ru
Feedback
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa

ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa

Открыть в Telegram

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa

Канал ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa (@ibnshifa) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 19 846 подписчиков, занимая 3 966 место в категории Религия и духовность и 1 739 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 19 846 подписчиков.

Согласно последним данным от 05 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 346, а за последние 24 часа — -9, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 11.67%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.96% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 314 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 182 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 06 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

19 846
Подписчики
-924 часа
+177 дней
+34630 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+44
в 39 каналах
август '26
+486
в 89 каналах
Get PRO
июль '26
+427
в 76 каналах
Get PRO
июнь '26
+601
в 117 каналах
Get PRO
май '26
+127
в 115 каналах
Get PRO
апрель '26
+177
в 122 каналах
Get PRO
март '26
+458
в 113 каналах
Get PRO
февраль '26
+476
в 118 каналах
Get PRO
январь '26
+190
в 74 каналах
Get PRO
декабрь '25
+318
в 101 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+191
в 98 каналах
Get PRO
октябрь '25
+265
в 116 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+232
в 120 каналах
Get PRO
август '25
+154
в 82 каналах
Get PRO
июль '25
+409
в 121 каналах
Get PRO
июнь '25
+282
в 117 каналах
Get PRO
май '25
+177
в 116 каналах
Get PRO
апрель '25
+241
в 115 каналах
Get PRO
март '25
+315
в 101 каналах
Get PRO
февраль '25
+385
в 123 каналах
Get PRO
январь '25
+1 036
в 117 каналах
Get PRO
декабрь '24
+226
в 112 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+251
в 95 каналах
Get PRO
октябрь '24
+340
в 96 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+155
в 72 каналах
Get PRO
август '24
+130
в 73 каналах
Get PRO
июль '24
+151
в 84 каналах
Get PRO
июнь '24
+218
в 89 каналах
Get PRO
май '24
+260
в 98 каналах
Get PRO
апрель '24
+439
в 111 каналах
Get PRO
март '24
+476
в 86 каналах
Get PRO
февраль '24
+229
в 69 каналах
Get PRO
январь '24
+295
в 72 каналах
Get PRO
декабрь '23
+285
в 76 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+333
в 79 каналах
Get PRO
октябрь '23
+365
в 62 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+358
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+460
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+316
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+390
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+393
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+302
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+256
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+258
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+305
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+330
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+340
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+490
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+275
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+201
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+278
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+186
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+290
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+305
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+665
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+52
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+94
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+168
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+92
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+130
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+185
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+363
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+268
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+281
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+992
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+725
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+634
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+582
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+850
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+9 649
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
06 сентября+14
05 сентября0
04 сентября+3
03 сентября+2
02 сентября+25
01 сентября0
Посты канала
ዘመን መለወጫና ሙስሊም ————— ሙስሊሙን ማህበረሰብ በየትኛውም መንገድ ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር አይመለከተውም!!። ለዘመን መለወጫም ሆነ ለሌሎች ለከሀዲዎች በዓላቶቻቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት በእስልምና ሀይማኖት የማይፈቀድ (ሀራም) ነው!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “በ(ከሃዲያን) ሰዎች የተመሳሰለ እርሱ ከእነሱ ጋር ነው።" [አቢዳውድ 4033 ላይ ዘግበውታል።] የፈረንጆችንም ሆነ የማንንም ዘመን መለወጫ ማክበር በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ ነው!! በእስልምና ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር የለም። አንድ የሰውን ህይወት ያጠፋ ሰው "እንኳን ለዚህ አበቃህ (አደረሰህ)" ተብሎ የደስታ መግለጫ እማይደረግለት ከሆነ፣ ከዚህ የከፋውን ተግባር በመፈፀም በአለማቱ ጌታ በብቸኛው አምላክ አላህ ክዶ "እንኳን በፈጣሪህ ክደህ ያሻህን ልታመልክና ልትሰራ አደረሰህ" ይባላልን?! በበዓላቸው ልጆች እንዳይቦዝኑብኝ ብሎ ማረድም ሆነ ሌሎችን ከነሱ የሚያመሳስል ነገር መስራት አይፈቀድም!!። የሙስሊም ልጆችን የራሳችን የሙስሊም በዓል አለን ብሎ ማስተማር ነው!!። እነሱ ለበዓላቸው የሰሩትን አምጥተው ቢሰጡ ተቀብሎ መብላትም አይፈቀደም!! እነሱ ለራሳቸው ጊዜ ጥግ የደረሱ አክራሪዎች ሆነው የነሱን እምነትና ባህል የኛም እምነትና ባህል እንዲሆን ይተጋሉ!። እኛን ደግሞ የራሳችን ድንቅ ሀይማኖት አለን ብለን ቆፍጠን ስንል "አክራሪ፣ ፀረ አንድነት፣ ፀረ ሰላም፣ ፀረ መቻቻል… ፀረ ፀረ ፀረ…" ይሉናል። ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሀይማኖቱን እሴት አክብሮ ሊኖር ይገበዋል። ከከሀዲዎች ጋር የጋራ በዓልም ሆነ እምነት የለንም!!። ለኛ የራሳችን እምነትና በዓል አለን!!። የምናደምቀው የራሳችን እምነትና በዓል ነው። በነሱ በዓል ጊዜ ሙስሊሙ አብሮ ግርግር እንዲፈጥር የሚያደርገው ነገር የለም። አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:- قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ۝ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ «በላቸው፣ እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! "ያንን የምትግገዙትን አልግገዛም፡፡እናንተም እኔ የምግገዛውን ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ እኔም ያንን የተገዛችሁትን ተገዢ አይደለሁም፡፡ እናንተም እኔ የምግገዛውን (አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ!፡፡» አል-ካፊሩን 1-6 ይሄው ነው! እስልምናችን መጨመላለቅንና አጎብዳጅነትን አላስተማረንም!! ሀይማኖትህን ለማስከበር ቀድመህ አንተው መርሆቹን አክብር!!። "ይሄ እኮ የጋራ በዓል ነው፣ የሀገራችን ዘመን መለወጫ እንጂ ሌላ ነገር የለውም" እያለ ሊያጃጅልህ ሲሞክር መጃጃልህን ትተህ አትተሻሽ "አይ! እምነቴ አይፈቅድልኝም!።" በለው። የሀገራችን የካላንደር አቆጣጠር ራሱ ከየት መጣና ነው? የራሳቸው የከሀዲያን አቆጣጠር ነው። እኛ የሚወክለን አቆጣጠር ኢስላማዊ (ሒጅሪይ) ነው፣ ለሱም ቢሆን እምነታችን ዘመን መለወጫ ብለን ማክበር አይፈቅድልንም። ዒዳችን ሁለት ዒዶች ናቸው፣ ዒዱል አድሃና ዒዱል ፊጥር፣ ከዚህ ውጭ ሳምንታዊ ጁምዐህ ነው፣ አበቃ። የትኛውም ዘመን መለወጫ የሚባል ኮተት ሙስሊሙን አይወክለውም!!። ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

2
Нет текста...
222
3
ጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? 🔶 ክፍል ② መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ክፍል ① ለማግኘት ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6004 ዐረቢኛውን ለማንበብ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6002 ከክፍል አንድ የቀጠለው ፅሁፍ እነሆ… 3ኛ, ከዚያም የገባበትን የተምይዕ መንሀጅ ሊያጠናክርበትና ለእራሱ ለመከላከል ብሎ በጀርህና ተዕዲል ዙሪያ አዳዲስ የሆኑ የእነ ሀለቢንና የአቢል ሀሰን አል'መእሪቢይን መርሆዎችን ማሰራጨት ጀመረ። 4ኛ, በተለያዩ ሙሃዶራዎቹም ጀርህና ተዕዲል የኢጅቲሃድ ነጥብ እንደሆነ፣ ማንም ማንንም ሊያስገድድበት የሚችል ነጥብ እንዳልሆነ አስረግጦ ተናግሯል፣ ይህን ያደረገውም በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች ላይ ግልፅና ትክክለኛ የሆነውን የሰለፊይ አቋም ግልፅ እንዲያደርግ በጠየቁት የሱንና መሻይኾች ላይ ምላሽ ለመስጠት ብሎ ነው። 5ኛ, ከንግግሮቹም:- አገሌ የሚባል ዓሊም አገሌን ሙብተዲእ ብሎት ሌላኛው ዓሊም ደግሞ ሙብተዲዕ አላለውም፣ ስለዚህ ያላለውን ዓሊም ሙብተዲዕ ብላችሁ ታስጠጉታላችሁን? በማለት በተብዲዕ ላይ የጋራ ስምምነት ግድ እንደሆነ አስመስሎ ልክ እንደ ሀለቢይ ይናገራል፣ በዚህ የሀለቢይ ንግግር ደግሞ የሱንና ሊቃውንት የተሳሳተ በመሆኑ ላይ ምላሽ ሰጥተውበታል። 6ኛ, የሙነወር ልጅ በመልክተኛው ﷺ ላይ ኸዋሪጆችን ጥፋታቸውን ከመናገራቸውም ጋር አወድሰዋል በማለት መዋሸቱ ነው፣ ይህም አዲስ ፈጠራ የሆነውን ከቢድዐህ ባለቤቶች ለመከላከል ብሎ የሙዋዘነህ መርህ ለማስቀመጥ የሄደበት ርቀት ነው። የአላህ መልክተኛ ﷺ ኸዋሪጆችን "ከዲን ሾልከው ይወጣሉ…" "የጀሀነም ውሾች ናቸው…" በማለት  ተናግሯቸው እያለ እንዲህ በድፍረት መዋሸቱ ልቡ እጅጉን ለተምይዕ ፊክራ የተመቻቸና ብዥታዎቹን ከልቡ የጠጣቸው እንደሆነ ያሳያል። 7ኛ, ሸይኽ ረቢዕ (ረሂመሁላህ) አሻዒራዎችን አወድሷል በማለትም በሸይኽ ረቢዕ ላይ ዋሽቷል፣ ይህን ውሸቱንም አጋልጠናል። 8ኛ, በኢማሙል አልባኒይ (ረሂመሁላህ) ላይም ኢኽዋን የሆነውን ሰይድ ሳቢቅን "ፊቅህ አስ-ሱነህ" ኪታቡን ተዕሊቅ ባደረገበት ወቅት ላይ አወድሶታል በማለት ዋሽቷል። በመሰረቱ ኢማሙል አልባኒይ ኪታቡን ራሱ ሶሂህና ዶዒፉን እንዲለዩ፣ የተለያዩ ሸሪዓን የሚጥሱ አስተሳሰቦችን እንዲያርሙ ተጠይቀው ነው ያረሙት። 9ኛ, በታላቁ ዓሊም በሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም አል ኢትዮጲ ላይ (ረሂመሁላህ) ከኢኽዋኑ ቀርዷዊ ኪታብ ላይ አንስተዋል በማለትም ዋሽቷል። 10ኛ, ልክ እንደ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን፣ ሱሩሪዮችና ሂዝቢዮች ሰለፊዮችን መዳኺላ በማለት ወርፏል። 11ኛ, ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሓዲል መድኸሊ (ሀፊዘሁላህ) ከዑምራ በኋላ ሸይኽ ረቢዕን የማይዘይር ሰለፊይነቱ ያጠራጥራል በማለቱ ተችቷል። 12ኛ, ከአህሉል ቢድዐህ ጋር ተባብሮ መስራት ይፈቀዳል ብሎ መናገሩና ኢትዮጵያ ውስጥም ሙስሊሞች ከመጅሊስ ጋር ይተባበራሉ ብሎ በመናገር "አላህን በመፍራትና በመልካም ነገር ላይ ተባበሩ" የሚለውን የቁርኣን አንቀፅ ከፍጡራን ሁሉ መተባበር ማለት ነው ብሎ አዙሮ ተርጉሟል። 13ኛ, የሙነወር ልጅ በከንቱ የተለያዩ ኺላፋቶችን በማውሳት የተሞላ ሰው ነው፣ ሁሌም ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ከሰይድ ቁጥብ ተከላክሏል፣ ሸይኽ ረቢዕ ደግሞ ሰይድ ቁጥብን ሙብተዲዕ ብለውታል በክር አቡ ዘይድ ወደ ሰይድ ቁጥብ ታስጠጉታላችሁ? ይህ ሰው (ኢብኑ ሙነወር) ሰለፊያን ያልተረዳ መሀይም ነው፣ ይህቺ አካሄድ  ለመርከዙ ሰዎች ለመከላከል የሱፊይነትና ሂዝቢይነት አካሄድ ናት። ግዴታ የነበረውማ የማስረጃን ባለቤት መከተል ነው፣ የሰይድ ቁጥብ ጥመት ከፀሃይ በላይ ግልፅ ነው፣ በርካታ ዑለማዎች ምላሽ ሰጥተውበታል፣ ስለዚህ የላቁ ንፁህ ሰለፊዮች ዘንድ የበክር አቡ ዘይድ ከሰይድ ቁጥብ መከላከል ዋጋ የለውም። 14ኛ, ሌላው ደግሞ ጀርህና ተዕዲል ማድረግ ሐበሻ ውስጥ ካሉ የሱንና ዑለማዎች አርቆ (ማድረግ አይችሉም) ብሎ ለራሱ ማፅደቁ ነው፣ ይህ የሚደንቅ መጣረስ ነው፣ የንግግር መጣረስ ከቢድዐህ ባለቤቶች መለያ ነው። ➣ እነዚህ ከፊል ወደ ቢድዐህ ባለቤቶች ሶፍ የተዘነበለባቸው ነጥቦች ናቸው፣ እሱም ያለ ምንም ጥርጥር ከቢድዐህ ባለቤቶች ነው። እነዚህ ከጥፋቶቹ በከፊሉ የተጠቀሱ ነጥቦች ከሱና ወጥቶ ወደ ቢድዐህ ለመጓዙ በቂ ምክንያቶች ሲሆኑ ሙሉ ጥፋቶቹና ጥመቶቹ ተሰብስበው ቢጠቀሱ እንዴት ሊሆን ነው?!። አላህን እስክንሞት ጤናማነትንና በሱንና ላይ መፅናትን እንጠይቀዋለን!! ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
1 273
4
ጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 🔷 ክፍል 1⃣ ➥ የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሠለፎች መንገድ ተዘንብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የተካተተበትን ነጥብ ለጠየቀ ሰው የተሰጠ መልስ። እወቅ! አላህ ይዘንልህና ደጋግ ቀደምቶች ቢድዓንና ባለቤቶቹን በመጥላትና ከእነርሱም በመራቅ ላይ በእርግጥ ተስማምተዋል። ኢማሙ ሷቡኒይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- "…ደጋግ ቀደምቶች የቢድዐህ ባለቤቶች ላይ የበላይ በመሆንና እነሱን በማዋረድ፣ ከእነርሱም በመራቅ፣ እነሱን ባልደረባ አድርጎ ከመያዝና አብሯቸው ከመኗኗር በመራራቅ፣ ተስማምተዋል። እነርሱን በመራቅና በመዝጋት ተግባርም ወደ አላህ በመቃረብ ላይ ተስማምተዋል።" [ዐቂደቱ ሰለፍ ሊሷቡኒይ] = የደጋግ ቀደምቶችን የጋራ ስምምነት የተፃረረ፣ አለያም ለቢድዐህ ባለ ቤቶች የተከላከለ ሰው፣ አለያም የቢድዐህን ባለ ቤት ያወደሰ ሰው እርሱን ከቢድዐህ ባለቤቶች ያስጠጉታል ክብር የለውም። ይልቁንም ከቢድዐህ ባለቤቶች ጋር የሚቀማመጥ ሰው ስለ ቢድዐህ ባለቤቶች ግልፅ ካልሆነለት ይብራራለታል፣ ተብራርቶለትም መቀማመጡን ከቀጠለ ወደዚያው ይካተታል(እሱም ከቢድዐህ ሰዎች ይመደባል)፣ደጋግ ቀደምቶች በዚህ መልኩ ነው የተጓዙት። በእርግጥም አምላካችን አላህ ወንጀል (ኃጢያት) የሚሰራና ሳይሰራ አብሮት የሚቀማመጥን ሰው እኩኩል አድርጓቸዋል፣ እስካልራቃቸው ድረስ ብይኑ ተመሳሳይ ነው። አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:- وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِّثْلُهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ جَامِعُ الْمُنَافِقِينَ وَالْكَافِرِينَ فِي جَهَنَّمَ جَمِيعًا «በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ፡፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ፡፡ እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና፡፡ አላህ መናፍቃንን እና ከሀዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና፡፡» አን'ኒሳእ 140 አል ኢማም ኢብኑ ተይሚየህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- "ለዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ኸምር (አስካሪ መጠጥ) የሚጠጡ የነበሩ ሰዎችን ይዘው አመጡለት፣ እንዲገረፉም አዘዘ፣ ከእነሱ ውስጥ ፆመኛ ሰው አለ ተባለ፣ ከፆመኛው ጀምሩ አለ፣ አላህ እንዲህ ማለቱን አልሰማችሁም እንዴ? وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِّثْلُهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ جَامِعُ الْمُنَافِقِينَ وَالْكَافِرِينَ فِي جَهَنَّمَ جَمِيعًا «በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ፡፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ፡፡ እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና፡፡ አላህ መናፍቃንን እና ከሀዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና፡፡» አን'ኒሳእ 140 ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ (ረዲየላሁ ዐንሁ) አንድ ሰው የተወገዘ ተግባር ከሚሰራ ሰው ጋር መገኘቱ በራሱ ሰውዬው ባይሰራም እንኳ አላህ  ልክ እንደሰሪው እንዳደረገው ግልፅ አድርጓል። [መጅሙዕ አል ፈታዋ 28/221] አል ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) ተጠየቁ: የቢድዐህ ባለቤቶችን የሚያወድስና የሚያሞግስ ሰው የነሱን ብይን ይዛል (ከቢድዐህ ባለበፀቶች ይሆናል?) መልስ:- አዎን ጥርጣሬም የለውም!። እነሱን ያወደሳቸውና ያሞገሳቸው ሰው የነሱ ተጣሪ ነው፣ አላህ ይጠብቀንና ሰዎችን ወደነሱ ጠርቶላቸዋል። [ሸርህ ፈድሉ'ል ኢስላም] በእርግጥ የሙነወር ልጅና ሌሎችም ሙመይዓዎች በሁለት ነጥቦች ተፈትነዋል:- የመጀመሪያው የተብዲዕ ነጥብ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የጀርህና ተዕዲል ነጥብ ነው። የሙነወር ልጅና ከእርሱ ጋር ያሉ ሰዎች በዒልመል ሀዲስ (በሀዲስ እውቀት)፣ በጀርህና ተዕዲል ላይ ጥግ የደረሱ መሀይሞች ናቸው። የሙነወር ልጅ የተመረቀው በታሪክ ጥናት ነው፣ ሸሪዓዊ በሆነ እውቀት ላይ ግንኙነት የለውም፣ ከመሻይኾቹም ከአህሉሱንና የሆኑ መሻይኾችን አናውቅለትም። በሱንና ዑለማዎች ላይ ባልተማረ ሰው መማሩ ደግሞ አይፈቀደም!። ሰለፎች እንዲህ ብለዋል:- "ይህ እውቀት ዲን ነው፣ ዲናችሁን ከማን እንደምትይዙ ተመልከቱ።" በእርግጥም የሙነወር ልጅ ለመርከዝ ኢብኑ መስዑድ በመከላከልና የሱንና ዑለማእዎችን በመተቸት ላይ እራሱን አጋልጧል (አንገቱን) ቀና አድርጓል፣ የቅርቡም የሩቁም ሁሉ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች ከመንሀጀ'ሰለፍ ወጥተው ከአል ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጋር መጠቃለላቸውንና ሠለፊዮችን በሁሉም ቦታ የሚዋጉ መሆናቸውን በእርግጠኝነት አውቋል። ይህ ተግባራቸው ደግሞ ንፁህ አዕምሮ ላለውና ሚዛናዊ ለሆነ ሠለፊይ ሁሉ ግልፅ ነገር ነው፣ ለመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች አይከላከልም ከእነሱ የሆነ ቢሆን እንጂ። የሙነወር ልጅ ለመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች በመከላከል በርካታ የተለያዩ ፅሁፎችን ፅፏል፣ እንዲያውም ለኢልያስ አህመድ እየተከላከለ "የቢድዐህ ባለቤቶችን ያወደሰ ከሱንና አይወጣም" ብሏል፣ ይህን ለማጠናከርም በቀጣይ እንደሚቀርበው በበርካታ ዑለማዎች ላይ ቀጥፏል። እንደሚከተለው የተወሰኑ የሙነወርን ልጅ የጥመት ሰበቦችን ማስታወስ ይቻላል:- በቅድሚያ እንደማንቂያ:- ቀደም ሲል በነበሩ ጊዜዎች የሙነወር ልጅ በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች ላይ ይናገር እንደነበር ማንም አይጠራጠርም። ጥፋታቸውን ግልፅ አድርጎ ከአል ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጋር እየተጓዙ እንደሆነ ተናግሮ ሠለፊዮችም በዚህ ተግባሩ ተደስተው አመስግነውት ከጎኑ ቆመው እንደነበር ይሰመርበት። 1ኛ, ከዚያ በኋላ በመርከዙ ሰዎች ላይ ከመናገር፣ ከቀጠለውና እየበዛ ከመጣው ጥፋታቸው (ወደ ቢድዐህ) ማዘንበላቸው ምላሽ ከመስጠት ቆመ። ልቦች በአላህ እጅ ናቸው፣ የላቀው አላህ እንደፈለገ ይገለባብጣቸዋል፣ በዚህ ምክንያትም የሱንና መሻይኾች በኢብኑ መስዑ መርከዝ ሰዎች ላይ ያለውን ትክክለኛ አቋም ግልፅ እንዲያደርግ ጠየቁት። 2ኛ, ጭራሹኑ ለመርከዙ ሰዎች ምክንያት ይደረድርላቸው ጀመር፣ በተቃራኒው ደግሞ የሱንና መሻይኾችን መተቸት ጀመረ፣ ሸይኽ ዐ/ሐሚድንና ሸይኽ ሐሰን ገላውን ይመስል፣ ቆሻሻ በሆኖ ገለፃዎች ሁሉ ማጠልሸት ጀመረ፣ ወደ ሀዳዲይነትም አስጠጋቸው፣ ሰለፎች እንዳሉት ደግሞ ከቢድዐህ ባለቤቶች መገለጪያ አንዱ የሱንና ሰዎችን መተቸት ነው። ይቀጥላል… ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
1 015
5
​💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇
151
6
ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው? 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ጥር 17/2016 የተደረገ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
853
7
♻️ ለኸይር ስራ ረፍዶ አያውቅም‼️ ​የ21 ዓመቱን የኪራይ ታሪክ ለመዝጋት÷ መስጊዱ የእርስዎን እጅ እየጠበቀ ነው:-       ➡️ አንድ ካሬ 12 ሺህ ብር ብቻ‼️           ✅️ በራስዎ            ✅️ በባለቤትዎ            ✅️ በልጆችዎ            ✅️  ወደ አኼራ በሄዱ ወገኖችዎ ስም ይለግሱ‼️ ♻️ የአላህን ቤት ዕዳ ሙሉ በሙሉ ዘግተን  መስጅዱን እናስረክብ‼️ ​የባንክ ሂሳቦች፦ 💰ንግድ ባንክ፦ 1000-742-45-45-45 💰አቢሲንያ ባንክ፦ 245-566-778 💰ሂጅራ ባንክ፦ 100-927-373-0001 ​📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/bilalmesji
1 367
8
✅ جزاكم الله خيرا وبارك فيكم ورفع قدركم في الدنيا والآخرة فقد اطلعت على البحث فوجدته نافعا وجامعا لانحرافات المردود عليه وزيادة على ما في  الفيدو الأخير . والراد على أهل البدع مجاهد فكتب الله أجركم وسددكم وثبتكم على التوحيد والسنة حتى الممات. ✍🏻الشيخ الكتور حسين السلطي حفظه الله
1 431
9
الرد المبين على محمد حامي الدين في ثنائه على رئيس الإخوان وقائدهم سيد قطب وأمثاله
3 916
10
🔷እወቅ ለእኔም ለአንተም አሏህ ይዘንልን ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ብን ሙሐመድ አስ'ስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "እወቅ ለእኔም ለአንተም አሏህ ይዘንልን :- የሰለፎች ሊቃውንት ሶሃቦችና አሁን እስካለንበት ዘመን እነርሱን በመልካም የተከተሉት  - ስለአሏህ ዲን ለመምከር ፣ ትክክለኛውን ለማብራራት ፣ አሏህ ግዴታ ያደረገውን ሀቅ መደበቅን በመፍራት - በሁሉም ዘመን በሚገኙ የቁርአን እና የሱና ተቃራኒ በሆኑ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች ላይ ትችት ከመሰንዘር አልተወገዱም።" አሏህ ﷻ እንዲህ ብሏል :- وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ "እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡" (በቀራ : 42) الإنتساب إلى السلفية شرف  ص ٥٦/٢ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
1 135
11
Нет текста...
343
12
💥የጁምዐህ ኹጥባ💥 ወሳኝ በሆነ ርእስ ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ 👉ርዕስ:- የሪዝቅ አስባቦች… 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም - ሙሀመድ ኑር (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና መርከዝና መስጂድ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
1 106
13
ልዩ አዲስ ሙሃዶራ ሱናን አጥብቆ መያዝ እና ግዜን በአግባቡ መጠቀም በሚል ሪእስ የተደረገ ነሓሴ 27/12/2018 🕌 በአል-ወሰጢያህ መድረሳ እና መርከዝ 🎤በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ https://t.me/AbraribnAwal
1 364
14
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች ————— ① መታጠብና መቀባባት ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል] ② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል] ③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ  ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] ④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ) ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል] ⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ) ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ)  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።] ⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።] ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም። ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
1 611
15
አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 30 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
1 114
16
ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream
518
17
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለመስማት የሚከብዱ ልብ የሚያሳምሙ ነገሮችን እየሰማን ነው!! ——— ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወለዊይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከዚህ ቀደም የሳዳት ከማልን እንዲህ የሚል ንግግር ሰማን:- “የመጅሊስ ሰዎች አዕምሮ ያላቸው አስተዋዮችና ብልሆች ናቸው፣ አዕምሯቸው ሙሉና ጮሌዎች ናቸው…” አለ። ነገር ግን ዛሬ ከአንዳቸው የመጅሊስ አመራር አካል ከሆነው ኢብራሂም ቱፋ የነቢይነትን ማዕረግ ለመስጠት ሲጣጣር እንዲህ ሲል ሰማነው:- "ነቢይነት በነቢያችን ሙሀመድﷺ ባይደመደም ኖሮ እርሱ ነቢይ ይሆን ነበር፣ ነገር ግን እርሱ ከአላህ ወሊዮች የሆነ ወሊይ ነው ለማለት የሚከለክለን ነገር የለም ወሊይ ብዬዋለሁ…" አለ። ተመልከቱ ወደዚህ ድምበር አላፊነት። ታዲያ ከዚህ በኋላስ ምን ልትሉ ነው?!፣ ከዚህ ቀደም ወደ እነሱ መካተት (መደመር)ና መቀማመጥ ይፈቀዳል ስትሉ ነበር፣ ይልቁንም ከእነዚህ ጋር የሚርቅና የሚልለይን ሰው ስትኮንኑ ነበር፣ ከእናንተም በርካቶች ከመጅሊስ አመራሮች አምፆ መውጣት ልክ ሙስሊም የሆነን መሪ አምፆ እንደመውጣት ነው ይሉ ነበር፣ እንዲህ የሚለውን የአላህን ቃልም ለማስረጃነት ሲጠቅሱ ነበር:- وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ «…ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡» አንኒሳእ 59 ምንም የማይገናኝ ቂያስ ከመሆኑም ጋር ለማስረጃነት ሲጠቀስ ነበር። ታዲያ እናንተም ዑዝር ትሰጡ ይሆን?!፣ ልክ ኢልያስ አህመድ ኣደም ካሚል:- ነቢዩላህ ሙሳም ቢመጡ፣ ነቢዩላህ ዒሳም፣ ነቢዩላህ ሙሀመድም ቢመጡ ይህን የመሰለ እድል አናገኝም ነበር…" በማለቱ ለኣደም ካሚል ዑዝር እንደሰጠው እናንተም ትሰጡ ይሆን?!። እገዛ በአላህ ነው መመኪያና መደገፊያም እርሱ ነው!! አላህ ሆይ! በቀጥተኛው መንገድ አፅናን!! አንተ ቸርና ለጋሽ መሃሪና አዛኝ ነህና!!” ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
1 840
18
قال العلامة ابن القيم -رحمه الله-: " وبين الذنوب وبين قلة الحياء وعدم الغيرة تلازم من الطرفين، وكل منهما يستدعي الآخر، ويطلبه حثيثًا ". 📚الداء والدواء(١٧٠)
1 012
19
Нет текста...
1 021
20
የተለያዩ የሸሪዓ ህግጋቶችን ቀለል ባለ መልኩ ለመረዳት ከሸይኽ ሑሰይን ተማሪዎች የሆነውን የወንድማችን ኡስታዝ ዘይድን ቻናል ተቀላቀሉ ↘️↘️ https://t.me/sheriawihggatochnbemasreja
2 049