ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Открыть в Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
908
Подписчики
-324 часа
-157 дней
+4830 дней
Архив постов
«ከዛሬ ጀምሮ አንፃፃፍም፤ አናወራም» ተባባሉ። ግንኙነታቸው በሀራም መንገድ የጀመረ በመሆኑ፣ ውስጣቸው ሁሌም የጥፋተኝነት ስሜትና የህሊና እረፍት ማጣት ነበረበት። ሁለቱም በውሳኔው ተስማምተው «እሺ»
«ከዛሬ ጀምሮ አንፃፃፍም፤ አናወራም» ተባባሉ። ግንኙነታቸው በሀራም መንገድ የጀመረ በመሆኑ፣ ውስጣቸው ሁሌም የጥፋተኝነት ስሜትና የህሊና እረፍት ማጣት ነበረበት። ሁለቱም በውሳኔው ተስማምተው «እሺ» አሉ። አምስት ቀናት ሙሉ ምንም ሳይፃፃፉና ሳይደዋወሉ በዝምታ ቆዩ። ቀላል አልነበረም፤ የናፍቆትና የልማድ ፈተና ውስጣቸውን ቢፈትነውም ቃላቸውን አክብረው ቆዩ። በአምስተኛው ቀን ግን እሱ መታገስ አቃተው። ስሜቱ አሸንፎት «ሰላም ነሽ ግን?» የሚል መልዕክት ላከላት።መልዕክቱ ደረሳት። ልቧ ቢደነግጥም፣ ወደዚያ ፀፀት ወደሞላበት መንገድ መልሳ መግባት አልፈለገችም። ዝም አለችው፤ ምንም አልመለሰችም። ከዚያም ሁለተኛ ወደ ሀራም እንዳይመለሱና ለነፍሷም ሰላም ስትል ወሳኙን እርምጃ ወሰደች — ብሎክ አደረገችው። እሱም የብሎኩን እውነታ ሲረዳ አቆመ።ቀናት አለፉ፣ ሳምንታት ተተኩ። እሱም ረሳት፤ እሷም ረሳችው። ያኔ በስሜት ተውጠው «ያለ እሱ መኖር አልችልም» ያሉት ነገር ሁሉ ጊዜ ሲያልፍ ጭስ ሆኖ ቀረ። ምክንያቱም በአላህ መንገድ ያልተገነባ የሀራም ፍቅር መጀመሪያው ሱስ ቢመስልም፣ መጨረሻው ግን መረሳሳትና ባዶነት ነው። ከአላህ ጋር የሚያጣላን ማንኛውንም ግንኙነት በቆራጥነት መቁረጥ ደግሞ፣ የልብን እውነተኛ ሰላም ያስገኛል። t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

♦️ሁሌም ባነበብኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል። «አለም የጨለመች ቀን» ♦️ነብዩን ﷺ ሶሀቦች ቀብረው ሲመለሱ ‼️ ✅ፋጡማ ቢንቱ ሙሀመድﷺ ጠየቀች‼️ አነስ ሆይ ፦እኮ ነብዩን ጨክናችሁ ቀበራችኋቸው አለች⁉️
♦️ሁሌም ባነበብኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል። «አለም የጨለመች ቀን» ♦️ነብዩን ﷺ ሶሀቦች ቀብረው ሲመለሱ ‼️ ✅ፋጡማ ቢንቱ ሙሀመድﷺ ጠየቀች‼️ አነስ ሆይ ፦እኮ ነብዩን ጨክናችሁ ቀበራችኋቸው አለች⁉️ አወ አሏት ♦️በሳቸው ላይ አፈር ደፋችሁ⁉️ አወ አሏት በነብዩ ላይ አፈር ስትመልሱባቸው #ነፍሳችሁ እንደት ጨከነች⁉️ ለሳቸው ጠበቃ ስትሆኑ አልነበራችሁምን አለቻቸው። ♦️ይህኔ አነስም አልቻሉም። ✅አልቅሳ አስለቀሰችኝ አሉ‼️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

«ተዋት» አንተ በሀያዕ "ሰባት' አመት ከሰጠሀት ክብር ..ይልቅ ሌላው አንድ ቀን የሰጣት ቁስ በልጦባት #ድሀ ብላህ ከሄደች ተዋት ። ..ቀድሞም የቅፅበታዊ ቀን እንጅ የእድሜ ሚስጥር አልገባትምና ! ቀድሞም የሆድን እና የልብን መኖር እንጅ የሁለቱን ርቀት እና ጥልቀት አታውቅም ማለት ነው! " ወደ ገደል ከሚጎትትህ ወዳጅ ሜዳ ላይ ጥሎህ የሄደ ጠላት ይሻልሀል ! ለምን ? ከሚጎተት ወይም ከሚያስነክስ እግር የተቆረጠ እግር እንድትዘል ያደርግሀል ። የዘለለ አንድ ቀን መስፈንጠሩ አይቀርም ! በማጣትህ ያገኘኸውን ስትመዝነው ሁሌም በማግኘትህ ያጣኸውን ይበልጠዋል ። ይህን ልዩነት ያመጣልህ ብቻህን መቆምህ ነው ። ብቸውን የቆመ ብቻውን ይዳኛል ። ብቸኛ ደግሞ ትክክለኛ መንገድ ነው ! t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

በቻልነው አቅም እንፈራሃለን ጌታዬ። አንተን ለማይፈሩት አሳልፈህ አትስጠን።

✅:ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ 🎀 :-በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ( 🕋) ✅ :-ርዕስ: ጥፍጥና ቆራጩ ሞት 〰〰〰〰〰 كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ሊዳመጥ የሚገባው ሙሀደራ 👂 https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide

"ጁለይቢብ! አታገባምን?" አሉት ረሱል صلى الله عليه وسلم "ያ ረሱለላህ صلى الله عليه وسلم በዱንያ ላይ ማን ሊድረኝ ይችላል? እኔ ሃብትም፣ክብርም የለኝም" አለ። "እንዲህ ወዳለ የ አንሷር ቤት ሂድና ሴት ልጃቸውን ጠይቅ።ወደ እናንተ የላኩኝ ረሱል ናቸው። ' ልጃችሁን እንድታጋቡት!' ብለዋል በላቸው" አሉት።ጁለይቢብም ሄዶ " የ አላህ መልእክተኛ ሰላምታ ያደርስላችኋል።ልጃችሁንም እንድታጋቡኝ ጠይቀዋል" አላቸው። አባትየውም "አንተ ጁለይቢብ! ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አንተኮ ሃብትም፣ክብርም የለህም" አለ። ነገር ግን ልጅቷ የ ነቢዩን ትእዛዝ ስትሰማ ከ ውስጥ ክፍል ወጥታ "የ አላህ መልእክተኛ የላኩትን ሰው ትመልሳላችሁን?! እኔ ተቀብዬዋለሁ፤ አገባዋለሁ " አለች። እንዲህም ሆኖ ትዳር ተጀመረ። ከዚያም የጂሃድ ጥሪ ተሰማ። ጁለይቢብ ግን አዲሷን ሙሽራ ትቶ ወደ ጦርነት ወጣ።ጦርነቱ ካበቃ ቡሃላ ረሱል صلى الله عليه وسلم ሶሃቦችን "ከናንተ መሃል የጠፋ ሰው አለ?" ብለው ጠየቁ። ሶሃቦቹም የጠፉትን ሰዎች አንድ በ አንድ ጠቀሱ። ረሱል ግን "የምወደውን ሰው አትፈልጉምን?" አሏቸው።"ማንን ነው?" አሏቸው። እሳቸውም ጁልይቢብን ነው ምፈልገው። ሄዳችሁ የሱን ዜና ፈልጉ" አሉ። በኋላም አገኙት።ሰባት ጠላቶችን ገድሎ እርሱም ሸሂድ ሆኖ ነበር። ረሱልም ወደሱ መጥተው "አንተ ከእኔ ነህ፣ እኔም ከ አንተ ነኝ" አሉ። በእጃቸው ሰውነቱ ተሸክመው መቃብሩ እስኪቆፈር ድረስ ያዙት። ሰዎች ዘንድ ስሙ ትንሽ ቢሆንም በ አላህ ዘንድ ግን ቦታው ታላቅ ነበር። አላህ ሆይ! እንደ ጁለይቢብ አድርገን። በምድር ላይ ብንረሳም በሰማይ ዘንድ የታወቅን የተወደድን አድርገን። #ትዝብት

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ በመኖርህ ውስጥ ስለኖሩልህ ሰዎች ውለታ ታስባለህ። በአንፃሩ ስለምትኖርላቸው ሰዎች እጣ ፈንታም ትጨነቃለህ። ህይወት ፍቅርን ታስተምርሀለች። በልምድ ጉዞህ ውስጥ ሰውን በማንነቱ መምረጥ ትችላለህ። ማንን መውደድ እንዳለብህም ትገነዘባለህ። በተለያዩ ክስተቶች መሀል የእውነት አንተን የሚወድህ ማን እንደሆነም ታውቃለህ ። ክስተቶች ሰዎችን ያበጥራሉ። ምርጫህን ለይ! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

🔶 የህዝብ ግርግር እንዳያታልለን! 👉የህዝብ ብዛትና ግርግር በፍፁም የ የሐቅ መለኪያ አይደለም። ሀቅ የሚለካው በማስረጃ  እንጂ በጩኸትናበስብስብ አይደለም። ስለዚህ በሰው ብዛት እንዳንሸወድ ታሪክን ስንመለከት ብዙ ግርግሮችን አይተናል፦ 1. የአብራርና የጀማልግርግር 2.ስቴዲየም የሞላው የኢኽዋን ግርግር 3.የሚሊኒየም አዳራሽ ግርግር 4. #የዱናው የለተሞ ግርግር 5.የቡታጅራ የተብሊግ ግርግር 6.የአብሬትና የቃጥባሬ የሱፊያ ግርግሮች ታይተዋል። እነዚህ ሁሉም ግርግሮች መጥተው አልፈዋል።ዋናው ነገር በሀቅ ላይ መፅናት እንጂ የመንጋን ጩኸት መከተል አይደለም። መልዕክት በተፎካካሪዎችና በብዛት ለሚመኩ ሁሉ፦በስብስባችሁ ብዛትና በደጋፊያችሁ ጩኸት የምትመኩ ወገኖች ሆይ! የሰው ብዛት የሀቅ ሚዛን ሆኖ አያውቅም። በሶሃቦች ዘመን እንኳን 12,000 ኸዋሪጆች በታላላቅ ሶሃቦች ላይ ተነስተው ነበር። ብዛታቸው ከሀቅ አላደረሳቸውም። በየዘመኑ ስንትና ስንት የጥመት አንጃዎች ብዙ ተከታይ ይዘው ብቅ ብለዋል፤ ሁሉም ከንቱ ሆነው ቀርተዋል። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከዑመቴ ውስጥ ወደ 73 አንጃዎች ይሆናሉ፤ አንዷ ስትቀር ሁሉም የእሳት ናቸው።" ሶሃቦችም "እርሷ ማን ናት?" ብለው ሲጠይቋቸው፣ "እኔና ሶሃቦቼ በላዩ ላይ ያለንበት መንገድ ላይ የፀና ነው" በማለት መልሰዋል። ስለዚህ እውነተኛው የሀቅ መለኪያ ሊሆን የሚገባው፦ 1.የነብዩንና ﷺ የሶሃቦቻቸውን መንገድ መከተል ነው። 2. ለእያንዳንዱ አቋም ከቁርዓንና ከሀዲስ የማያዳግም ማስረጃ ማቅረብ ነው። ከዚህ ውጭ ያለው የሰው ብዛት፣ ጩኸትናግርግር ሁሉ እንደ ጉም በኖ የሚጠፋ ጊዜያዊ ስሜት ብቻ ነው። አላህ ሀቅን ሀቅ አድርጎ ያሳየን የምንከተለውም ያድርገን፤ባጢልንም ባጢል አድርጎ ያሳየን የምንርቀውም ያደርገን።አሚን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abulabas1444 https://t.me/Abulabas1444.

⚠️መስቀል በአል ና ሙስሊም አይገናኙም መጀመሪያ ፈጣሪ አለምን የፈጠረ ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችል የሁሉ ባለቤት ከሰው የማይከጅል ነገር ግን እነሱ (ፍጡራን) በሙሉ ወደሱ የሚከጅሉ ታላቅ ሆኖ እያለ ከክብሩ ጋር የማይሄድ ህፃን የማያስበውን ተወለደ, ተሰቀለ, ተገረፈ, የባልደረቦቹን አግር አጠበ,,,,,, ብሎ መናገር ይሄ የጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም ። አላህ ሁሉን ማድረግ የሚችል ነው 📌وهو على كل شئ قدير " እሱ በማንኛውም ነገር ቻይ ነው።" ⭕️ምንም ነገር አይሳነውም ማዳን መፍጠር መግደል መቀስቀስ ሁሉ በእጁ ነው ሁን ይለዋል ይሆናል። እንዲህ ይላል: 📌"إذاقضى أمرا فإنما يقول له كن فيكون " አንዳችን በሻ ጊዜ ሁን ይለዋል ወዲያውኑም ይኾናል። ⭕️ ለማዳን እንግዲህ መሰቀል አያስፈልገውም ነቁ። ኢሳ (እየሱስ) እንዳልተሰቀለ በቁርአን አላህ እንዲህ ሲል ይናገራል 📌"وبكفرهم على مريم بهتانا عظما وقولهيم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ولكن شبه لهم وإن الذين اختلفوا فيه لفي شك منه مالهم به من علم إلا اتباع الظن وماقتلوه يقينا بل رفعه الله إليه وكان الله عزيز حكيما " እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየም ልጅ አልመሲህ ኢሳን ገደልን በማለታቸው (ረገምናቸው ) አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በኢሳ) ተመሰለ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዪት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ።ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም። በእርግጥም አልገደሉትም። 🚫በጣም ገርሞ የሚገርመው ነገር ግን ሙስሊሞች ይሄን እየሰሱ ተሰቀል እያሉ የሚያምኑበትን ቀን ነው መስቀል እያል የሚያከብሩት 🚫ኧረ ሙስሊሞች ንቁ ተውው ዛሬም ድረሰ አለ መስቀል እየተባ የሚያከብር ሙስሊም ተው ውጡ ከዚህ አላህን ፍሩ እደት ክርስቲያኖች ጌታ ተሰቀለ እያሉ የሚከበርውን በአል አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው ያከብራል ኢላሂ‼️ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ እንድህ ይላል፦ 👉 አንድነት አንድነት ብሎ በመዘመር ብቻ አንድነት አይመጣም። ይልቁንስ #የልዩነት_አረሞችን ከመሰረቱ በመንቀል እንጂ።

ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።
ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

🟢አርቴፊሻሉን AI ተጠቅመው የራሳቸው ፅሁፍ አስመስለው � سؤال وجواب � ↞ ما نصيحتكم للدعاة الذين يستعملون الذكاء الاصطناعي في كتابة الردود والمقالات وينشرونها بأسمائهم؟ ▫️إجابة الشيخ العلامة أ .د: عبد الله بن عبد الرحيم البخاري حفظه الله ونفع بعلمه 🎙مقتطف من الدرس التاسع من شرح «الأربعون في الأحكام» الذكاء الاصطناعي Artificial Intelligence (AI) አርቴፊሻሉን AI ተጠቅመው የራሳቸው ፅሁፍ አስመስለው የሚለቁ ዳዒይ ተብዬዎች ረድ እና ሌላም ፅሁፍ ይፅፋሉ የሚገርመው አርቴው ከተሳሳተ እነርሱም ከነ ስህተቱ በጭፍን ተቅሊድ ይለቁታል ወይም ፕሮፋይል ያደርጉታል። ያልሆነውን አስመስለው ያቀርቡታል። እነዚህን ዳዒይ ተብዬ አብረቅራቂዎችን ተጠንቀቁ። የዲን ሿሿ እንዳይሰሯችሁ። አንዳንድ ዳቦ ቤቶች ደጅ ላይ የተለጠፈው ያማረ ዳቦ ቢጤ ነው።ፍቶውን የሚመስል ዳቦ ያመርታሉን!? ጠይቋቸው https://t.me/Abulabas1444 https://t.me/Abulabas1444.

• � سؤال وجواب � ↞ ما نصيحتكم للدعاة الذين يستعملون الذكاء الاصطناعي في كتابة الردود والمقالات وينشرونها بأسمائهم؟ ▫️إجابة الشيخ العلامة أ .د: عبد الله بن عبد الرحيم البخاري حفظه الله ونفع بعلمه 🎙مقتطف من الدرس التاسع من شرح «الأربعون في الأحكام» • https://t.me/dr_elbukhary/5261 •

ለመንጋዎቹ አድርሱልኝ⁉️ ---------------------- ውብ መንሀጃችንን በውብ የምንስላት፡ ዘወትር ጧት ማታ የምናዜምላት፡ እኛ ንፁሀን ነን ለማለት አይደለም፡ ወንጀለኛ በሉን ስደቡን ግደለም፡ አጥላሉን ስደቡን ለኛ አትጨነቁ፡ ግን ደግሞ በዚህ ልክ አትጨማለቁ፡ በመንጋ ጫጫታ ሀቅን አትልቀቁ፡ አይበጅም አሏህ ዘንድ አይጠቅምም ሀቂቃ፡ የሀሰት ትርክቱ ይበቃናል በቃ፡ ሁሌም አትዋሹባት በተዋበው ስሟ፡ እሷን አታጠልሹ ፅኑ ነው አቋሟ፡ በህጓ ባንፀናም እንሞትላታለን፡ ከራሳችን በላይ ለሷ ክብር አለን፡ ......ደግሞ... መንሀጅ ተረድቶ ሐቅን ላወቀው፡ በክፉ ፀባይ ሰው ለሚንቀው፡ ዱዐዕ አድርጉለት ምላሱ ልቡን እንድታረቀው፡ .....ይገርማል ብቻ...! በምላስ የቆሙ በሀሳብ የሞቱ፡ ትልልቅ ህፃናት ስለበረከቱ፡ እስኪ ለመንጋዎች መዳኒት አምርቱ፡ መንሀጅ ገብቶኛል የሚለን አካል፡ በየትም ሔዶ ፊትና ያቦካል፡ ታዲያ ይሔ ሰው ለህክምና ወደት ይላካል⁉️ ጀረህ ወተዕዲል፤ ገብቶኛል የሚል በስሜት ሰክሮ እየደለቀ፡ መንጋ ሰብስቦ፤ ያልበላውን ሲያክ ጥፍሩ ላለቀ፡ ማን አለ እንደዚህ ከክብር ማማ ወደታች ወርዶ ለስሜቱ ሲል የተዋደቀ፡ ማን አለ ታውቃላችሁ⁉️ አንዳንዱ ጥፍራም በአፉ ይለካል፡ ገደል ለመግባት ጣራ ይነካል፡ በየትም ቦታ ፊትናን ይሰብካል፡ ሐቅ ሲነገር አ'ትሽሽ አትደንብር፡ ቢመርም ዋጠው ለመንሀጅ ክብር፡ ....በኑረዲን አል-ዓረብ.... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ስለ ነገ…  ለሌሎች ስለመኖር… እናትና አባቱን ስለማስደሰት፣ ስለቤተቦቹ እጣፈንታ፣ ስለ ጓደኞቹ ስኬት  እያሰበ ሌሊቱን በሚያጋምስ ሩህ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን። ልባቸው እንዴት ያለ ምርጥ ልብ ነው !? t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፈሰቃቸው

💥تعزية في الشهداء الثلاثة من فضيلة شيخنا المحدث/ #علي_بن_أحمد_الرازحي -حفظه الله تعالى- إلى أهالي وأقارب ومحبي الإخوة -الراحلين الدعاة إلى الله عز وجل-/ وضاح السنفاني ويونس وأخيه عبدالرحمن الرياشيين، رحمهم الله تعالى💥 الحمد لله رب العالمين، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، وأشهد أن محمدًا عبده ورسوله، أما بعد: فمن أبي الحسن #علي_بن_أحمد_الرازحي إلى أهل وأقارب الإخوة الدعاة إلى الله: وضاح بن عبد الله السنفاني، ويونس الرياشي، وأخيه عبد الرَّحمن الرياشي، وكافة أسرهم وأقاربهم، وجميع محبيهم، وفقهم الله جميعًا لكل خير، لقد وصلنا نبأ وفاة هؤلاء الثُّلَّة الطيبة المباركة من طلبة العلم، والدُّعاة إلى الله، الَّذين قد عرفناهم بالرَّغبة في طلب العلم، والنشاط فيه، والدعوة إلى الله، والذين خُتم لهم بخاتمة حسنة، حيث أنَّه جاءتهم المنيَّة إثر حادث وهم خارجون في سبيل الله دعوة إلى الله وذلك في يومنا هذا الجمعة، بتاريخ: 14/ربيع الآخر/1448، الموافق: 25/9/2026، وإني لأحسبهم صادقين مخلصين فيما هم فيه، من الطلب والدَّعوة، والله حسيبهم ولا أزكِّي على الله أحدًا، وعلامة ذلك ما كتبه الله لهم من الوفاة الطيبة، والخاتمة الحسنة؛ فنقول لكل من وجد فقدهم: «لِلَّه مَا أَخَذَ وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمًّى، فَلْتَصْبِرُوا وَلْتَحْتَسِبُوا» «اللهم أخلف أهاليهم وأقاربهم في مفقوديهم بالخير، وبارك لكافة أسرهم، وارزقهم الصبر والاحتساب»، ونسأل الله عز وجل أن يرحمهم، ويغفر لهم، ويوسع لهم في مدخلهم، ويرفع درجتهم في عليين بمنه وكرمه، ونسأله بمنه وكرمه أن يخلف لأهلهم بخير خلف، وأن يلهمهم الصبر، ويرزقهم الصَّلاح، ونبشِّر أهلهم وأقاربهم بأنَّ هذه الخاتمة الحسنة شاهدة على ما سلف منهم من الخير، ومُبشرة بما هم مُقدمون عليه من الخير؛ فقد أخرج أحمد عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَمْرٍو رضي الله عنهما، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وعلى آله وسلم، قَالَ: «مَا مِنْ مُسْلِمٍ يَمُوتُ يَوْمَ الْجُمُعَةِ أَوْ لَيْلَةَ الْجُمُعَةِ إِلَّا وَقَاهُ اللهُ فِتْنَةَ الْقَبْرِ». وقد ذهب طائفة من محققي أهل العلم إلى أنَّ الَّذين يموتون بحوادث السَّيَّارات يدخلون في الشهداء؛ لحديث جابر بن عتيك رضي الله عنه، قال: قال رسولُ الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم،: «الشَّهَادَةُ سبعٌ سوى القتلِ في سبيل الله: المَطْعونُ شهيدٌ، والغَرِقُ شهيدٌ، وصاحبُ ذاتِ الجَنْبِ شهيدٌ، والمَبطُونُ شهيدٌ، وصاحِبُ الحريق شهيدٌ، والذي يموت تحت الهَدْمِ شهيدٌ، والمرأةُ تموت بجُمْعٍ شهيدٌ» أخرجه أحمد، وأبو داود، وغيرهما، وذلك أنَّ من مات بسبب الحوادث يدخل تحت قوله: «والَّذي يموت تحت الهدم شهيد»، فهنيئًا لهم، ونسأل الله أن يتقبلهم بقبول حسن، وأن يرفع درجاتهم لديه، مع النبيين والصديقين، والشهداء، والصالحين، وحسن أولئك رفيقًا، اللهم اخلفنا في طُلابنا الفضلاء المذكورين بخير في الدنيا والآخرة. أخوكم: أبو الحسن #علي_بن_أحمد_الرازحي 14/ربيع الآخر/1448هـ https://t.me/AliAlrazihi/13053 ــــــ

💥خطبة جمعة💥 ٣٩- التمسك بالتوحيد والسنة وأثره في الأمن للشيخ محمد بن هادي المدخلي ألقاها فضيلته في جامع عتبة بن غزوان رضي الله عنه بالدمام، ١٧ شوال ١٤٣٧هـ اليوتيوب: https://youtu.be/KauPNryDTdg?si=5rUMdlT_tuiOQ8v2 للتحميل mp3 من التليجرام: https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2816 لتحميل تفريغ الخطبة: https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2817 لمتابعة الخطب اضغط على هذا الوسم: #خطب_شيخنا_محمد_بن_هادي انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد