es
Feedback
WKU EvaSUE

WKU EvaSUE

Ir al canal en Telegram

🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶 JOIN US ON 🔶 https://linktr.ee/wkuevacsf

Mostrar más
2 513
Suscriptores
-124 horas
+177 días
+2730 días
Archivo de publicaciones
የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን። መዝሙረ ዳዊት 80:19
የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን። መዝሙረ ዳዊት 80:19

#WeekSix የሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል - መዝሙር ዳዊት #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #Seeking_God @wkuevacsf
#WeekSix የሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል - መዝሙር ዳዊት #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #Seeking_God @wkuevacsf

ፕሮግራማችን በዝህ አብቅቷል ጌታ ባስተማረን ፀሎት ፕሮግራማችንን እናጠቃልላለን
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። የማቴዎስ ወንጌል 6:9-13
@wkuevacsf

silte.mp32.25 MB

መዝሙር 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሱ፤ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ። ²⁸ መንግሥት ለእግዚአብሔር ነውና፥ እርሱም አሕዛብን ይገዛል።
መዝሙር 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሱ፤ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ። ²⁸ መንግሥት ለእግዚአብሔር ነውና፥ እርሱም አሕዛብን ይገዛል።

ግዜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ አሁን ወንጌል ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍል እንፀልያለን @wkuevacsf

የቃል ጊዜ ⌚️ 35:32 ከወንድም ግዛቸዉ ጋር #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #Following_The_King @wkuevacsf

በቀጣይ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይሆናል።

For remedial and fresh *1000026911277 Wolkite_University_Wengalawiyan_Chrs For 2nd and 3rd year *1000761073439 Wolkite UN wengelawian temari hibret.. ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በቀጣይ የማስታወቂያ ጊዜ ይሆናል

# የመባ ጊዜ በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው። የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል። 👉 1000026911277 #Wolkite_University_Wengal
# የመባ ጊዜ በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው። የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል። 👉 1000026911277 #Wolkite_University_Wengalawiyan_Chrs ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በቀጣይ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይሆናል። @wkuevacsf

ተኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ቀጣይ የመባ ጊዜ ይሆናል @wkuevacsf

የዝማሬ ጊዜ 🎶🎶🎶🎶 ከወንድም ተካልኝ ጋ #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf

ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በቀጣይ ወደ ዝማሬ 🎶✨ @wkuevacsf

የጸሎት ጊዜ 🤲 ከወንድም ሳሚ ጋር #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf

ፕሮግራማችንን በጸሎት እንጀምራለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ 🥰 @wkuevacsf

ከ10 ደቂቃ በኋላ ፕሮግራም ይጀምራል! እየተዘጋጃችሁ ነው ? እንጠብቅ። @wkuevacsf
ከ10 ደቂቃ በኋላ ፕሮግራም ይጀምራል! እየተዘጋጃችሁ ነው ? እንጠብቅ። @wkuevacsf

Today is Saturday! Are u ready For worship together ? Only One hour left ! Summer General Fellowship Online program #ይህ_የኛ_ህብ
Today is Saturday! Are u ready For worship together ? Only One hour left ! Summer General Fellowship Online program #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf

ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ General fellowship በonline ይጀምራል። ማንም ሰው እንዳይቀር!!! ✨ የጸሎት ጊዜ 🤲🤲 ✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶🎶 ✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖 ✨ ወንጌል ላል
ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ General fellowship በonline ይጀምራል። ማንም ሰው እንዳይቀር!!! ✨ የጸሎት ጊዜ 🤲🤲 ✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶🎶 ✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖 ✨ ወንጌል ላልተደረሰበት የህዝብ ክፍል የጸሎት ጊዜ #Seeking_God #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf

➠""ወራጅ" መንፈሳዊ ልብ ወለድ ትረካ ክፍል 2 በYouTube ቻናላችን ላይ ተለቀቀ !!! ➠ትረካው ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል ▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽ https://youtu.b
➠""ወራጅ" መንፈሳዊ ልብ ወለድ ትረካ ክፍል 2 በYouTube ቻናላችን ላይ ተለቀቀ !!! ➠ትረካው ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል ▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽ https://youtu.be/1CaHG-XMw7U https://youtu.be/1CaHG-XMw7U