🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 376
Subscribers
+324 hours
+3607 days
+65030 days
Posts Archive
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
አንቺ የሴቶች ልክ ምድር ማሳመሪያ
ሴት መባል በቂሽ ነው ለውበትሽ መጠሪያ።
የንግስቶች ንግስት የልዕልቶች ልዕልት*
የሴቶች መሪ ነሽ ባለሂጃቧ ሴት።
እኔ የምወድሽ ለአላህ ብዬነው*
ህልምሽ እንዲሳካ ሁሌም ዱዓዬ ነው
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
የኛ ውድ ነብይ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታን ትጨምራለች ብለዋልየስጦታ ትንሽ የለውም ሰው ባለው ነው ክክክክክክ ለማንኛውም ስማችሁን እየፈለጋችሁ ውሰዱ ከተመቻችሁት ለእህቶቻችሁ ላኩላቸው ሌላው ስሙ ያልተፃፈ ካለ እንድሰራላችሁ የምትፈለጉ ካላችሁ @UmuYahya_InShaAllah ሹክ በሉኝ 🌹🌹🌹🌹
ምቀኝነት
ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦↓
"ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩና↓
نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا
<እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል።>
ምቀኝነትን ተዉኩኝ ምክኒያቱም ምቀኝነት የአሏህ ክፍፍል መቃወም ነዉና።
📚 مختصر منهاج القاصدين (28)
ዛሬ እንደገና ተነስተናል....
ምን ያህል ነገር ትናንት እንዳሳለፍን አላህ ያውቃል።
ያለቀስነውንም፣ ዝም ብለን የተሸከምነውንም እርሱ ያውቃል።
ነገር ግን ይሄ ጧት ሌላ ዕድል ይዞ መጥቷል።
ልባችን ትንሽ ቢደክምም እንደገና እንጀምር።
የትናንትን ስህተት ዛሬ ላለመድገም እንሞክር፣
ከአላህም የራቅንከሆነ እንደገና ወደ እርሱ እንመለስ።
ምናልባት ዛሬ የምንጠብቀው ዱዓ መልስ ይሆናል።
ምናልባትም የደከመው ልባችን በሰላም ይሞላ ይሆናል።
አላህዬ ዛሬን ከምንጠብቀው በላይ ያሳምርልን።
መልካም ውሎ ይሁንላችሁ።
~እንኳን ያዩን ቀርቶ ስለኛ የሰሙ ቆንጆናት ይላሉ
~ዉበትና ጣፋጭ በእኛ ይመሰላሉ
~ሁሌም ያዩን ለታ የማናት ይላሉ
👉ሑረል ዐይን!
.እኛ ለባሎቻችን ስንስቅ ኮኮቦቹ
.ጨረቃ ወለደች እየተባባሉ
.እኛን ተጠግተዉ ብርሃን ተሞሎ
👉የዱኒያዋ እንስት !
~ቃላት አሳምረዉ
~ ስለናንተ ዉበት አድንቀዉ የፃፉ
~እኛ የመጣን ለት ትተዋችሁ አለፉ
👉 ሑረል ዐይን!
.ዉበት ከእኛ ነዉ ዘንቦ የሚንጠባጠበዉ ቆንጆ ጣፋጭ ዉብና መሳጭ የሚሉ ቃላቶች ሁሉ አይገልፁንም ያዩን ፈዘዉ ቀልባቸዉ ይሰረቃል።
.ጨረቃ ከእኛ ትደበቃለች አይናችን ሳይኳል የተኳለ ዉብ ነዉ። ጡባ ሊመን ኩና ለሁ ወካነ ለና።
👉የዱኒያዋ እንስት
~አይኖቻችንን አይተዉ ከዋክብት አፈሩ
~ድንቄም ብርሀን ሆን ብለዉ ተናገሩ
~ፀሀይዋ ጠለቀች ባለችበት ቦታ
~እኛን ስታይ ጊዜ ተደናግጣ ፈርታ
ዓኢሻ አስከተሉና በአላህ እምላለዉ አሸነፍናቸዉዉዷ እህቴ ሆይ! በጀነት ዉስጥ የሑረል ዐይኖች አለቃ ነሽ እንኳን ደስ አለሸ።
🌸ሁለቱ ዉብ እንስቶች🌸
ሁለት ታላላቅ ብርሀናት ቢያበሩ በምድር
ምድር ያችን ጊዜ እንዴት ትሆን ነበር።
~
t.me/https_Asselfya
🔖የሑረይል ዐይኗና የዱኒያዋ እንስት ተረብ!
👉ሑረል ዐይን!
እናንተ የዱኒያ ሴቶች ሆይ!ቁንጅናችን የሚያፈዝ ፀባያችን የሚማርክ በቁርአንና በሐድስ ተደጋግመን የተወሳን ዉብ እንስቶች ነን።የአላህ መልእክተኛ ስለኛ ያሉትን ስሙ፦
~አንድት የጀነት እንስት ወደ ምድር ብትመለከት ፀሐይንና ጨረቃን ጋርዳ ምድርን በተለየ ብርሃን ባካበበች ነበር።አላህ እዲህ ብሏል፦ፀባየ መልካሞች ፤መልከ ዉብ ሴቶች አሉ(አል-ረህማን.70)
~ጌታችን አላህ ለጀነት ሰዎች ያዘጋጀን ከዉቦች ሁሉ ያስበለጠን ያለ ምክንየት አይደለምና ቆንጆን ለማየት ከፉጋችሁ ወደ እኛ መዞር ብቻ ነዉ ምርጫችሁ
👉 የዱኒያዋ እንስት!
~በቁንጅና ከእናንተ በሰባ(70)እጥፍ እንድንበልጥ ተደርገን ተፈጥረናለ።
ጀነትን የተጎናፀፉ የዱኒያ ሴቶች ዱኒያ ላይ በደከሙት ዒባዳ ምክንያት ከሑረል አይን በ70 እጥፍ የበለጠ ቁንጅና ይኖራቸዋል ተብሎ በረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አንደበት እንደተነገረን አትዘንጉ።
👉ሑረል ዐይን!
~እኛ በጀነት ዉስጥ እጅ ለእጅ ተያይዘን ፍጥረታት ሰምቶ በማያዉቀዉ ተስረቅራቂ አንደበታችን እንድህ እያልን እንገጥማለን።
.እኛ ሰንስቅ እኮ
.የጨረቃ ገላ እስኪያልቅ ይሸረፋል .ሙሉ ፣ግማሸ ፣ሩብ እያለ ይጠፋል
ከዋክብት እንደ ቅጠል እግር ስር ይረግፋል
👉የዱኒያዋ እንስት!
~የዱኒያ ሴቶች ሆይ!እናታችን ዓኢሻ ሑረል ዓይኖች ይህንን ሲሉ ተገርመዉ እናንተን ወክለዉ የሰጡት ምላሸ አድምጡ ሑረል ዓይኖች እጅ ለእጅ ተያይዘዉ በአንድነት ሲገጥሙ የዱኒያ ሴቶች ተቃቅፈዉ ምላሽ ይሰጣሉ።
~ለጌታችን ሱጁድ ወርደናል
~ፁመናል፣,ሰድቀናል
~ በወዱእ ፊታችንም አብርቷል
~አላገኛችሁም እናንተ ይህን እድል
~እልፍ አዕላፍ አይኖች እኛላይ ያርፋሉ
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▶️ ግቡ ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d
Repost from 𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨 𝑨𝑳-𝑯𝒂𝒏𝒂𝒏𝒊 (ራማስ)
✅ ማስታወቂያ
ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢
አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።
🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇
❶ ቃኢደቱ ኑራንያ
❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ)
❸ ቁርዓን ንባብ
❹ ተጅዊድ
❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር
❻ ሶርፍ
❼ ነህው
❽ በላጋ
❾ መንጢቅ
❿ እንግሊዝኛ
❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ
❶❷ የቱርክ ቋንቋ
📍 ለመመዝገብ ⬇️
@Sobrarabic_bot
✅ ለበለጠ መረጃ ⬇️
@sobrTyake_bot
📱 ቴሌግራም ቻናል ⬇
https://t.me/Sobrarabic
✍ለልባችን ትንሽ ማስታወሻ…
አንዳንድ ቀን በጣም እንጠነክራለን፤
አንዳንድ ቀን ደግሞ እንደክማለን።
ያኔ ግን ራሳችንን አንወቅስ።
የሰው ልብ ሁልጊዜ በአንድ ሁኔታ አይኖርም።
ዛሬ ማድረግ ያልቻልነውን ነገ ለመሞከር እንችላለን።
ዛሬ የወደቅንበትን ነገ ላለመድገም እንችላለን።
ከአላህ ርቀን ብንቆይም ወደ እርሱ የምንመለስበት በር ሁሌም ክፍት ነው።
ስለዚህ ልባችን ቢደክምም ተስፋ አንቁረጥ።
ትንሽ ትንሽ እንመለስ፣
ትንሽ ትንሽ እንሻሻል፣
አላህንም እንደገና እንያዝ።
አላህዬ ያግዘን
Repost from የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]
የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም
~
የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወንድሞች
❶ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ
❷ ኡስታዝ ተውፊቅ ሙሐመድ
❸ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን
❹ ወንድም አቡ ሹራ
የፕሮግራሙ መሪ
አቡ ፈውዛን ኸይረዲን
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇
https://t.me/NikabJilbab
https://t.me/NikabJilbab
➡️➡️ ሼር አድርጉት
▶️ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=78ecafa74f5f278b8c
