ru
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
1 381
Подписчики
+324 часа
+3607 дней
+65030 дней
Архив постов
📚قال الإمام أحمد : 📚النَّاسُ يَحتَاجُونَ إلَى العِلْمِ قَبْلَ الخُبْزِ وَالمَاءِ، لِأنَّ العِلمَ يَحْتَاجُ إلَيْهِ الإنْسَا
📚قال الإمام أحمد : 📚النَّاسُ يَحتَاجُونَ إلَى العِلْمِ قَبْلَ الخُبْزِ وَالمَاءِ، لِأنَّ العِلمَ يَحْتَاجُ إلَيْهِ الإنْسَانُ فِي كُلِّ سَاعَةٍ، وَالخُبْزُ وَالمَاءُ فِي اليَوْمِ مَرَّةً أوْ مَرَّتَيْن. ➡️ታላቁ አሊም ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ ሰወች ያስፈልጋቸዋል ወደ እውቀት ከዋሀና ተኩብዝ በፊት ምክኒያቱም እውቀት ወደሱ ➡️ሰወች ያስፈልጋቸዋል በየሁሉም ሳአት ወሀና ኹብዝ ግን በቀን ውስጥ አድ ጊዜ ወንም ሁለት ጊዜ ቢያስፈልጋቸው አሉ እውቀትን መፈለግ ግደታ ነው እኛው እንፈልገው
📚 #مسائل_الكرماني
https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h

قال الشاعر: ✍ليس للعاشق المحب من الحب سوى لذة اللقاء شفاء «ፍቅር ላይ ላለ አፍቃሪ፣ ከፍቅሩ ህመም መድኃኒት የሚሆነው፣ የተወደደውን ሰው ማግኘት የሚያስገኘው ደስታ ብቻ ነው።» 📚من كتاب اسرار الجماع بين الزوجين የቴሌግራም ቻናል👇 ©https://t.me/Abuimran_alkemisse ©https://t.me/Abuimran_alkemisse

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ደማም ያላቹህ እህቶች ወንድሞች እስኪ ስራ ከሰማቹህ አሳወቁኝ ባረከላሁ ፊኩም በአላህ "4 ወሬ ስራ ከፈታሁኝ 👇👇 @umureyan_33

የጧት መልእክት ❶👇 ይህ ጧት አንድ ነገር አስታውሶን ይለፍ… ሁሉንም ነገር ዛሬ ማስተካከል አይጠበቅብንም። ሁሉንም መልስ ዛሬ ማግኘትም አያስፈልግም። አንዳንድ ነገር ጊዜ ይፈልጋል፣ አንዳንድ ዱዓም
የጧት መልእክት ❶👇 ይህ ጧት አንድ ነገር አስታውሶን ይለፍ… ሁሉንም ነገር ዛሬ ማስተካከል አይጠበቅብንም። ሁሉንም መልስ ዛሬ ማግኘትም አያስፈልግም። አንዳንድ ነገር ጊዜ ይፈልጋል፣ አንዳንድ ዱዓም መጠበቅ ይፈልጋል። እኛ የማናውቀው ብዙ ነገር አላህ ዘንድ የታወቀ ነው። ስለዚህ ዛሬ ትንሽ እንሞክር፤ ትንሽ እንደግ፣ ትንሽ ዱዓ እናግርግ ፣ ከዚያም የቀረውን ለአላህ እንተወው። ምክንያቱም የልባችንን ክብደት ከእኛ በላይ የሚያውቀው እርሱ ነው። አላህዬ ቀናችንን ልባችን ከሚመኘው በላይ ያሳምርልን።

📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹 ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል። 💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነት
📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹 ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል። 💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነትና በአግባቡ ለመላክ 🤝 አቡ አማር አገልግሎት ሊሰጣችሁ ዝግጁ ነው 👾 ፈጣን አገልግሎት 👾 ታማኝ አሰራር 👾ቀላል እና ምቹ መንገድ የቤተሰብዎን እና የሚወዱትን ሰው ፍላጎት በቀላሉ ያሳኩ። 📍ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለዉ Username ያናግሩን። 🕊@Abi_Amarr 🌿 እምነት፣ ታማኝነት እና ፈጣን አገልግሎት ከአቡ አማር ያገኛሉ! 🌿 ለተጨማሪ መረጃ ጉረባችንን ይቀላቀሉ.... 🚀https://t.me/Abu_Amar_hawalla

ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ  🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ  እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

አንቺ የሴቶች ልክ ምድር ማሳመሪያ ሴት መባል በቂሽ ነው ለውበትሽ መጠሪያ። የንግስቶች ንግስት የልዕልቶች ልዕልት* የሴቶች መሪ ነሽ ባለሂጃቧ ሴት። እኔ የምወድሽ ለአላህ ብዬነው* ህልምሽ እንዲሳካ ሁሌም ዱዓዬ ነው

የኛ ውድ ነብይ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታን ትጨምራለች ብለዋል
የስጦታ ትንሽ የለውም ሰው ባለው ነው ክክክክክክ ለማንኛውም ስማችሁን እየፈለጋችሁ ውሰዱ ከተመቻችሁት ለእህቶቻችሁ ላኩላቸው ሌላው ስሙ ያልተፃፈ ካለ እንድሰራላችሁ የምትፈለጉ ካላችሁ @UmuYahya_InShaAllah ሹክ በሉኝ   🌹🌹🌹🌹

ምቀኝነት ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦↓ "ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩና↓ نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَت
ምቀኝነት ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦↓ "ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩና↓ نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا <እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል።> ምቀኝነትን ተዉኩኝ ምክኒያቱም ምቀኝነት የአሏህ ክፍፍል መቃወም ነዉና። 📚 مختصر منهاج القاصدين (28)

ዛሬ እንደገና ተነስተናል.... ምን ያህል ነገር ትናንት እንዳሳለፍን አላህ ያውቃል። ያለቀስነውንም፣ ዝም ብለን የተሸከምነውንም እርሱ ያውቃል። ነገር ግን ይሄ ጧት ሌላ ዕድል ይዞ መጥቷል። ልባችን
ዛሬ እንደገና ተነስተናል.... ምን ያህል ነገር ትናንት እንዳሳለፍን አላህ ያውቃል። ያለቀስነውንም፣ ዝም ብለን የተሸከምነውንም እርሱ ያውቃል። ነገር ግን ይሄ ጧት ሌላ ዕድል ይዞ መጥቷል። ልባችን ትንሽ ቢደክምም እንደገና እንጀምር። የትናንትን ስህተት ዛሬ ላለመድገም እንሞክር፣ ከአላህም የራቅንከሆነ እንደገና ወደ እርሱ እንመለስ። ምናልባት ዛሬ የምንጠብቀው ዱዓ መልስ ይሆናል። ምናልባትም የደከመው ልባችን በሰላም ይሞላ ይሆናል። አላህዬ ዛሬን ከምንጠብቀው በላይ ያሳምርልን። መልካም ውሎ ይሁንላችሁ።

      ~እንኳን ያዩን ቀርቶ ስለኛ የሰሙ ቆንጆናት ይላሉ           ~ዉበትና ጣፋጭ በእኛ ይመሰላሉ           ~ሁሌም ያዩን ለታ የማናት ይላሉ       👉ሑረል ዐይን!         .እኛ ለባሎቻችን ስንስቅ ኮኮቦቹ         .ጨረቃ ወለደች እየተባባሉ        .እኛን ተጠግተዉ ብርሃን ተሞሎ 👉የዱኒያዋ እንስት ! ~ቃላት አሳምረዉ ~ ስለናንተ ዉበት አድንቀዉ የፃፉ ~እኛ የመጣን ለት ትተዋችሁ አለፉ 👉 ሑረል ዐይን! .ዉበት ከእኛ ነዉ ዘንቦ የሚንጠባጠበዉ ቆንጆ ጣፋጭ ዉብና መሳጭ የሚሉ ቃላቶች ሁሉ አይገልፁንም ያዩን ፈዘዉ ቀልባቸዉ ይሰረቃል። .ጨረቃ ከእኛ ትደበቃለች አይናችን ሳይኳል የተኳለ ዉብ ነዉ። ጡባ ሊመን ኩና ለሁ ወካነ ለና።       👉የዱኒያዋ እንስት      ~አይኖቻችንን አይተዉ ከዋክብት አፈሩ      ~ድንቄም ብርሀን ሆን ብለዉ ተናገሩ      ~ፀሀይዋ ጠለቀች ባለችበት ቦታ       ~እኛን ስታይ ጊዜ ተደናግጣ ፈርታ ዓኢሻ አስከተሉና በአላህ እምላለዉ አሸነፍናቸዉዉዷ እህቴ ሆይ! በጀነት ዉስጥ የሑረል ዐይኖች አለቃ ነሽ እንኳን ደስ አለሸ።    🌸ሁለቱ ዉብ እንስቶች🌸     ሁለት ታላላቅ ብርሀናት ቢያበሩ በምድር      ምድር ያችን ጊዜ እንዴት ትሆን ነበር። ~ t.me/https_Asselfya