WKU EvaSUE
رفتن به کانال در Telegram
🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶 JOIN US ON 🔶 https://linktr.ee/wkuevacsf
نمایش بیشتر2 564
مشترکین
+724 ساعت
+277 روز
+2830 روز
آرشیو پست ها
2 564
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በህክምና ሳይንስ ክርስቲያን ተማሪዎች የተዘጋጀ የዮናስ መጽሐፍ የእግዚአብሔር ፈቃድ በሚል ሲጠና የነበረውን ቅዳሜ ማጠቃለያ ይኖረዋል።
በእለቱ የፀሎት፣የዝማሬ እና የቃል አምልኮ በህክምና ተማሪዎች ስለተዘጋጀ ሁሉም የፌሎ አባል በሙሉ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ እንድትገኙልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
"እኔስ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሀያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን? አለው።"
ትንቢተ ዮናስ 4:11
የእግዚአብሔር ፈቃድ (Will of God) በዮናስ መጽሐፍ
#WKU_Fellowship
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
📆 ቅዳሜ መስከረም 09, 2018
⏰ ከ8፡30 - 11፡30 ሰአት
📍ሙሉው ወንጌል ቤተክርስቲያን
2 564
ውድ የህብረታችን በረከቶች ሰላም ለእናንተ ይሁን👋👋👋
ለየት ያለ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል እርሱም ይህን አመት የምንቆይበት መሪ ሀሳብ HOPE OF THE KINGDOM የሚል ነው ስለሆነም ሁላችንም በእጃችን የምናረገው Wriestband ልናሰራ ስለሆነ አስከ ነገ ድረስ order እንድታሱዙ ይሁን።
ዋጋው 200 ብር ነው ለመመዝገብ ቀብድ የግድ ስለሚያስፈልግ 100 ብር ከፍላችሁ ወደ account ስትልኩ reason የሚለው ላይ to wriestband ብላችሁ ፃፉ screnshoot በዚህ user name ላኩ 👉@Yahweh_29
Screnshoot ስትልኩ ስምና ስልክ ቁጥራችሁ አብራችሁ ላኩ
account👉[1000026911277]
2 564
ውድ የህብረታችን በረከቶች ሰላም ለእናንተ ይሁን👋👋👋
ክረምቱን በአገልግሎት፣ በስራ፣ በረፍት እና ከቤተሰብ ጋር በመሆን እንዲሁም ደግሞ በተለያዩ በጎ ስራዎች ላይ መልካም ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ በዚህ እንዳለ ጊቢ መግቢያ ጊዜ ማሳወቁን ተከትሎ እንደ ጌታ ፈቃድ ሁላችንም ወደ ምንወደውና ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን (fellowship) ለመቀላቀል የሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርተዉናል ስለሆነም ክረምት ላይ እንድትሸጧቸው የተሰጣችሁን ኩፖን ወይም ስቲከር የሸጣችሁበትን ገንዘብ የላካችሁልን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙌🙌
ሽጣችሁ ነገር ግን ገንዘቡን ያላስገባችሁና screenshoot ያላካችሁ ገንዘቡን በfellowship account እንድታስገቡና screenshoot ለ Mom&Dad ወይም ስቲከርና ኩፖን ለሰጧችሁ ሰዎች እንድትልኩ ይሁን በመቀጠል ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ሽጥችሁ ያልጨረሳችሁ ልጆች ካላችሁ ደግሞ ከወዲሁ ጨርሳችሁ እንድታስገቡና screenshot እንድትልኩ ይሁን።
- Remedials & Fresh bezih account asgebu👉 [1000026911277]
- 2nd year&3rd year bezih account asgebu👉[1000761073439]
ስለምታደርጉት ትብብር ከልብ እናመሰግናለን
2 564
🎉 አዲስ ዓመትን በአንድነት እንቀበል! 🎉
📍 የስታዲያም የገቢ ማሰባሰቢያ ጊዜ
ሰላም የተወደዳችሁ እንደምን አላችሁ ?
በአዲስ አበባ የምትገኙ የህብረታችን ልጆች በሙሉ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በመስከረም 1 ቀን ስታዲያም የምስጋና ፕሮግራም እንዳዘጋጀ ማሳወቁ ይታወቃል።
በመሆኑም እኛም እንደ ህብረት በቁኑ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ በመገኘት የገቢ ማሰባሰብ ስራ የምንሰራና በአንድነት ፕሮግራሙን የምንካፈል ይሆናል።
ስለዚህም በዕለቱ ለመገኘት እየተደዋ አስተባባሪዎች የሚደውልሉላችሁ የእሺታን መልስ በመስጠትና ያልተደወለላችሁም(ሁሉም ጋር መደወል ስለማይቻል) ታች ባለው ስልክ እና username contact አድርጉን።
📣 በአዲስአበባ ያላችሁ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።
+251 93 309 4689 ስምዖን
+251 96 748 5008 ብርሃኑ
+251 97 803 0854 ናቲ
@eba_a
✨ መልካም አዲስ ዓመት!
አዲሱን ዓመት በምስጋና፣ በአንድነትና በተስፋ እንጀምር! 🙏❤️
#የመንግሥቱ_ተስፋ
#Hope_of_the_kingdom
#Seeing #Living #Witnessing
2 564
#ለ_ሐዋሳና_አካባቢዎ_ላላችሁ_በሙሉ
ሰላም እንደምን ቆያችሁ
ሀዋሳና አካባቢዎ የምትገኙ ተማሪዎችና ምሩቃን
የፊታችን እሁድ በሀዋሳ አላሙራ ሙሉወንጌል ቤ/ክ የገቢ ማሰባሰብያ መርሀግብር ይኖረናል
ለዚህም አገልግሎት ጊዚያችሁን እንድተሰጡን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን
የምትችሉ ሁላችሁ በዚህ ደውሉልን
0978030854
0938662943
2 564
ፕሮግራማችን በዚህ አብቅቷል ጌታ ባስተማረን ፀሎት ፕሮግራማችንን እናጠቃልላለን
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። የማቴዎስ ወንጌል 6:9-13@wkuevacsf
2 564
# የመባ ጊዜ
በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው።
የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል።
👉 1000026911277
#Wolkite_University_Wengalawiyan_Chrs
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በቀጣይ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይሆናል።
@wkuevacsf
2 564
Today is Saturday!
Are u ready For worship together ?
Only One hour left !
Summer General Fellowship Online program
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
@wkuevacsf
