ru
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
1 100
Подписчики
+2524 часа
+997 дней
+37430 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сент. '26
сентябрь '26
+442
в 32 каналах
август '26
+264
в 11 каналах
Get PRO
июль '26
+611
в 8 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
29 сентября+28
28 сентября+27
27 сентября+11
26 сентября+24
25 сентября+11
24 сентября+14
23 сентября+13
22 сентября+12
21 сентября+17
20 сентября+4
19 сентября+2
18 сентября+5
17 сентября+3
16 сентября+5
15 сентября+7
14 сентября+10
13 сентября+18
12 сентября+16
11 сентября+26
10 сентября+43
09 сентября+92
08 сентября+18
07 сентября+1
06 сентября+1
05 сентября+1
04 сентября+2
03 сентября+23
02 сентября+2
01 сентября+6
Посты канала
2
Нет текста...
122
3
Нет текста...
140
4
Нет текста...
158
5
ሸር ሸር አድርጉት በተሰብ
207
6
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ሀሙስ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel
1 787
7
ፈጅር ሶላት የአሏህንትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم  اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد ሶላተል ፈጅር
376
8
Нет текста...
1
9
Нет текста...
180
10
Нет текста...
168
11
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እስኪ ስለሰላምታ የተወሰነ ልበል:- በሰላምታ ጊዜ «አሰላሙ ዐለይከ» (ለአንድ ሰው) ወይም «ወዐለይከ ሰላም» በሚል ነጠላ ቅርፅ (Singular form) ሰላምታ መስጠት ወይም መመለስ በኢስላም የተፈቀደና ትክክለኛ ነው። ​ምንም እንኳ የተሻለውና አፍضل የሆነው በብዙ ቁጥር «አሰላሙ ዐለይኩም» (ለአንድም ሰው ቢሆንም መላእክትንም ጨምሮ ለማክበር) ማለት ቢሆንም፣ በነጠላ «ዐለይከ» ማለት ይቻላል። ​ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራው አሠር (ዘገባ) ​ ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራ አሠር አለ። ኢማም አል-ቡኻሪ «አል-አደብ አል-ሙፍረድ» በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚከተለው ዘግበውታል፦ ​عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا أَنَّهَا كَانَتْ تَقُولُ إِذَا سَلَّمَ الرَّجُلُ: «عَلَيْكَ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ» ​ትርጉም፦ እናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) አንድ ሰው ሰላምታ ሲሰጣት «ዐለይከሰ-ሰላሙ ወረሕመቱልላህ» (በአንተ ላይ ሰላምና የአላህ እዝነት ይሁን) ትል ነበር። (አል-አደብ አል-ሙፍረድ - ሀዲስ ቁጥር 1045) ​እንዲሁም ከዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) በቲርሚዚ እንደተዘገበው ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) ለእሷ፦ "ይህ ጂብሪል ነው ሰላምታ ያቀርብልሻል" ባሏት ጊዜ፣ እሷም፦ «ወዐለይሂስ-ሰላሙ ወረሕመቱልላሂ ወበረካቱህ» ብላ በነጠላ ቅርፅ መልሳለች። 👉​የዑለሞች ማጠቃለያ ​አሰላሙ ዐለይከ / ወዐለይከ ሰላም፦ ለአንድ ሰው በነጠላ አንቀጽ ሰላምታ መስጠትም ሆነ መመለስ በሱና የተረጋገጠ እና ህጋዊ (ጃኢዝ) ነው። ​አሰላሙ ዐለይኩም / ወዐለይኩሙስ-ሰላም፦ በብዙ ቁጥር መጠቀም ግን ይበልጥ የተወደደ (አፍضل) ነው፤ ምክንያቱም ግለሰቡን ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ጋር ያሉትን ጠባቂ መላእክትም የሚያካትት በመሆኑ እና የነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) የዘወተር ልማድ ስለነበር ነው። والله أعلم
189
12
ፎቶ ከኡሙ ሓቲም መኪያ ቢንት ሙሀመድ
ፎቶ ከኡሙ ሓቲም መኪያ ቢንት ሙሀመድ
170
13
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
1
14
➵በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አበል ሁበይብ ሚንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ ሊ        ጀ               መ                          ር ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=ceb38d4b752e8119d8
23
15
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡
178
16
Нет текста...
195
17
Нет текста...
183
18
የአላህ አላህ ያመቻችልን ከበተሰብ ቀልብ ኢላሂ ይጠብቀን
171
19
Нет текста...
1 054
20
Нет текста...
217