es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

Minber TV

Minber TV

Ir al canal en Telegram

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Minber TV

El canal Minber TV (@minbertv) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 44 210 suscriptores, ocupando la posición 1 316 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 800 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 44 210 suscriptores.

Según los últimos datos del 08 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -195, y en las últimas 24 horas de -11, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 8.47%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 5.39% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 744 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 384 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 12.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 09 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

44 210
Suscriptores
-1124 horas
-587 días
-19530 días
Archivo de publicaciones
Minber TV
44 210
ራሚስ ባንክ በነባር ባለአክሲዮኖች የተያዙ ከ2 ነጥብ 1 ሚሊዮን በላይ አክሲዮኖች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መመዝገባቸውን ገለጸ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/539
+4
ራሚስ ባንክ በነባር ባለአክሲዮኖች የተያዙ ከ2 ነጥብ 1 ሚሊዮን በላይ አክሲዮኖች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መመዝገባቸውን ገለጸ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5399

Minber TV
44 210
#ማስታወቅያ በ135 ሺህ ብር ብቻ ዑምራ ይጓዙ ! ከጥቅምት 5 እስከ 15 ተዘጋጅቷል አብራችሁን ለመጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ $ የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እን
#ማስታወቅያ በ135 ሺህ ብር ብቻ ዑምራ ይጓዙ  ! ከጥቅምት 5 እስከ 15 ተዘጋጅቷል አብራችሁን ለመጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ $ የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እንጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ✅ የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋 ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗 ከሀይደር ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍 ለበለጠ መረጃ 0980808051 0980808055 0980808035 ይደውሉ አድራሻችን 📍 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

Minber TV
44 210
#ኸበር፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚደረገውን በረራ የፊታችን እሑድ ጥቅምት 1/2019 ሊጀምር ነው። 👉https://t.me/minberkheber/5
#ኸበር፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚደረገውን በረራ የፊታችን እሑድ ጥቅምት 1/2019 ሊጀምር ነው። 👉https://t.me/minberkheber/5393

Minber TV
44 210
ሩቂያ በክርስቲያናዊ ቤተሰብ ውስጥ አደገች። በተማሪነቷም በሙዚቃ ዓለም ውስጥ ተሳትፋ ነበር። ነገር ግን የሕይወቷ ጉዞ በዚያ አልቆመም። እስልምናን አወቀች፣ ጠየቀች፣ ፈለገች… በመጨረሻም የልቧን ያመነበትን መንገድ መረጠች። ይህን ውሳኔ ለቤተሰቧ መንገር ምን ያህል ከባድ ነበር? ከዚያስ በኋላ ሕይወቷ እንዴት ቀጠለ? ቅዳሜ ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን! #የቄስ_ልጅ #የኔ_መንገድ #ጉዞ_ወደ_ኢስላም #Journey_to_Islam ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ!!! ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

Minber TV
44 210
ሳፋሪኮም ከእስልምና ሕግጋት ጋር ተስማሚ “ዚዲ ሸሪዓ” የተሠኘ የካፒታል ኢንቨስትመንት አገልግሎት በኬንያ ይፋ አደረገ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5392
ሳፋሪኮም ከእስልምና ሕግጋት ጋር ተስማሚ “ዚዲ ሸሪዓ” የተሠኘ የካፒታል ኢንቨስትመንት አገልግሎት በኬንያ ይፋ አደረገ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5392

Minber TV
44 210
19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን የኢፌዴሪ መንግሥት ፕሬዝዳንት በተገኙበት የፊታችን ሰኞ ሊከበር ነው ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5390
19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን የኢፌዴሪ መንግሥት ፕሬዝዳንት በተገኙበት የፊታችን ሰኞ ሊከበር ነው ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5390

Minber TV
44 210
በወር 80ሺ ብር ለዲያሊሲስ አወጣለሁ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/XHENPTCw7FI 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #አመስጋኝ_አንደበቶች ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 210
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ጁምዓ መስከረም 29 2019 - ራሓ ጁምዓ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ! የጁምዓ ኹጥባ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ! የቁርኣን ተፍሲር - ክፍል 81 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ጁምዓ መስከረም 29 2019 - ራሓ ጁምዓ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ! የጁምዓ ኹጥባ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ! የቁርኣን ተፍሲር -  ክፍል 81 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ከቁርኣን ጋር - ክፍል 2 ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 210
ራሓ ጁምዓ በዛሬዉ መሰናዶ የኢማሞች የጁምዓ ዉሎ ዳሶ፣ በዶክመተሪ ሰዓት የዓለማችን ድንቅ መስጅድ አስጎብኝቶ፣ በድንቅ የቁረአን ታሪኮች ታጅቦ በፕሮግራም አስተዋዋቂዎች አዳዲስ መረጃዎች ተዋዝቶ ይቀር
ራሓ ጁምዓ በዛሬዉ መሰናዶ የኢማሞች የጁምዓ ዉሎ ዳሶ፣ በዶክመተሪ ሰዓት የዓለማችን ድንቅ መስጅድ አስጎብኝቶ፣ በድንቅ የቁረአን ታሪኮች ታጅቦ በፕሮግራም አስተዋዋቂዎች አዳዲስ መረጃዎች ተዋዝቶ ይቀርባል። ⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል። ራሓ ጁምዓ ... ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ! #ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ!!! #Minber_TV #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 210
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡ ራሚስ ባንክ የካፒታል ገበያ ፈቃድ ማግኘቱን ይፋ ሊያደርግ ነው ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5385
+3
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡ ራሚስ ባንክ የካፒታል ገበያ ፈቃድ ማግኘቱን ይፋ ሊያደርግ ነው ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5385

Minber TV
44 210

Minber TV
44 210
ከኢስራእ እና ሚዕራጅ ጉዞ የምንማረው አንድ ነገር... ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/x6BXf4vMDs0 🔗 #ሲራ #ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 210
#ማስታወቅያ በ135 ሺህ ብር ብቻ ዑምራ ይጓዙ ! ከጥቅምት 5 እስከ 15 ተዘጋጅቷል አብራችሁን ለመጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ $ የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እን
#ማስታወቅያ በ135 ሺህ ብር ብቻ ዑምራ ይጓዙ  ! ከጥቅምት 5 እስከ 15 ተዘጋጅቷል አብራችሁን ለመጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ $ የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እንጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ✅ የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋 ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗 ከሀይደር ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍 ለበለጠ መረጃ 0980808051 0980808055 0980808035 ይደውሉ አድራሻችን 📍 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

Minber TV
44 210
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት... ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን! #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_Mishit ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

Minber TV
44 210
ትላንት በጭካኔ ወደ ጉድጓድ የወረወራቸው ልብና፤ በለጋ ዕድሜያቸው ለሞት አሳልፎ የሰጣቸው ጨካኝ እጅ ከዕለታት በአንዱ ቀን እርዳታ ፍለጋ ከፊት ለፊታቸው ተዘርግቷል፡፡ እናንተ በተበዳይ ቦታ ብትኾኑ
ትላንት በጭካኔ ወደ ጉድጓድ የወረወራቸው ልብና፤ በለጋ ዕድሜያቸው ለሞት አሳልፎ የሰጣቸው ጨካኝ እጅ ከዕለታት በአንዱ ቀን እርዳታ ፍለጋ ከፊት ለፊታቸው ተዘርግቷል፡፡ እናንተ በተበዳይ ቦታ ብትኾኑ ምን ታደርጉ ነበር? ከበቀል ይልቅ በሰው አቅም ብቻ የማይደረስበት የሚመስለውን አስደናቂ ይቅርታ ማድረግ የቻሉት ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) የህይወታቸው እያንዳንዱ ርምጃ በአያሌ ትምህርቶች የተመላ መኾኑን ያወሳንበትን ቀጣይ ክፍል ይዞ ኡስታዝ በድር ሁሴን ከኛ ጋር በሚያስገርሙ ሓሳቦች ቆይታ ያደርጋል፡፡ ተወዳጁ ሸይኻችን ሳምንት የጀመሩትን የዒልምና የዑለሞች ክብር የተመለከቱ ቀጣይ ሐሳቦችን በማንሳትና፤ በሃገራችን ለዒልም ክብር የሰጡ አንድ አባት በህይወታቸው የገጠማቸውን የተለየ ነገር ከታሪክ እየጠቀሱ ያስተዋውቁናል፡፡ ለይሉ ጁምዓ ነው! ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!! ለይሉ ጁምዓ ነው!! ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!! #ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ክብር_ለዓሊሞች  #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን  #ነብዩላህ_ዩሱፍ  #ሸይኻችን #በቀል_ወይስ_ይቅርታ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 210
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ መስከረም 28 2019 - ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት ከምሽቱ 2፡
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ መስከረም 28 2019 - ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Minber TV
44 210
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ ሦስተኛው ዙር የነቢያዊ ሐዲሥ ውድድር በአዲስ አበባ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5378
+7
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ ሦስተኛው ዙር የነቢያዊ ሐዲሥ ውድድር በአዲስ አበባ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5378

Minber TV
44 210
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5377
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5377

Minber TV
44 210
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ካቢኔ ተሿሚዎቹ እነማን ናቸው? ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5376
+1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ካቢኔ ተሿሚዎቹ እነማን ናቸው? ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5376

Minber TV - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @minbertv