 ጀምሮ
በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 12:10
