ru
Feedback
አቡ ሙስዐብ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ

አቡ ሙስዐብ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ

Открыть в Telegram
5 040
Подписчики
+1424 часа
+1447 дней
+86130 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+325
в 21 каналах
июнь '26
+646
в 20 каналах
Get PRO
май '26
+39
в 5 каналах
Get PRO
апрель '26
+139
в 32 каналах
Get PRO
март '26
+379
в 67 каналах
Get PRO
февраль '26
+502
в 62 каналах
Get PRO
январь '26
+212
в 51 каналах
Get PRO
декабрь '25
+329
в 76 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+380
в 82 каналах
Get PRO
октябрь '25
+283
в 53 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+161
в 35 каналах
Get PRO
август '25
+309
в 70 каналах
Get PRO
июль '25
+542
в 73 каналах
Get PRO
июнь '25
+422
в 75 каналах
Get PRO
май '25
+261
в 47 каналах
Get PRO
апрель '25
+290
в 18 каналах
Get PRO
март '25
+70
в 13 каналах
Get PRO
февраль '25
+181
в 30 каналах
Get PRO
январь '25
+102
в 28 каналах
Get PRO
декабрь '24
+137
в 25 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+578
в 36 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
13 июля+14
12 июля+37
11 июля+19
10 июля+30
09 июля+18
08 июля+22
07 июля+23
06 июля+29
05 июля+33
04 июля+22
03 июля+30
02 июля+20
01 июля+28
Посты канала
☝️ኧረ ይህን ምሳሌ አዳምጥልኝ!!
📖ከአዱረቱል በሂየህ...ኪታብ ደርስ የተወሰደ
🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

2
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
73
3
🍁 ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "ዓለም ውስጥ የተከሰቱትን ነገሮች ፣ ስለ ዓለም መንግሥታት እና ፖለቲካቸውን ማወቅ ዕውቀት አይደለም። ይህ ዕውቀት አይጠቅመንም። ይልቅ እኛን የሚጠቅመን ዕውቀት ተውሒድ እና ተቃራኒውን ሽርክ እንዲሁም ተውሒድን የሚያጓድለውን ቢድዓና በዲን ስም የተከሰቱ አዳዲስ ክስተቶችን ማወቅ ይህ ነው ትክክለኛ ዕውቀት። ይህ ነው ከእያንዳንዱ ሙስሊም ተፈላጊ ነጥብ። ዒልምን መማር የፈለገ መጀመሪያ ተውሒድ ማወቅ ይጠበቅበታል። ከዚያም ወደ እርሱ መጣራትም አለበት።" 【📚ሸርሑ ከሽፉ ሹቡሃት (ገፅ 33)】 https://t.me/Mehfuza_os99 https://t.me/Mehfuza_os99
447
4
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
156
5
🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN👈 የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN👈 የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈 የምትለዋን ንኩት
161
6
🌅 ትልቁ ኪሳራ ማለት ጠዋት ለሪዝቅህ እየተነሳህ ፈጅር ላይ ለራዚቅህ መነሳት ካቃተህ ነው። 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead4
🌅 ትልቁ ኪሳራ ማለት ጠዋት ለሪዝቅህ እየተነሳህ ፈጅር ላይ ለራዚቅህ መነሳት ካቃተህ ነው። 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429
2 119
7
1
8
አህባሽ ይውደም👊 ተውሂድ ይቅደም💪 የምትስማሙ👍 ይችን ምልክት በመንካት ወደ ተውሂድ ቻናሎች ይቀላቀሉ🙌
178
9
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿                               🛑O K🛑
171
10
•~የሰለፊይ መሻይኮችን ሙሀደራ ነው ሚፈልጉት? •~የሰለፊይ መሻይኮች ደርስ ነው ሚፈልጉት? •~ የሰለፊይ መሻይኮችን ደርስ ነው ሚፈልጉት? •~ የሰለፊይ መሻይኮች በጥመት አንጃዎች ላይ ያደረጉትን ረድ ነው ሚፈልጉት? •~የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ቻናል ነው ሚፈልጉት? እንግዲያውስ ከታች ያለውን ነገር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❕OPEN       ❕JOIN       ❕OK
96
11
🤲أعاذنا الله!! አይኑ ውስጥ የቢድዐ ብናኝ የገባበት የሱናን ብርሃን አይመለከትም!! https://t.me/Mehfuza_os99 ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead
🤲أعاذنا الله!! አይኑ ውስጥ የቢድዐ ብናኝ የገባበት የሱናን ብርሃን አይመለከትም!! https://t.me/Mehfuza_os99 ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429
1 658
12
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
149
13
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀ ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆ ↪️ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ | 🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ አ+1
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀       ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆   ↪️ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ |  🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ                  አላህ ይጠብቀዉ ┍📲 አፕልኬሽኑ ያካተተዉ:- │ │➪ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ │➩ የኪታቡ pdf │➪  ማስታወሻ መያዣ │➩ የድምፅ መቆጣጠሪያ ┕╺╺╺╺ አፕሌኬሽኑን ለማውረድ 👇👇 [ይጫኑ] ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ! 📢 መሰል  ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇👇 @aaussjfeedback_bot @sakinah_app
1 079
14
ሰለፊዮች የታላቹ❓ እስኪ ጊዜ ማይፈጅባቹን ኸይረ ነገር ልጠቁማቹ እሱም "ሰለፊይ ነኝ" የምትለዋን ሰማያዊ ነገር በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ 🇸🇦ሰለፊይ ነኝ🇸🇦
183
15
الله أكبر!! ሸይኹል ኢስላም ስለ ራሱ ሲናገር እንዲህ ይላል...... ጠላቶቼ በኔ ምን ሊሰሩ ይችላሉ⁉️የኔ ጀነቴ እኮ በልቤ ውስጥ ነው ያለች የትም ቦታ ብሄድ ከኔ ጋር ናት አትለየኝም። መታሰ
الله أكبر!! ሸይኹል ኢስላም ስለ ራሱ ሲናገር እንዲህ ይላል...... ጠላቶቼ በኔ ምን ሊሰሩ ይችላሉ⁉️የኔ ጀነቴ እኮ በልቤ ውስጥ ነው ያለች የትም ቦታ ብሄድ ከኔ ጋር ናት አትለየኝም። መታሰሬ እኮ ለኔ ኸልዋ ነው(ከሰው ተለይቼ ጌታየን የማመልክበት እድል ነው።) (በዚህ ዲን) ላይ መገደሌ ደግሞ ሰማእትነት ነው። ከሀገሬ ቢያባሩኝ ደግሞ ለኔ መዝናናት(tour) ነው። 📚الوابل الصيب لابن القيم 🤲 رحمة الله عليهما!! ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429
3 169
16
🏠 ቤቱን በመንካት 🏷ምርጥ ምርጥ ዳእዋዎች📜 🏷የምታገኙበትን የሰለፊይ ቻነል ያግኙ👇        ┏┓        ┃┃╱╲        ┃ ╱╱╲╲         ╱╱╭╮╲╲        ▔▏┗┛▕                                    ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲     ╱                               ╲ ╱╱  ┏┳   ╭╮┏┳┓   ╲╲ ▔▏ ┗┻   ┃┃┗┻┛  ▕▔          👆CLICK 👆
206
17
🔷በፈተና ወቅት በእምነት ላይ መጽናት ታላቅ ጸጋ ነው ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ፈተናዎችና ጥርጣሬዎች በተከሰቱ ወቅት በእውቀትና በእምነት ላይ መጽናት ከታላላቅ ጸጋዎች አንዱ ነው። ከሰዎች መካከል በሰላም ጊዜ አምኖ ፣ ከዚያም ፈተና ሲደርስበት የሚክድ አለ። ስለዚህ አንድ ሰው በፈተናዎችና በጥርጣሬዎች ወቅት በእምነቱ ላይ መጽናቱ ትልቅ ጸጋ መሆኑን ሊያውቅ ይገባዋል።" جامع المسائل ، ابن تيمية ٣٩٩/٩ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
1 183
18
አንዱ እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ የአሏህን መኖር በምን ታውቀዋለህ? እኔ ባልኩት ትቶ እሱ ባለው ሲያውለኝ! አለ ☝️ምን ዐይነት ቆንጆ የሆነ አገላለጽ ነው‼️ ነዐም ወሏህ!! ይህ ሰውየ በርግጥም ያማረ መልስ ሰጠ።አንድ ሰው ብዙ እቅዶችን ሊያወጣ ይችላል።ግን እነዚያ ሁሉ እቅዶች የሚፈጸሙት በአሏህ ፍቃድ ብቻ ነው።ከአሏህ ፍቃድ ውጭ አንድም ነገር ቀስቀስ አትልም። ለዚህም ሲባል እኮ ነው እንዲህ የሚባለው፦ሰው ያስባል አምላክ ይፈጽማል (man proposes god disposes) ስለዚህ ያ አኽል-ሀቢብ! የአሏህ ውሳኔ ለአንተ የተሻለ መሆኑን ሁሌም አስታውስ!! ምናልባት አንተ ጥሩ ያልከው መጥፎ ሊሆን ይችላል በተቃራኒ ደግሞ አንተ መጥፎ ያልከው ጥሩ ሊሆን ይችላል አንተ ምን ታውቃለህ❓ (وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ)  سورة البقرة ٢١٦ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡ 🫴ጉዳዩ እንዲህ ከሆነ ከአንተ የሚጠበቀው ለአሏህ ውሳኔ እጅ እግር መስጠት ብቻ! በቃ እሱ የሚሰራቸው ስራዎች ባጠቃላይ ጥበብ አዘል እንደሆኑ ማመን አለብህ። 👉ወቱእሚነ ቢል-ቀደሪ ኸይሪሂ ወሸሪሂ (ጥሩም ሆነ መጥፎ በአሏህ ውሳኔ ማመንህ) ሲሉን ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከኛ አንጻር ነው እንጂ ከአሏህ አንጻር እማ የሱ ውሳኔዎች ሁሎችም ጥበብ አላቸው። አንድ ሰው ምን ያክል ወርቆችን በአሏህ መንገድ ላይ ወጭ ቢያደርግ በቀደር እስካላመነ ድረስ አሏህ ከሰውየው የሰራውን መልካም ስራ አይቀበልም። በአሏህ ውሳኔ አምነናል ሊባል ዘንዳ አራት ደረጃዎችን ማስገኘት አለብን እነሱም➛ ❶እውቀት፦አሏህ ሱብሃነሁ ወተዐ'ላ በሁሉም ነገር በጥቅልም ሆነ በዝርዝር አዋቂ ነው ብሎ ማመን (أَلَمۡ تَرَ أَنَّ ٱللَّهَ یَعۡلَمُ مَا فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَمَا فِی ٱلۡأَرۡضِۖ...) سورة المجادلة ٧ አሏህ በሰማያት ውስጥ ያለውን በምድርም ውሰጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ መኾኑን አታይምን(አታውቅምን)? ➋ጽሁፍ፦አሏህ የወሰነውን ሁሉ በጥብቁ ሰሌዳ ጽፎታል(አስፍሮታል) ብሎ ማመን (أَلَمۡ تَعۡلَمۡ أَنَّ ٱللَّهَ یَعۡلَمُ مَا فِی ٱلسَّمَاۤءِ وَٱلۡأَرۡضِۚ إِنَّ ذَ ٰ⁠لِكَ فِی كِتَـٰبٍۚ إِنَّ ذَ ٰ⁠لِكَ عَلَى ٱللَّهِ یَسِیرࣱ) سورة الحج ٧٠ አሏህ በሰማይና በምድር ውስጥ ያለን ሁሉ በእርግጥ የሚያውቅ መኾኑን አታውቅምን ይህ በመጽሐፍ ውስጥ (የተመዘገበ) ነው፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡ ➌ፍላጎት፦ማንኛውም ነገር የሚከሰተው በአሏህ ፍቃድ እደሆነ ማመን አለብን። (وَمَا تَشَاۤءُونَ إِلَّاۤ أَن یَشَاۤءَ ٱللَّهُۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلِیمًا حَكِیمࣰا) سورة الإنسان ٣٠ አሏህም ካልሻ በስተቀር አትሹም፡፡ አሏህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡ ☝️(እኔ ባልኩት ትቶ እሱ ባለው ሲያውልኝ ማለት ይህ ነው።) ➍መፍጠር፦በዚህ ዩኒቨርስዓለም የሚከሰተው ሁሉ አሏህ ፈጥሮታል ብሎ ማመን (ٱللَّهُ خَـٰلِقُ كُلِّ شَیۡءࣲۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَیۡءࣲ وَكِیلࣱ) سورة الزمر ٦٢ አሏህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ አስተናባሪ ነው፡፡ ✍https://t.me/sead429
1 239
19
*ይህንን ያውቃሉ❓ =የጁሙዐ ቀን እንስሶች ሁሉ ይፈራሉ።   ☝️(በትክክለኛ ሀዲስ የመጣ ነው።) عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ فِيهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ ؛ فِيهِ خُلِقَ آدَمُ، وَفِيهِ أُهْبِطَ، وَفِيهِ تِيبَ عَلَيْهِ، وَفِيهِ مَاتَ، وَفِيهِ تَقُومُ السَّاعَةُ، وَمَا مِنْ دَابَّةٍ إِلَّا وَهِيَ مُسِيخَةٌ يَوْمَ الْجُمُعَةِ مِنْ حِينِ تُصْبِحُ حَتَّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ شَفَقًا مِنَ السَّاعَةِ، إِلَّا الْجِنَّ وَالْإِنْسَ، وَفِيهِ سَاعَةٌ لَا يُصَادِفُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ وَهُوَ يُصَلِّي يَسْأَلُ اللَّهَ حَاجَةً إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهَا..... رواه أبو داود ١٠٤٦ حكم الحديث: صحيح. صححه الألباني وغيره አቡ ሁረይራ رضي الله عنه ባስተላለፈው ሀዲስ ላይ ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦ፀሐይ ከወጣችበት ቀን ሁሉ በላጩ የጁሙዐ ቀን ነው። ➛በጁሙዐ ቀን ኣደም ተፈጠረ። ➛በዚህም ቀን ከጀነት ወደ ምድር ወረደ። ➛በዚህም ቀን ወደ አሏህ ከወንጀሉ ተመለሰ። ➛በዚህም ቀን ሞተ። ➛በዚህም ቀን የትንሣኤ ቀን ትቆማለች። ከአጋንንት እና ከሰው ልጅ ውጭ በምድር ላይ ያሉ ተንቀሳቃሽ እንስሶች ሁሉ ከንጋት ጀምሮ እስከ ፀሐይ መውጫ ድረስ የመቆሚያ ሰዐቲቱን በመፍራት አዳማጮች እና ቂያማን ተጠባባቂዎች ይሆናሉ። በዚህም ቀን አንዲት *ሰዐት አለች። አንድ ሙስሊም የሆነ ባሪያ ሶላት በመስገድ ጉዳዩን ለአሏህ በማቅረብ ይቺን ሰዐት የሚያገኛት ከሆነ አሏህ የፈለገውን ነገር ይሰጠዋል....። አቡ-ዳውድ 1046 *ሰዐቲቱ የትኛዋ ናት በሚለው ርእስ ላይ በዑለሞች መካከል ብዙ የሆኑ አቅዋሎች ተጠቅሰዋል።ሚዛን የሚያደፉት ግን ሁለት ቀውሎች ናቸው። ሰዐቲቱን አስመልክቶ አሸይኽ ኢብኑ ባዝ በሚጠየቁበት ሰዐት እንዲህ ብለው መልሰዋል፦ أرجح الأقوال في ساعة الإجابة يوم الجمعة قولان: ከተባሉት ሁሉ ሚዛን የሚያደፉት ሁለት ቀውሎች ናቸው። እነሱም፦ أحدها: أنها بعد العصر إلى غروب الشمس في حق من جلس ينتظر صلاة المغرب، سواء كان في المسجد أو في بيته يدعو ربه، وسواء كان رجلاً أو امرأة فهو حري بالإجابة، لكن ليس للرجل أن يصلي في البيت صلاة المغرب ولا غيرها إلا بعذر شرعي، كما هو معلوم من الأدلة الشرعية. ➊ዱዐእ ተቀባይነት ያለባት ሰዐት ➲ ቁጭ ብሎ ሶላተል-መغሪብን በሚጠባበቅ ሰው ላይ ከአሱር በኋላ ጀምሮ ፀሐይ እስከምትገባ ድረስ ነው።ቦታው መስጅድ ውስጥ ቢሆንም ወይም ቤቱ ውስጥ ሁኖ አሏህን የሚለምን ቢሆንም ሁሉም እኩል ነው። ተጣሪው ወንድ ቢሆንም ሴት ብትሆንም ለሁሉም አሏህ መቀበሉ የተገባ ነው። ነገር ግን ከሸሪዐዊ ማስረጃዎች እንደሚታወቀው ሁሉ ወንድ ልጅ ሸሪዐው ዘንድ ተቀባይነት ያለው አስገዳጅ ምክንያት ሳይኖረው የመغሪብን ሶላት ሆነ ሌሎችንም ሶላቶች ቤት ውስጥ መስገድ ተገቢ አይደለም። الثاني: أنها من حين يجلس الإمام على المنبر للخطبة يوم الجمعة إلى أن تقضى الصلاة.  فالدعاء في هذين الوقتين حري بالإجابة، وهذان الوقتان هما أحرى ساعات الإجابة يوم الجمعة لما ورد فيهما من الأحاديث الصحيحة الدالة على ذلك، وترجى هذه الساعة في بقية ساعات اليوم، وفضل الله واسع. ❷ዱዐእ ተቀባይነት ያለባት ሰዐት ➲ ኢማሜው ለኹጥባ ሚንበር ላይ ከሚቀምጥበት ሰዐት ጀምሮ ሶላት እስከ ሚጣነቀቅ ድረስ ነው። ✌️በነዚህ ሁለት ወቅቶች ዱዐእ ተቀባይነት ሊኖረው የተገባ ነው። በነዚህ ሁለት ወቅቶች ዱዐእ ተቀባይነት እንደሚኖረው ትክክለኛ የሆኑ ሀዲሶች ይጠቁማሉ። እንደዚሁም በቀኑ በተቀሩት ሰዐቶችም ተስፋ ትደረጋለች። የአሏህ ትሩፋት ሰፊ ነው። ☝️ይህ የሸኽ ኢብኑ ባዝ ፈትዋ ነው። ማሳሰቢያ➧እንደሚታወቀው ኹጥባ እየተደረገ ወሬ ማውራት ስለማይቻል በሁለተኘው ቀውል ከሄድነ ዱዐውን ማድረግ ያለብን በኹጥባ መካከል ባለችው አጭር ሰዐት እና ሶላት እየሰገድነ ባለንበት ወቅት ላይ ሱጁድ ስናደርግ እና ለተሸሁድ በምንቀመጥበት ሰዐት ከሶለዋት በኋላ የፈለግነውን ዱዐእ ማድረግ እንችላለን። 👌ከኛ የሚጠበቀው ግን በነዚህ በተጠቀሱት ጊዜያቶችም ሆነ ባልተጠቀሱት በዒባዳ እና አሏህን በመለመን መጠናከር ነው። ⏰ ሰዐቲቱን አሏህ ከኛ መደበቁ ለጥበብ ነው። እሱን በመለመን እና በአምልኮ መጠንከር የሚባለው ከኛ እንዲከሰት ፈልጎ ነው።እንዲህ በማድረጋችን ደግሞ ትልቅ የሆነ ደመዎዝ እንድናገኝ ነው። 👌 ልክ እንደ ለይለተል-ቀድር ማለት ነው። 𝓳𝓸𝓲𝓷 ! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 !                👇👇   ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429
1 245
20
🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹 የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ
120