ch
Feedback
WKU EvaSUE

WKU EvaSUE

前往频道在 Telegram

🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶 JOIN US ON 🔶 https://linktr.ee/wkuevacsf

显示更多
2 527
订阅者
+324 小时
+27
+1930
帖子存档
#ለ_ሐዋሳና_አካባቢዎ_ላላችሁ_በሙሉ ሰላም እንደምን ቆያችሁ ሀዋሳና አካባቢዎ የምትገኙ ተማሪዎችና ምሩቃን የፊታችን እሁድ በሀዋሳ  አላሙራ ሙሉወንጌል ቤ/ክ የገቢ ማሰባሰብያ መርሀግብር ይኖረናል ለዚህም አገልግሎት ጊዚያችሁን እንድተሰጡን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን የምትችሉ ሁላችሁ በዚህ ደውሉልን 0978030854 0938662943

#WeekTen የሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል - መዝሙር ዳዊት #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #Seeking_God @wkuevacsf
#WeekTen የሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል - መዝሙር ዳዊት #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #Seeking_God @wkuevacsf

ፕሮግራማችን በዚህ አብቅቷል ጌታ ባስተማረን ፀሎት ፕሮግራማችንን እናጠቃልላለን
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። የማቴዎስ ወንጌል 6:9-13
@wkuevacsf

ፀጋ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ @wkuevacsf

የቃል ጊዜ ከወንድም ፀጋ ጋር #SeekingGod@wkuevacsf #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #this_is_our_fellowship @wkuevacsf

# የመባ ጊዜ በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው። የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል። 👉 1000026911277 #Wolkite_University_Wengal
# የመባ ጊዜ በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው። የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል። 👉 1000026911277 #Wolkite_University_Wengalawiyan_Chrs ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በቀጣይ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይሆናል። @wkuevacsf

በፀጋው እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ቀጣይ የመባ ጊዜ ይሆናል @wkuevacsf

የአምልኮ ጊዜ ከወንድም በፀጋው ጋር #SeekingGod@wkuevacsf #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #this_is_our_fellowship @wkuevacsf

ኤባ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በቀጣይ ወደ ዝማሬ 🎶✨ @wkuevacsf

የፀሎት ጊዜ ከወንድም ኤባ ጋር #SeekingGod@wkuevacsf #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #this_is_our_fellowship @wkuevacsf

ከ10 ደቂቃ በኋላ ፕሮግራም ይጀምራል! እየተዘጋጃችሁ ነው ? እንጠብቅ። @wkuevacsf
ከ10 ደቂቃ በኋላ ፕሮግራም ይጀምራል! እየተዘጋጃችሁ ነው ? እንጠብቅ። @wkuevacsf

Today is Saturday! Are u ready For worship together ? Only One hour left ! Summer General Fellowship Online program #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf

ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ General fellowship በonline ይጀምራል። ማንም ሰው እንዳይቀር!!! ✨ የጸሎት ጊዜ 🤲🤲 ✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶🎶 ✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖 ✨ ወንጌል ላል
ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ General fellowship በonline ይጀምራል። ማንም ሰው እንዳይቀር!!! ✨ የጸሎት ጊዜ 🤲🤲 ✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶🎶 ✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖 ✨ ወንጌል ላልተደረሰበት የህዝብ ክፍል የጸሎት ጊዜ #Seeking_God #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf

እግዚአብሔርን በጽድቅ መፈለግ በመንገዳቸው ንጹሐን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው። መዝሙረ ዳዊት 119:1
እግዚአብሔርን በጽድቅ መፈለግ
በመንገዳቸው ንጹሐን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው። መዝሙረ ዳዊት 119:1

በወራጅ መንፈሳዊ ልበወለድ የተካፈላችሁትን እና የተባረካቹትን ነገር ከስር አስቀምጡልን። #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf

የመጨረሻ ክፍል 🙌 #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf
የመጨረሻ ክፍል 🙌 #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf

እግዚአብሔርን በጽድቅ መፈለግ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። መዝሙረ ዳዊት 19:1
እግዚአብሔርን በጽድቅ መፈለግ
ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። መዝሙረ ዳዊት 19:1

,,,,,,,

የመጨረሻ ክፍል 🙌 #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf
የመጨረሻ ክፍል 🙌 #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf