ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Minber TV

Minber TV

Открыть в Telegram

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Minber TV

Канал Minber TV (@minbertv) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 43 971 подписчиков, занимая 1 341 место в категории Религия и духовность и 821 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 43 971 подписчиков.

Согласно последним данным от 28 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -327, а за последние 24 часа — -42, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 8.76%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.62% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 852 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 469 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 9.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 29 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

43 971
Подписчики
-4224 часа
-1137 дней
-32730 дней
Архив постов
Minber TV
43 971
ዩናይትድ ኪንግደም በአል ፋሸር “መጠነ ሰፊ የፆታዊ ጥቃት ወንጀሎች ላይ ተሳትፈዋል” በተባሉ የሱዳን ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5576
ዩናይትድ ኪንግደም በአል ፋሸር “መጠነ ሰፊ የፆታዊ ጥቃት ወንጀሎች ላይ ተሳትፈዋል” በተባሉ የሱዳን ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5576

Minber TV
43 971
ዱንያ ላይ ዘላቂ ደስታ ማግኘት እንችላለን? ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/nJNxQBsBfWM 🔗 #ከቁርኣን_ጋር #ኢልሃም_ሙሐመድሁሴን ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
43 971
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ ጥቅምት 19 2019 - ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት -
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ ጥቅምት 19 2019 - ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት - ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
43 971
የዓረቢያን መጅሊስ አሰራር ሂደት ምን ይመስላል? ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/K4j8Vkag474 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #ራሓ_ዓረቢያን_መጅሊስ ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

Minber TV
43 971
በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ። ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ማኅበራዊ እውነታስ በዳውንሲንድረም (Down Syndrome) ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዴት ይታያል? የኦክቶበር ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ የዳውንሲንድረም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን በማስመልከት ባልደረባችን ጋዜጠኛ ሙሐመድንጉስ ዓብዱ ከቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ከነበሩት ከአቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ቆይታ አድርጓል። ምሽት 2፡30 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #DownSyndrom #ዳውን_ሲንድረም #አባ_ዱላ_ገመዳ #ዲቦራ_ፋውንዴሽን #MinberTV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
43 971
የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እድገት እየተፋጠነ ባለበት ወቅት በአፍሪካ አሁንም 900 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከኢንተርኔት ተጠቃሚነት ውጪ ናቸው - ሪፖርት ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheb
+1
የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እድገት እየተፋጠነ ባለበት ወቅት በአፍሪካ አሁንም 900 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከኢንተርኔት ተጠቃሚነት ውጪ ናቸው - ሪፖርት ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5574

Minber TV
43 971
ለሰረብራል ፓልሲ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ! ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/MpTynMhwKMM 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #እዝነት #CP #የእግር_ጉዞ ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

Minber TV
43 971
የኛ ወግ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት ነው። ወጣቶች በጉዳዮቻቸው ላይ በቋንቋቸው፣ ጉዳዩን በተረዱበት ቅጥ በራሳቸው ስልት የሚወያዩበት ወጣት ተኮር
የኛ ወግ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት ነው። ወጣቶች በጉዳዮቻቸው ላይ በቋንቋቸው፣ ጉዳዩን በተረዱበት ቅጥ በራሳቸው ስልት የሚወያዩበት ወጣት ተኮር ወግ ነው። ይህ ዘመን የራሱን እሴት ፈጥሯል። በማኅበራዊ ሚዲያ እና  የAI ቴክኖሎጂ በደረሰበት የሳይንስ አብዮት የተሰናሰለ እሴት። ይህንኑ ሁነት ዘውትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ። #Yegna_Weg #የኛ_ወግ #ኢፋዳ #Ifada #Minber_TV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
43 971
በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ። ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለ
በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ። ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ማኅበራዊ እውነታስ በዳውንሲንድረም (Down Syndrome) ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዴት ይታያል? የኦክቶበር ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ የዳውንሲንድረም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን በማስመልከት ባልደረባችን ጋዜጠኛ ሙሐመድንጉስ ዓብዱ ከቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ከነበሩት ከአቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ቆይታ አድርጓል። ምሽት 2፡30 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #DownSyndrom #ዳውን_ሲንድረም #አባ_ዱላ_ገመዳ #ዲቦራ_ፋውንዴሽን #MinberTV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
43 971
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ረቡዕ ጥቅምት 18 2019 - የቁርኣን ተፍሲር ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ሲራ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! መገለልን ሰብሮ መውጣት ከምሽቱ 2፡
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ረቡዕ ጥቅምት 18 2019 - የቁርኣን ተፍሲር ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ሲራ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! መገለልን ሰብሮ መውጣት ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! የኛ ወግ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
43 971

Minber TV
43 971
የመን አል ኸይር ኤግዚቢሽን ለስደተኞች የሚያደርገው ድጋፍ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/n-ATCby9AdY 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #የመን #ኤግዚቢሽን ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
43 971
የኛ ወግ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት ነው። ወጣቶች በጉዳዮቻቸው ላይ በቋንቋቸው፣ ጉዳዩን በተረዱበት ቅጥ በራሳቸው ስልት የሚወያዩበት ወጣት ተኮር ወግ ነው። ይህ ዘመን የራሱን እሴት ፈጥሯል። በማኅበራዊ ሚዲያ እና የAI ቴክኖሎጂ በደረሰበት የሳይንስ አብዮት የተሰናሰለ እሴት። ይህንኑ ሁነት ዘውትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ። #Yegna_Weg #የኛ_ወግ #ኢፋዳ #Ifada #Minber_TV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
43 971
ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው ጨረታ ዶላር በ159 ነጥብ 70 ብር አማካይ ዋጋ ተሸጠ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5570
ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው ጨረታ ዶላር በ159 ነጥብ 70 ብር አማካይ ዋጋ ተሸጠ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5570

Minber TV
43 971
ከውሀ ምርት ጋር በተያያዘ ፋብሪካዎች ለአከፋፋዮችና ለቸርቻሪዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በየግላቸው ወስነው በማህበራቸው አማካይነት በአጭር ጊዜ ያሳውቃሉ - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለዝርዝሩ፦ https:/
+3
ከውሀ ምርት ጋር በተያያዘ ፋብሪካዎች ለአከፋፋዮችና ለቸርቻሪዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በየግላቸው ወስነው በማህበራቸው አማካይነት በአጭር ጊዜ ያሳውቃሉ - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5566

Minber TV
43 971
በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ። ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለ
በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ። ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ማኅበራዊ እውነታስ በዳውንሲንድረም (Down Syndrome) ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዴት ይታያል? ባልደረባችን ጋዜጠኛ ሙሐመድንጉስ ዓብዱ ከቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ከነበሩት ከአቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ቆይታ አድርጓል። ነገ ምሽት 2፡30 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #DownSyndrom #ዳውን_ሲንድረም #አባ_ዱላ_ገመዳ #ዲቦራ_ፋውንዴሽን #MinberTV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
43 971
ስዊድን፣ የመንግሥት ሠራተኞች ለሥራቸው ‘ቻት ጂፒቲ’ እና ‘ክላውድ’ን እንዳይጠቀሙ አገደች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5565
ስዊድን፣ የመንግሥት ሠራተኞች ለሥራቸው ‘ቻት ጂፒቲ’ እና ‘ክላውድ’ን እንዳይጠቀሙ አገደች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5565

Minber TV
43 971
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 17 2019 - ብሩህ ልጆች - ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 21 - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀ
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 17 2019 - ብሩህ ልጆች - ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ! ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 21 - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ሲራ - ክፍል 28 - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ለጎጆዬ - ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
43 971
ኢትዮጵያ በእስላማዊ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ “አስደናቂ ዕድገት” ካስመዘገቡ ታዳጊ ሀገራት መካከል ተካተተች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5563
ኢትዮጵያ በእስላማዊ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ “አስደናቂ ዕድገት” ካስመዘገቡ ታዳጊ ሀገራት መካከል ተካተተች ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5563

Minber TV
43 971