WKU EvaSUE
الذهاب إلى القناة على Telegram
🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶 JOIN US ON 🔶 https://linktr.ee/wkuevacsf
إظهار المزيد2 527
المشتركون
+324 ساعات
+27 أيام
+1930 أيام
أرشيف المشاركات
2 527
#ለ_ሐዋሳና_አካባቢዎ_ላላችሁ_በሙሉ
ሰላም እንደምን ቆያችሁ
ሀዋሳና አካባቢዎ የምትገኙ ተማሪዎችና ምሩቃን
የፊታችን እሁድ በሀዋሳ አላሙራ ሙሉወንጌል ቤ/ክ የገቢ ማሰባሰብያ መርሀግብር ይኖረናል
ለዚህም አገልግሎት ጊዚያችሁን እንድተሰጡን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን
የምትችሉ ሁላችሁ በዚህ ደውሉልን
0978030854
0938662943
2 527
ፕሮግራማችን በዚህ አብቅቷል ጌታ ባስተማረን ፀሎት ፕሮግራማችንን እናጠቃልላለን
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። የማቴዎስ ወንጌል 6:9-13@wkuevacsf
2 527
# የመባ ጊዜ
በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው።
የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል።
👉 1000026911277
#Wolkite_University_Wengalawiyan_Chrs
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በቀጣይ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይሆናል።
@wkuevacsf
2 527
Today is Saturday!
Are u ready For worship together ?
Only One hour left !
Summer General Fellowship Online program
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
@wkuevacsf
2 527
ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ General fellowship በonline ይጀምራል። ማንም ሰው እንዳይቀር!!!
✨ የጸሎት ጊዜ 🤲🤲
✨ የዝማሬ ጊዜ 🎶🎶
✨ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖
✨ ወንጌል ላልተደረሰበት የህዝብ ክፍል የጸሎት ጊዜ
#Seeking_God
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
@wkuevacsf
